Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1581
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ቁርጥ ውሳኔ አወሳሰን እንደ ጉራጌ ብሔር። የጉራጌ ብሔር፥ እንደ አዲስ አበባና እንደ አማራ ብሔር ፎሽፏሿ አይደለም። ሁሉም ኢትዮጵያዊ፥ ከጉራጌ ሊማርና፥ እንቅስቃሴውን ሊደግፍ ይገባዋል።

Post by EwnetYashenifal » 11 Aug 2022, 11:41

ቁርጥ ውሳኔ አወሳሰን እንደ ጉራጌ ብሔር። የጉራጌ ብሔር፥ እንደ አዲስ አበባና እንደ አማራ ብሔር ፎሽፏሿ አይደለም። ሁሉም ኢትዮጵያዊ፥ ከጉራጌ ሊማርና፥ እንቅስቃሴውን ሊደግፍ ይገባዋል።

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ቁርጥ ውሳኔ አወሳሰን እንደ ጉራጌ ብሔር። የጉራጌ ብሔር፥ እንደ አዲስ አበባና እንደ አማራ ብሔር ፎሽፏሿ አይደለም። ሁሉም ኢትዮጵያዊ፥ ከጉራጌ ሊማርና፥ እንቅስቃሴውን ሊደግፍ ይገባዋ

Post by Abere » 11 Aug 2022, 13:58

ፈሳም የሆነ ከበታችነት (ታሕታይ ስብዕና ) የመነጨ የትንሽ ሰው አስተያየት ይባላል። ኢትዮጵያዊነት ምን እንደ ሆነ የማታውቅ ብቻ ሳይሆን ማወቅ የማትፈልግ ድውይ ውታፍ ነቃይ ትባላለህ። እንደ ማለዳ ወፍ የውታፍ ነቀላ ቅላፄ እና አማራ ጥላቻ ቅርሻት የምትለቅ ዓሣማ ኦሮሙማ።በመጀመሪያ አማራ ክልል ልሁን ብሎ ጠይቆ አያውቅም።ጉራጌን ከአማራ ጋር የሚያነጻጽረው ከዚህ ረገድ ምንም ነገር የለም። አማራ ክልል ከነ አካቴው እንድ ፈርስ ነው የሚፈልገው።
EwnetYashenifal wrote:
11 Aug 2022, 11:41
ቁርጥ ውሳኔ አወሳሰን እንደ ጉራጌ ብሔር። የጉራጌ ብሔር፥ እንደ አዲስ አበባና እንደ አማራ ብሔር ፎሽፏሿ አይደለም። ሁሉም ኢትዮጵያዊ፥ ከጉራጌ ሊማርና፥ እንቅስቃሴውን ሊደግፍ ይገባዋል።

Post Reply