-
- Member
- Posts: 725
- Joined: 26 Dec 2014, 23:48
Re: ጉራጌ ወሰነ
የአቢይ አህመድ መንግስትና የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ፍላጎት ማዳመት እና የሕዝብ መብት ማክበር እንዲማሩበት ይሁን ። ዛሬ ጉራጌ ምንም ያሸነፈው ነገር የለም፣ ክልል መብቱ ነው። ነገር ግን ብልጽግና የተሸነፈበት ቀን ነው ። የደቡቡ ፕሬዚዳንት እርስቱ ይርዳው ሰሚ ያጣበት፣ አባቱ መምሬ ይርዳው ከጉራጌ ሽማግሎች ሸንጎ የተወገዱበትና እራሱ የጉራጌ ዞን አስተዳዳሪ የተሸነፈበት ምስጢር ለአቢይ ትልቅ ትህምህርት ነው ። ያም ትምሀር ሕዝቡን ስሙት የሚለው ነው!
-
- Member
- Posts: 4080
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ጉራጌ ወሰነ
ኦህዴድ፣ ወዶገቡን ብዓዴንን ፥ ያስጎነበሰበትን ፥ መንገድ ጉራጌ ላይ ለመደገም ሲራወዝጥ፥ የውርደት ካባውን ተከናነበ። የጉራጌ ህዝብ ባለው የኢኮኖሚ እና የሃገር ግንባታ ተሳትፎ፥ በኦህዴድና በትህነጋዊያን ቢገለልም፥ በራሱ ጥረት ህልውናውን እንደሚያስከብር ማሳያ ነው።
ወላይታም፥ የታገለለትንና የሞተለትን ፥ ጥያቄ በቅርቡ እንድሚያሳካ ይጠበቃል።
ወላይታም፥ የታገለለትንና የሞተለትን ፥ ጥያቄ በቅርቡ እንድሚያሳካ ይጠበቃል።