Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

[Video] GERD second turbine starts generating electricity

Post by temari » 11 Aug 2022, 07:40




Axumezana
Senior Member
Posts: 13222
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: [Video] GERD second turbine starts generating electricity

Post by Axumezana » 11 Aug 2022, 09:32

Congratulations PM Abiy !
Never forget PM Meles and Engineer Simegnew gave thier life for this dam and they deserve thier monument to be built at the site! Never forget also Dr. Debretsion led this project up to 68% of it's completion. Never forget also , the Tigrayan people who are suffering under your cruel and illegal siege were at the front of the campaign in funding and supporting the project. Ethiopia is ungrateful because it's leaders including yourself tend to undermine those who made sacrifice and contribution for the country just for a short lived political gain.

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: [Video] GERD second turbine starts generating electricity

Post by Meleket » 11 Aug 2022, 10:34

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለዚህ ድንቅ ስኬት "የኢትዮጵያ ህዝብን እንኳን ደስ ኣለህ፤ መሪዉን ጠቅላዪ ኣብዪንም እንኳን ይሄን ለማየት ኣበቃህ" እንላለን፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :lol:

ኣያዪዘንም፡ በወያኔዎች ዘመነ-መንግሥት የኣባይ ግድብ መሰረት ድንጋይ የተጣለበት ቁሳቁስ ባብዛኛው፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ከነበሩ ከንጹሓን ኤርትራውያንና ትውልደ ኤርትራውያን ዜጎች፡ “የዓይናችሁ ቀለም ደስ ኣላለንም” በሚል ፈሊጥ ምክንያት ብቻ፡ በተወረሰ ገንዘብ የተገዛ መሆኑን ለኣፍታ እንኳን እንደማንዘነጋው ስንገልጥ፡ ያፍሪካ ቀንድ ታሪክ በትክክል ይጻፍ ዘንድ ካለን ፍላጎት በመነሳት ነው።
:mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 13222
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: [Video] GERD second turbine starts generating electricity

Post by Axumezana » 11 Aug 2022, 10:52

ደብተራ፥ መለከት፥ እንኻን፥ ደስ፥ አላችሁ፥ ማለትህ፥ መልካም፥ ነው። በኤርትራውያን፥ ገንዘብ፥ተሰራ፥ ማለትህ፥ ፀያፍና፥ ውሸት፥ ነው። ኤርትራ፥ ከዚሁ፥ ሀይል፥ ተጠቃሚ፥ የምትሆንበት፥ ጊዜም፥ ከኢሳያስ፥ በኻላ፥ ከሚመጣው፥ መንግስት፥ ጋር፥ ስምምነት፥ ተደርጎ፥ የሚሆን፥ ስለሆነ፥ ለኤርትራም፥ መልካም፥ ነው። ኢሳያስ፥ ግን፥ ይኸንን፥ ግድብ፥ "white elephant " ነው፥ እያለ፥ ለማጣጣል፥ይሞክር፥ እንደነበረ፥ በታሪክ፥ የተመዘገበ፥ጉዳይ፥ ሲሆን፥ ግድቡን፥ መጎብኞቱ፥ ደግሞ፥ "ካልአይ፥ ክነዛርቦም፥ ኢና፥ " የሚለው፥ ዘፈን፥ እንዳስታውስ፥ አድርጎኞል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: [Video] GERD second turbine starts generating electricity

Post by Ethoash » 11 Aug 2022, 10:59

Meleket wrote:
11 Aug 2022, 10:34
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች
ኣያዪዘንም፡ በወያኔዎች ዘመነ-መንግሥት የኣባይ ግድብ መሰረት ድንጋይ የተጣለበት ቁሳቁስ ባብዛኛው፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ከነበሩ ከንጹሓን ኤርትራውያንና ትውልደ ኤርትራውያን ዜጎች፡ “የዓይናችሁ ቀለም ደስ ኣላለንም” በሚል ፈሊጥ ምክንያት ብቻ፡ በተወረሰ ገንዘብ የተገዛ መሆኑን ለኣፍታ እንኳን እንደማንዘነጋው ስንገልጥ፡ ያፍሪካ ቀንድ ታሪክ በትክክል ይጻፍ ዘንድ ካለን ፍላጎት በመነሳት ነው።
:mrgreen:
አባባ መስቀል

