Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1581
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

NO OTHER PEOPLE HAVE CONTRIBUTED TO DEVELOPING ADDIS ABABA AS MUCH AS THE GURAGES. GURAGE SHOULD LEAD ETHIOPIA TO PROSP

Post by EwnetYashenifal » 11 Aug 2022, 11:58

NO OTHER PEOPLE HAVE CONTRIBUTED TO DEVELOPING ADDIS ABABA AS MUCH AS THE GURAGES. GURAGE SHOULD LEAD ETHIOPIA TO PROSPERITY!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: NO OTHER PEOPLE HAVE CONTRIBUTED TO DEVELOPING ADDIS ABABA AS MUCH AS THE GURAGES. GURAGE SHOULD LEAD ETHIOPIA TO P

Post by Ethoash » 11 Aug 2022, 12:55

EwnetYashenifal wrote:
11 Aug 2022, 11:58
NO OTHER PEOPLE HAVE CONTRIBUTED TO DEVELOPING ADDIS ABABA AS MUCH AS THE GURAGES. GURAGE SHOULD LEAD ETHIOPIA TO PROSPERITY!
አንተ ስውዬ ከአስመራ በስተቀር የምታውቀው ስለሌለ ዝም ብል አለበለዚያ መርካቶን ብታይ ኖሮ እንዲህ ባላልክ ነበር ፣ አታክልት ተራ ሽታው እስከ እስላም መስጊድ ድረስ ይሽታል። መርካቶ የቆሻሻ ክምር ነው ለስልሳ አመት መንገዱ ተጠርጎ አያወቅም ግን ትግሬዎች መጥተው ነው ነፍስ የዘሩበት

Mercato under Amhara rule



Mercato under the golden rule


Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: NO OTHER PEOPLE HAVE CONTRIBUTED TO DEVELOPING ADDIS ABABA AS MUCH AS THE GURAGES. GURAGE SHOULD LEAD ETHIOPIA TO P

Post by Horus » 11 Aug 2022, 13:23

ኢቶአሽ
በጉራጌ የባህል ሴራ በሁሉም ደረጃ ሽማግሎች ለዎገት፣ ለቅጫ፣ ለፍርድ፣ ለኧርቅ ጉባኤ ይቀመጣሉ ። የነዚህ ሰነቻዎች አበው ዊዝደምና ችሎታ መለኪያ አለው ። የሴራ ባሊቅ ከሶስት ግዜ በላይ አይቀመጥም ይባላል። ማለትም እነዚህ ልሂቃን ማንኛውም ውስብስብ ችግር ከሰው ግድያ እስከ ከብት ሌባ፣ ከተራ ድብድብ እስከ ውስብስብ ባልና ሚስት ፍቺ በሶስት ሰብሰባ ነው የሚፈቱትና ውሳኔያቸው የሚጸናው ።

ጉራጌ ያ ነው ። አንድ ቃል አለው። ቃሉ ምስክሩ ነው ። ዛሬ ጉራጌ ማን እንደ ሆነ ተምረሃል ። ያንተ ደደቢት ደደቦች ተዋርደው ካዲሳባ የተነቀሉት አንድም በጉራጌ ላይ በሰሩት ግፍ ነው ። አቢይን ወደ ስልጣን ያመጣው ያዋሳ ስብሰባ አስታውስ! የጉራጌ ድምጽ ነው ደቡብን የደፋው! ዛሬ ደሞ አቢይ ጉራጌን ሊከዳ ሲዳዳው ትምሀር ሰጥተነዋል።

ጉራጌ ድራማ አይወድም ። ጉራጌ ቃሉን ይሰጥሃል፣ ያም ቃሉ መቆሚያው መሰሶ ነው! ጉራጌን ከመርካቶ ለማስወጣት ሞክረሃል! አንተን ግን ካዲሳባ አባረንሃል! አሁን አርፈው ስንዴ እየለመንክ ድርድር አድርግ! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ!!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: NO OTHER PEOPLE HAVE CONTRIBUTED TO DEVELOPING ADDIS ABABA AS MUCH AS THE GURAGES. GURAGE SHOULD LEAD ETHIOPIA TO P

