Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch: Heartbreaking call ! ጉራጌዎች መለስ ዜናው ድረስልን እያሉ ነው

Post by Thomas H » 11 Aug 2022, 10:10

ትርጉም
“መለስ ዜናዊ ሆይ፣
አንተ ወኪላችን
አንተ መንግስታችን
ህልፈትህን ሰምተን እጅጉን ብናዝንም
ደግሞ እንደሰታለን፣ ደግሞ እንፅናናለን፣
የተውክልንን ጸጋ መልሰን እያሰብን!"
የጉራጌዎችን አንገት መጎንበስ ቀርቶ ቀና እንዲል ስላደረግክልን

አሁን ቀን ወጥቶልን የክልል ጥያቄ ልናቀርብ ችለናል ::
Please wait, video is loading...

Asmara
Member
Posts: 1366
Joined: 24 May 2007, 05:09

Re: Must Watch: Heartbreaking call ! ጉራጌዎች መለስ ዜናው ድረስልን እያሉ ነው

Post by Asmara » 12 Aug 2022, 14:27

ቶማስ ሓጎስ ብትግርኛስ ትፈታትንዶ? ዋላስ ትግርኛ ንሪኢቶ መጽሓፊ ኣይከውንን እዩ ዝብል ጽዋ እዩ ዘለካ?

Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Must Watch: Heartbreaking call ! ጉራጌዎች መለስ ዜናው ድረስልን እያሉ ነው

Post by Misraq » 12 Aug 2022, 15:41

Thomas H wrote:
11 Aug 2022, 10:10
ትርጉም
“መለስ ዜናዊ ሆይ፣
አንተ ወኪላችን
አንተ መንግስታችን
ህልፈትህን ሰምተን እጅጉን ብናዝንም
ደግሞ እንደሰታለን፣ ደግሞ እንፅናናለን፣
የተውክልንን ጸጋ መልሰን እያሰብን!"
የጉራጌዎችን አንገት መጎንበስ ቀርቶ ቀና እንዲል ስላደረግክልን

አሁን ቀን ወጥቶልን የክልል ጥያቄ ልናቀርብ ችለናል ::
Please wait, video is loading...
Agamew Dawit Kebede of Awramba Times documented this back in 2011 when the midget was killed by honourable Gladiator Abebe Gelaw :lol: :lol: Not only Gurages, the entire nation was forced to sob and cry for the midget the state media serving as ሙሾ አውራጅ አስለቃሽ (funeral DJ)

Dawit Kebede agamwe then did pleased himself jerking left and right as if Gurages missed the midiget. :lol:

Post Reply