ኢትዬዽያ ከልጅነት ህ እስከአዋቂነት አብልታ አጠጥታ፣ የከዳቹዋት እኮ እናንተ ናቹሁ ። እናንተ ከዳተኞች የዛን ሰከንድ ለኤርትሯ ስትመርጡ ዜግነታች ሁን አጣቹሁ ማለት ነው። ስለዚህ ያለቪዛ መኖር አትችሉም ከአገር መወጣት አለባቹሁ ምን ቀራቹሁ፣

ይህንን ስለማይገባህ let me dumb it down so that u could understand .. let say u have a wife and she demand divorce and u give it to her. then once the divorce finished she doesn't want to leave and pay rent and she want to sleep at your home and eat your food while dating her new lover .. what do u think would u allow her to stay or u demand action if not u kick her out .. let me know this and then we will have lovely discussion about deportation of forefinger

Axumezana
Senior Member
Posts: 13222
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: [Video] GERD second turbine starts generating electricity

Post by Axumezana » 11 Aug 2022, 11:38

Thank you Ethoash, I hope the brain washed "መለከት፥" will understand your point instead of spitting hate !

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: [Video] GERD second turbine starts generating electricity

Post by Ethoash » 11 Aug 2022, 12:07

Axumezana wrote:
11 Aug 2022, 11:38
Thank you Ethoash, I hope the brain washed "መለከት፥" will understand your point instead of spitting hate !
ትዝ ይልሀል አብይ ከይሳያስ ጋራ ሆኖ በየቦታው እየሄደ ትግሬዎች የጀመሩትን ፕሮጀክቶች ሲያስመርቅ ፣ ይሳይስ ሳቅ በሳቅ ሆኖ ሳየው ይህ ስው አይቀናም ወይ ለአገሩ ተመሳሳይ ነገር አይመኝም ወይ ብዬ ሁሉ አስብ ነበር። ታድያማ አሜሪካኖቹ ይሳይስ ጋ ድርሽ እንዳትል ብለወት ይህንን ትልቅ ፕሮጀክት ሳይመርቅ ቀረ። ይህ ለማጅ ንጉስ ኤርትራኖችን እንቁልልጬ እያለ አሳበዳቸው እኮ፣ አሁን እነዚህ ኤርትራኖች ትንሽ እፍረት የላቸውም ፣ አንድ ፕሮጀክት ሳይኖራቸው ኢትዬዽያ አራት መቶ ፕሮጀክት ስታስመርቅ፣

ይህ የኤሌትሪክ አይል እኮ አዲስ ቤንዚን ማለት ነው። አለም በሙሉ በኤሌትሪክ መኪና ሲሄድ ፣ ኢትዬዽያ ልክ እንደነዳጅ ባትሪ ሞልታ በየቦታው ትልካለች ። በዛን ስዓት ቴክኖለጂው ስለሚያደግ ትልቅ የባትሪ ሃይል ያለው ባትሪ ይስራል እሱንም ኤክስፖርት ማረግ ትጀምራለች ፣ ያለበለዚያ የኤሌትሪክ መኪና እወነተኛ አረንጎዴ ለመሆን ባትሪው በውሃ ሃይል መሞላት አለበት ፣ ኤሌትሪኩ በጋዝና በደንጋይ ከስል የሚመነጭ ከሆነ አይሆንም ። ስለዚህ ኢትዬዽያ መለስ ወሃውን ወድ ቤንዚን የቀየረ መሩ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13222
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: [Video] GERD second turbine starts generating electricity

Post by Axumezana » 11 Aug 2022, 12:11

I agree! PM Meles was visionary, realistic and practical! He started the dam at the right time( while Ethiopias economy & stability were at it's historical high point while Egypt was in turmoil under the Arab spring!