Post by Ethoash » 11 Aug 2022, 13:37

Ato hororo

እኔ ለጉራጌ የምመኝለት የፈለገውን እንዲያገኝ ነው። ክልል ከፈለጉ እኔ ለምን አብይ ጣጣ እንደሚያመጣ አይገባኝም ለምን እንደማይስጣቹሁ ግራ ነው የሚገባኝ፣ ምንም እንኩዋን እኔ ክልል መሆን አያወጣም የሚል አቁዋም ቢኖረኝም ጉርጌዎች ከፈለጉት ግን መስጠት ነው የምን መጨቃጨቅ ነው። ይሄው ሲዳሞች ክልላቸው ሲስጣቸው አርፈው አይደለም ወይ የተቀመጡት ፣

በሌላ በኩል ትግሬውች መርካቶን በደንብ አሻሽለዋል። በትንሹ የገንዘብ ማሽን አምጥተው ዋጋ አስለጥፈው በስነስርዓት ጉራጌው እንዲነግድ እናም ታክስ እንዲከፍል አርገዋል። ብዙ ብዙ መሻሻል መርካቶ ይፈልጋል ግን ጉራጌዎች እንቅፋት ሆነዋል አካባቢያቸውን ማፅዳት አለባቸው የቤት ክራይ ሶስት ብር ስለሚከፍሉ በደርግ ግዜ የተከራዩት ቤት ስለሆነ በትንሹ ለሚያፀዱ ልጆች ስራውን ለቀው እያንዳንዱ ሱቅ መቶ ብር ቢከፍል መርካቶ ት ፅዳለች፣ አዎ የማፅዳት ግዴታው የቤት ክራዬች ነው ። ግን ጉራጌዎቹ ብዙ አድገውበታል በመርካቶ ስለዚህ ትንሽ ቢቀር ፅዳቱን መጠበቅ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ በየመንገዱ የሕዝብ መፅዳጃ ቤት ስርተው ለህዝቡ ማበርከት አለባቸው ቆሻሻም በየጊዜው እንዲነሳ ማርግ አለባቸው በጣም በፅዳት መያዝ አለባቸው ፣ በጠቅላላ መርካቶ መታደስ አለበት ፣ ገንዘብ አዋጥተው ከመርካቶ በስተጀርባ ያሉትን ቤቶች በሙሉ አፍርስው ፎቅ መስራት አለባቸው ። መርካቶ ብዙ ብዙ ሄክታር መሬት ነው ያያዙት ይህንን መስራትና አብረው በህብረት ማደግ አለባቸው አለቀ በተረፍ እኔ ጉራጌን መንካቴ ሳይሆን ይህንን የጀመረውን ትናገረው ። ትግሬዎቹ ምንም አልስሩም ሲል መልስ መስጠቴ ነው እንጂ እኔ ጉራጌ ምን አረገኝ ። የሚስሩ ከሆነ ይስሩ ስተታቸውን እነግራቸዋለሁ ፤እንጂ እኔ ከሚስራ ስወ ጋራ ነኝ።

በተረፈ ወርቃማዎቹ ከማንም ከማንም ጋራ መወዳደር የማይችሉ የተለዩ ፍጥሮች ናቸው ጉራገ ደግሞ በሁለተኛ ደረጃ ኦሮሞ በሶስተኛ ድረጃ እያለ አማራው ከሱማሌው፣ ከደቡቡ በታች የመጨረሻውን ቦታ ይይዛል አገር በመበጥበጥና በስራ ፍትነት፣ ስራ በማስፈታት ፣ ወይ አይስሩ ውይ አያስሩ፣ የትግሬዎች ታላቅነት ለማየት አባይ ግድብ ብቻ ይበቃል።

Post Reply