Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Axumezana
Senior Member
Posts: 13231
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Egypt warns of cracks in ethiopia's Gerd dam.

Post by Axumezana » 11 Aug 2022, 13:53

Egypt is lamenting for no valid reason! It is also acting as the Ostrich that buries it's head under sand to hide. Unless Egypt is trying to contain Ethiopias emergence as the geopolitical power in the Middle East/ Africa which is impossible, the dam is a reservoir for both Sudan and Egypt for their water security. Egypt has been working to connect the congo river with the white Nile and to dig the Jonglei canal in South Sudan to minimize water lost to the swamps and increase water flow to the white Nile. Why not store hunderedes of billions cubic meter water in the Abay gorge by building more dams in cooperation with Sudan and Ethiopia under commercial agreement instead of trying to sabotage and blackmail what Ethiopia is doing ? Let Ethiopia, Sudan and Egypt bake a bigger cake and commercially agree on how to share it!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Egypt warns of cracks in ethiopia's Gerd dam.

Post by Ethoash » 11 Aug 2022, 14:21

በጣም ለማከብርና ለምወድህ ወንድሜ ኤርትራዊው JudgementDay1234

ግብፆች የመለስን ግድብ ተስንጥቋዋል ሲሉ በጥንቆላ ነው ወይ። ነገ ደግሞ ይህ ስንጥቅ ስለሚያስጋን ከአሁኑ እናፈንዳው ሊሉ ይችላሉ ግን መለስ ግድብ በጣም እንዲህ በቀላሉ የሚፈነዳ አይደለም፣ ኒውክለር ቦንብ ነው ብትል ጥሩ ነው። ግብፆች የመለስን ግድብ ካፈረሱት የተጠራቀመው ውሃ እየጋለበ የሱዳኖችን ግድብ ይመታል ከሱዳኖች የተጠራቀመ ውሃ ጋራ እየገስገስ ካሮን ረሚም ያረጋታልና ፣ ተንበርክከው መፅለይ ነው ያለባቸው የመለስ ግድብ እንዳይስነጠቅ ሊያማሩቱ ቀርቶ።

ይገበኛል የለጠፍከው አርትክል ፋከ ኒውስ ነው ትንሽ ገንዘብ ለመስራት ያልተፃፈ የሚያነቡ እብዶች ናቸው። ግብፅ ለራሱዋ አርባ አምስት ቢሊዬን ዶላር የሚፈጀ አዲስ ከተማ እየስራች ነው። ይህ አዲስ ከተማ ከኒውርክ የሚተልቅ ሴንተራል ፓርክ አለው። የኔ ጥያቄ ከየት ውሃ አምጥተው ነው ይህንን ፓርክ የሚያጠጡት ወሃ እጥረት ካለባቸው እነሱ ውሃን እንደናቱ ያባክናሉ እኛን ግን አንድ ኩባያ ዋሃ መቀነስ አትችሉም ይላሉ። እውነት አላት ያቺ እስራሄል እዳ የበላችው ከነዚህ ገገሞች ጋራ እንዴት ተደርጎ ድርድር ይቀመጣሉ። አይናቸውን በጨው ታጥበው አባይ የኛ ነው። አንድ ጠብታ ውሃ ኢትዬዽያ መቀነስ አትችልም ብለው ለሱዳን ስላሳ አምስት በመቶ የሚስጡ ጀግኖች ለኢትዬዽያ ዚሮ በመቶ ይህ ግፍ ካልሆነ ታድያ ምን ግፍ ሊሆን ይችላል።

ለማንኛውም አንድ ግዜ አሜሪካኖች አንድ ወንዝ ያስችግራቸዋል ጎርፍ እያስከተለ። አሜሪካኖች ጨዋዎች ስለሆኑ ወንዙ የሚነሳበት አገር ካናዳ ስለሆነ ካናዶች ድግሞ ለአሜሪካ ብለው ግደብ ስለማይገድቡ አሜሪካ በዛን ግዜ ገንዘብ ወደ ሶስተ መቶ ሚሊዬን ደላር አዋጥተው ግድብ ገነቡ በካናዳ ውስጥ ከዚያ ጎርፉ ቀረ። የተማረ ስው እንዲህ ነው። ግን እኛ እብድ አረብ ኢትዬዽያ ውስጥ ያለውን ውሃ መቆጣጠር መብታችን ነው የሚሉ ጉዶች ናቸው በአጭሩ ያው ኤርትራኖች ማለት ነው። ኤርትራ ለራሳችን ብቻ ግን ኢትዬዽያ ግን ለጋራችን ብለው ድርቅ እንደሚሉ። በትገርፋቸው ከዚህ ፎረም አይወጡም ግን በኤርትራ ነገር አንድ ነገር ስትል ለምን በአገራቸን ጣልቃ ትገባላቹሁ ይላሉ ግን እነሱ እንደእርጎ ዝምብ ሁሉ ጥልቅ ይላሉ ልክ እንዲህ ያለ እብድ የያዘው ዛር ይልቀቀው ከማለት በስተቀር ምን ይባላል።

ግብፅ ነጭ ብት ሆን ነበር። ኢትዬዽያ ውስጥ ዛፍ ትከሉ ብላ ገንዘብ ት ስጥ ነበር። ሌላው ቢቀር ኤሌትሪክ አመንጩ ለምን ቢባል ዛፍ ለምግብ ለማብስያ መቁረጥ ስለሚቆም ብዙ ውሃ በዝናብ መልክ እናገኛለን ማለት ነው ።ይህ ደግሞ ለግብፅ ጥሩ ነው። ግን ኢትዬዽያ በረሀማ ጋረግናት ወሃው መዝነቡ ይቆማል የዛን ግዜ ግብፅ ምን ት ሆናለች ይህንን አስበውበታል ወይ




I Went to Egypt's New Administrative Capital City (And It Was INSANE)

Post Reply