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: [Video] GERD second turbine starts generating electricity

Post by Meleket » 12 Aug 2022, 03:09

ጠብ-ደሉ የወያኔ ካድሬ፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ብረዚደንታችን የኣባዪን ግድብ "white elephant " እንዳሉት እናውቃለን፡ እንደጎበኙትም ኣይተናቸዋል፡ ነገር ግን ሁለቴ ሲናገሩ ኣልሰማናቸውም በመሆኑም ምላሳቸውን ሲያጥፉ ባለመስማታችን "ክልተ ሳእ ክነዛረቦም ኢና" የሚለውን ዘፈን እዚህ ላይ ትክክለኛ ስፍራው ላይ እንዳላስገባሀው የምንገልጥልህ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ነው። :mrgreen:
Axumezana wrote:
11 Aug 2022, 10:52
ደብተራ፥ መለከት፥ እንኻን፥ ደስ፥ አላችሁ፥ ማለትህ፥ መልካም፥ ነው። በኤርትራውያን፥ ገንዘብ፥ተሰራ፥ ማለትህ፥ ፀያፍና፥ ውሸት፥ ነው። ኤርትራ፥ ከዚሁ፥ ሀይል፥ ተጠቃሚ፥ የምትሆንበት፥ ጊዜም፥ ከኢሳያስ፥ በኻላ፥ ከሚመጣው፥ መንግስት፥ ጋር፥ ስምምነት፥ ተደርጎ፥ የሚሆን፥ ስለሆነ፥ ለኤርትራም፥ መልካም፥ ነው። ኢሳያስ፥ ግን፥ ይኸንን፥ ግድብ፥ "white elephant " ነው፥ እያለ፥ ለማጣጣል፥ይሞክር፥ እንደነበረ፥ በታሪክ፥ የተመዘገበ፥ጉዳይ፥ ሲሆን፥ ግድቡን፥ መጎብኞቱ፥ ደግሞ፥ "ካልአይ፥ ክነዛርቦም፥ ኢና፥ " የሚለው፥ ዘፈን፥ እንዳስታውስ፥ አድርጎኞል።
ወዳጃችን የአደረ-ኣፋሽ ሊቁ፡ ጨዋታው እኮ ዜጎቻችን ዜግነታቸውን ስለማጣታቸው ኣይደለም፡ ለፍተው ጥረው ግረው ያፈሩትን የላባቸውን ውጤት ስለማጣታቸውና፡ በወያኔው ያቶ መለስ ዘመነ መንግሥት "በዓይን ቀለም የቦለቲካ ፈሊጥ" ምክንያት ሃብታቸው በግፍ ስለመወረሱና፡ ሃብቱም ለአባይ ግድብ የመሰረት ድንጋይ ማኖሪያነት እንደዋለ ስለማወቃችን ነው።! :mrgreen:
Ethoash wrote:
11 Aug 2022, 10:59
አባባ መስቀል

ኢትዬዽያ ከልጅነት ህ እስከአዋቂነት አብልታ አጠጥታ፣ የከዳቹዋት እኮ እናንተ ናቹሁ ። እናንተ ከዳተኞች የዛን ሰከንድ ለኤርትሯ ስትመርጡ ዜግነታች ሁን አጣቹሁ ማለት ነው። ስለዚህ ያለቪዛ መኖር አትችሉም ከአገር መወጣት አለባቹሁ ምን ቀራቹሁ፣

ይህንን ስለማይገባህ let me dumb it down so that u could understand .. let say u have a wife and she demand divorce and u give it to her. then once the divorce finished she doesn't want to leave and pay rent and she want to sleep at your home and eat your food while dating her new lover .. what do u think would u allow her to stay or u demand action if not u kick her out .. let me know this and then we will have lovely discussion about deportation of forefinger
ምሳሌህም ባልከፋ ነገር ግን፡ በብዙ ሽህ የሚቆጠሩ ንጹሃን ኤርትራውያን ሃብትና ንብረታቸው በግፍ መወረሱ ላይ ነው እንጂ፡ ውጡልን ብለህ በስልጡን መንገድ ማስወጣት'ማ መብትህ ነው፤ የንጹሃንን ንብረት በግፍ መውረስ ግን "መብትህ" ኣይደለም፤ ሰብኣዊ መብትን መጋፋት ይባላል ነው እያልን ያለነው፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። እስከ ኣሁን ድረስ የብዙ ሽህ የኤርትራውያን የባንክ ገንዘባቸው "በዝግ ሂሳብ" ውስጥ እንዳለ ገንዘባቸውን ማውጣት እንደማይፈቀድላቸው፡ በርካቶች የጡረታ መብታቸው ተነፍጎ ለዓመታት ከደመወዛቸው የተቆረጠባቸው ገንዘብ ገቢ ለወያኔው መንግሥት መደረጉ የሚያመለክተው፡ ያ ገንዘባቸው ለኣባይ ግድብ የመሰረት ድንጋይ ማኖሪያ ዘራፊው የወያኔ መንግሥት እንደተጠቀመበት ነው። :mrgreen:

