***
የጉራጌ ዞን ምክር ቤት በክላስተር ለመደራጀት የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ አደረገ።
Please wait, video is loading...
ትክክል! እነዚህ 40 ተቃውሞ ድምጽ የሰጡ የፒፒ ተከፋይ ካድሬዎች ናቸው ። ለምን በለኝ? ቡኢ የሚባለው የሶዶ ዋና ከተማ በልዩ ሃይል ስር የተደረገው ከወልቂጤ ቀድሞ ነው ። ወጣቶች ጉራጌ ክልል ነው የሚል ቲ ሸርት ለብሳችኋል ተብለው ማለት ነው ። ስለዚህ ከነዚህ የፒፒ ካድሬዎች ሌላ መላ የጉራጌ ሕዝብ የራሱን ክልል ይፈልጋል ። በጉራጌ ያሉ ጥቃቅን ችግሮች ልክ እንደ ድሮው በሽማግሎች ሸንጎ ይፈታል! ጉራጌ ዛሬ እጅግ ትልቅ ነገር ነው የሰራው! አንድነቱን አሳየ፣ ወደፊት ለሚሆነው ሁሉ መሰረት ጣለ! 2014 መስቀል በጉራጌ ድብልቅልቁ ነው የሚወጣው!!!Za-Ilmaknun wrote: ↑11 Aug 2022, 13:44This is good news! The arrogance of the OPDO gov't has to be checked. Gugaghe knows what is best for Guraghe.