ምሳሌህ ላይ ስለ የሃብት ክፍፍል ምንም ኣላመላከትክም፡ ሚስትህን ስለተፋታሃት ብቻ የሚገባትን ንብረት ዘርፈህ አታስወጣትም፡ እንዲያ የምታደርግ ከሆንክ በጉልበት ብቻ የምታምን "ያደራፋሽ ሊቅነትህን" ብቻ ነው የምታስመሰክር። ስልጡኖች ሲፋቱ፡ ሃብታቸውንም በህጉ መሰረት ነው የሚካፈሉት እንጂ ኣንዱ ኣንዱን ኃይል ኣለኝ ብሎ እንደ የመለስዋ ወያኔ በጭፍን ኣይዘርፍም። ነገሩ ነው እንጂ የመለስዋ ወያኔ ስኳር ሳይቀር የምታተንን ይሉኝታ ቢስ መሆኗን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞኝ ጠንቅቀን እናውቃለን!
:mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: [Video] GERD second turbine starts generating electricity

Post by Ethoash » 12 Aug 2022, 18:09

Meleket wrote:
12 Aug 2022, 03:09
]
ምሳሌህም ባልከፋ ነገር ግን፡ በብዙ ሽህ የሚቆጠሩ ንጹሃን ኤርትራውያን ሃብትና ንብረታቸው በግፍ መወረሱ ላይ ነው እንጂ፡ ውጡልን ብለህ በስልጡን መንገድ ማስወጣት'ማ መብትህ ነው፤

ምሳሌህ ላይ ስለ የሃብት ክፍፍል ምንም ኣላመላከትክም፡
:mrgreen:


አቶ መስቀል

አንተ ዳኛ ከሆንክ እንግዲያው የንፁ እጅ ዶክተሪን የሚባለውን ታወቃለህ፣ አንድ ተበዳይ ወደ ፍርድ ቤት ሲመጣ እጁ ንፁ መሆን አለበት ማለት ነው። ለምሳሌ እሱ ስርቆ ያመጣውን እቃ ሌላ ሌባ ቢስርቀው ። የስረቕሁትን እቃ ስርቆብኛል እና ፍርድ ቤቱ ያስመልስልኝ ብለህ ወደ ፍርድ ብትሄድ ይሳቅብሀል እንጂ ፍርድ አይስጠህም

ከመጀመሪያው እንነሳ፣ እነይሳያስ አስብን ሲይዙ አስብ ባዶ አነበረም ኢትዬዽያኖች ይጠቀሙበት ነበር ይህ ማለት ብዙ ከውጭ አገር የተላኩ መኪናዎች፣ እቃዎች የኢትዬዽያኖች ንብረት ነበር ልክ እነይሳያስ አስብን ሲይዙ ያንን የግለስብ ንብረት ወረሱ፣ ከዚያም ኢትዬዽያኖች ልክ አገራችን ነው ብለው ሲኖሩ የነበሩትን የጥርስ ወርቃቸውን ነቅለው ነው ያባረሩዋቸው ይህ ከግፍ ጝፍ ነው።

ቀጥል ይሳያስ ጦር በኢትዬዽያ ሳያወጭ ሽልክ ብሎ ባድሜን ይዞ አለቅም ፀሐይ አልወጣም ብትልም አልለቅም አለ ። እሱ ሲገርመን ፣ ይሳያስ አዲስ አበባ ውስጥ ብዙ የውስጥ አርበኞች አሉን አፈንዱ ካልኩዋቸው ያፈነዳዱሀል ብሎ ዛተ የዛን ግዜ ነው መለስ ምድረ ሽቀጣም ኤርትራዊ በአጭር ግዜ ንብረት ህን ሽጥና ወጣ የተባለው ያልሽጡ ደግሞ ወኪል አድርገው ወጠተዋል ወኪልህን ጠይቅ። ለዚህ ሁሉ ጣጣ ኢሳያስን እንደመጠየቅ መለስ ላይ ይቆልላሉ። መለስ ምን ያርጋቹሁ እሱ ነበር እኮ ኤርትራንቾችን አንከባክቦ የያዘው ይሳያስ ሲቀብጥ ገንዘቡን ቀይሮ በደላር ክፈል ለአስብ ያለው እሱ ነው ጥሉ ይሳያስ በመጠው

በጣም የሚገርመኝ ደግም ኤርትራኖች በስላም ግዜ ተገፍትረው የተጣሉ ማስመስላቸው ነው ። በጦርነት ግዜ ነው አደጋ እንዳያመጡ የተወገዱት፣ ደግሞ እንዳልኩት የፈለገ ንብረት ቢያፈሩ ከኤርትራ አይደለም ያመጡት ከኢትዬዽያ ነው ያመጡት ለምሳሌ የገብረ ቅብርጥዬስ ባቅላባ ባለቤት ለኤርትራኖች በድብቅ ሲረዳ ከርሞ ኤርትራ ትገንጠል ብሎ መርጦ እንደገና ሲባረር እኛ ነበርን በሹካ ያበላናቸው ብሎ ተሳድቦ ነው የወጣው ቅሌታም ሽማግሌ እኔ የለሁበትም ብሎ አርፎ አይቀመጥም ነበር ደግሞም የተባርሩት ነፃነት ካገኙ ከሶስት አመት ነው አምስት አመት በኋላ ነው ታድያ አኢትዬድያ እንደዚህ ከበደለቻቸው ንብረታቸውን ባይሆን ግማሹን ይዘው አይወጡም ነበር ወይ ሁለቱም ሀገሮች ብርን በሚጠቀሙበት ስዓት ቤት ገዝተው ቢሆን ኤርትራ ውስጥ ይህ ሁሉ ባነበረ ። እነሱ ግን ልክ እንደኢትዬዽያኖች ኢትዬዽያ ውስጥ ይኖራሉ ወደ ኤርትራ ዞረው ይጎርሳሉ። ደግሞም ማንም አነገረንም እንዳይሉ ቀንና ሌሌት አማሮች ኦ እያሉባቸው ነበር ለምን ኤርትራኖች አንድ የቡና ዛፍ ሳይኖራት አንደኛ ቡና ላኪ ሆነች ብለው መለስን አላስቆም አላስቀምጥ ብለውት ነበር ብዙ ጥላቻ ነበር ያን ሁሉ እያዩ አርፈው መቀመጣቸው እራሳቸውን ይዘኑ እንጂ ግዜማ ነበራቸው ንብረታቸውን ይዘው ለመውጣት።

ምሳሌዬ ካልገባህ ንብረት ክፍፍል እኮ ተደርጎዋል ኤርትራ እስብን ከኤርትራ ጋራ ማግኘቱዋ ንብረት ተካፈለች ማለት ነው። የምስት ምሳሌም ይህንኑ ነው ምስቱዋ ንብረት ከተካፈለች በዋላ ፣ የባሉዋ ቤት መቀመጥ ያምራታል የቤት ክራይ ሳትከፍል ከአዲስ ባሉዋ ጋራ እየማገጠች ለፈታቸው ባል ደግሞ ብቻውን ሶፋ ላይ እደር ልትለው ትፈልጋለች እሱ ትልቁን መኝታቤት ውስዳ ። በፋንክሎ ብሎ ማባረር ነው እቺን ውይስ ማስቀመጥ ነው ትላለህ አንተ የመስመር ዳኛ

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: [Video] GERD second turbine starts generating electricity

Post by Meleket » 15 Aug 2022, 04:50

ያደራፋሹ ሊቅ Ethoash፡ ዓሰብ የኤርትራ የበኵር ልጇ መሆኗን የምታውቅ ኣትመስልምና :lol: ፡ ሌላውን ጉዳይ ብናስረዳህም እንደማይገባህ ኣውቀናል። :mrgreen:

ስለ ኣሰብና ኣሰብ ላይ የነበረውን የ’ኢትዮጵያ ንብረት’ ሻዕብያ ዘረፈው ነው እያልክ ያለሀው መሰል። ወዳጃችን ያደረኣፋሹ ሊቅ፡ ህወሓት የኢትዮጵያን መንግሥት ምን ምን ወረሳት ወይ ዘረፋት ብለን ኣንጠይቅህም ኣይዞህ፡ ኢፈርትን የመሰረታችሁት በተሰረቀ የኢትዮጵያውያን ንብረት መሆኑን ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሁላችን ጠንቅቀን ሓቁን እናውቃለን። ስለ ዓሰብ ንብረት በኤርትራዊው የነጻነት ኃይል በሻዕብያ ስለመዘረፉ የደሰኮርከው ደግሞ፡ "ኢትዮጵያ’ኮ ፌዴሬሽን ከፈረሰ ጀምሮ እስከ ኢትዮጵያዊው የደርጉ ሰራዊት በኤርትራ ህዝብ ክንድ ተደቁሶ ከኤርትራችን ጓዙን ጠቅልሎ ተጠራርጎ እስከወጣበት ግዜ ድረስ፡ የኤርትራን ፋብሪካዎች በሙሉ ወደ “መሃል ኣገር ኣሸሽታለች” ሁለቱን ኤርትራዊ ወደቦችንም ለኣመታት ያለ ምንም ክፍያ ተጠቅማለች ወዘተ ወዘተ . . ." እንድንልና ከወዳጆቻችን ጋር እንድንቃቃር ፈልገህ ከሆነ እምብዬው ኣንልም። :mrgreen:

የአሁኑ ጨዋታችን፡ የብዙ ሺህ ኤርትራውያን ንብረትን “ያይናቸው ቀለም ደስ ስላላችሁ ብቻ” ዘርፋችሁ፡ በኢትዮጵያዉያን የተወከሉ የኤርትራውያን ንብረቶችንና ሃብቶችንም፤ ለወኪሎቹ በሃገር ውስጥ ደህንነት መስሪያ ቤታችሁ በኩል “ይህን የኤርትራውያን ያቶ(ወ/ሮ፡ ወ/ት) እገሌን ንብረትና ሃብት ለኢሓዴጉ ካድሬያች ለኣቶ(ወ/ሮ፡ ወ/ት) እገሌ በዚህ ሺህ ብር ሸጠነዋልና፡ የሽያጭ ውል ፈርሙ” እያላችሁ ወኪሎቹን በግድ እንዲፈርሙ ኣስገድዳችኋል። የሽያጭ ገንዘቡንም ባንክ ውስጥ “በማይንቀሳቀስ ሂሳብ” እስከ ዛሬ ድረስ ተቆልፎ፡ መንግሥታዊ ዝርፊያ በንጹሃን ኤርትራውያንና ትውልደ ኤርትራውያን ላይ ተፈጽሟል፡ በአቶ መለሷ ወያኔ።

ከዚህም ባሻገር የብዙ ሺህ ኤርትራውያን (ለዓመታት ከደመወዛቸው የተቆረጠ ገንዘብ) ማለትም የጥሮታ መብታቸውን ተገፈው በግፍ ነው የተባረሩት። ይህ ሁሉ የኤርትራውያን ሃብትም በአቶ መለሷ ወያኔ ለህዳሴው ግድብ የመሰረት ድንጋይ ማኖሪያነት እንደፈሰሰ እናውቃለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነው እያልን ያለነው፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:lol:
Ethoash wrote:
12 Aug 2022, 18:09
አቶ መስቀል

. . . ምሳሌዬ ካልገባህ ንብረት ክፍፍል እኮ ተደርጎዋል ኤርትራ እስብን ከኤርትራ ጋራ ማግኘቱዋ ንብረት ተካፈለች ማለት ነው። የምስት ምሳሌም ይህንኑ ነው ምስቱዋ ንብረት ከተካፈለች በዋላ ፣ የባሉዋ ቤት መቀመጥ ያምራታል የቤት ክራይ ሳትከፍል ከአዲስ ባሉዋ ጋራ እየማገጠች ለፈታቸው ባል ደግሞ ብቻውን ሶፋ ላይ እደር ልትለው ትፈልጋለች እሱ ትልቁን መኝታቤት ውስዳ ። በፋንክሎ ብሎ ማባረር ነው እቺን ውይስ ማስቀመጥ ነው ትላለህ አንተ የመስመር ዳኛ
ለኣ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: [Video] GERD second turbine starts generating electricity

Post by Ethoash » 15 Aug 2022, 13:36

አባባ መስቀል

አማርኛ ካልገባህ በእንግሊዘኛ ልንገርህ/////ይህንን ፁሁፍ ስታነብ ሊያቅርህ ይችላል። ልታስታወክም ትችላለህ ግን አንብበህ ከጨረስክ ፣ ምን ያህል ኤርትራኖች ቡዳዎች እንደሆኑ ትረዳለህ ። ለምሳሌ አንዲት ሴት ልጅ ለመወለድ ፈልጋ የፍቅር ጎደኛዋን ታማክረዋለች ፣ እሱም ልጅ ለመውለድ ከፈለግሽ ተጋብተን ወይም ሳንጋባም ቢሆን ሁለታችን አብረን መተኛት አለብን ይላታል። ኤርትራናዊቱም ፈጠን ብላ ነቅቼብሀለሁ ስሜት ህን ልታረካብኝ ነው። እንቢየው አለችው። ይባላል። ይህም ላይገባህ ይችላል። ካልገባህ ኤርትራዊ ነህ አይዞህ እራሰህን አትወቀስ

just because Derg and Meles or king Haile loot u , that doesn't give u the right to loot individual

second if TPKLF loot Ethiopia or not that is internal issue.

i am more interested in Port Assab and Djibouti port so i will tell u short story ..

forget about Ethiopian using port Assab for free Derg paid in million of young Ethiopian blood to use port Assab .. even Meles compromised our sovereignty to use Assab /// anyhow using Assab port for free or not that is Eritrean responsibility if they give it for free blame them not the Ethiopians // maybe Eritrean government see it advantageous to give free port service because Eritrean had full access to Ethiopian economy on the other hand Djibouti had zero acess to Ethiopian economy her people did not come and start business in Ethiopia as citizen instead they depend on service fee instead of charging us port fee. we don't pay for port access we pay for service and Djibouti make two billion dollar yearly

now let us compere Assab port and Djibouti port

Ethiopia using Assab port from 1991 up to the war started 1998 that means seven year Ethiopia used Assab port but the Buda Eritrean never did any improvement .... when the Golden kids switch our national port to Djibouti in 1999 ;;; Djibouti was dirt poor they dont even have electricity or any kind of economy when the golden kid call them they were over joy and the same day they call DP world Dubai port authority to build them brand new port in 2000 the port become operational i am talking world stranded port /// another fact DP world Djibouti port was their first port that they build after that they control over 100 terminal and 72 port around 40 countries starting from zero in just 20 years they control the whole world port even they buy so many port in USA, Australia STARTING From one port from Djibouti even Djibouti managed to build 7 port with in this 20 years but what did the Eritrea did in ten years that they had Ethiopian as customer nothing zero even after Ethiopia left they did not build or develop it

the funny part was the Eritrean go many billion of dollar from Dubai port authority that leased part of Assab port, even our elder member Ato Ciarg of ER said million time Ethiopia is fool because they end up paying Eritrea half the money even without using our port the question is where is the money goes..

more then this there is another thing that make no sense. Eritrean had very handsome leader, he is very tall, very presentable their is nothing he lack God give him every thing now let us compere him with Djibouti leader fat lazy looking very ugly man vs model looking Eritrea leader there is no match .... even God give Eritrea all the advantage over Djibouti such as 1000 km sea coast and young workers how in hell Djibouti win over Eritrea i could not fathom/// regardless the fat over weight ugly leader managed to get all supper power to setup shoe in Djibouti port ... today Djibouti doesn't even buy chicken from Ethiopia they fly chicken from Brazilian market , today Djibouti have access 24 hours water and electricity and they building industrial zone free trade zone ... their attitude is totally different then the Eritrean they are very grateful for Ethiopia today Djibouti doesn't need Ethiopia but still give us our own port free access they only charge us for service they provided /// they dont even check what Ethiopia import or export the port totally run by Ethiopian ... they dont need the Ethiopia port they have 7 another port all this development after our kid make a call in 1998/// trust me if we come back after ten years the Assab port still be the same while Djibouti enter first world economy

Post Reply