Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

ዘንድሮ

Post by Assegid S. » 11 Aug 2022, 07:10

በኣንድ ወቅት ... በስዩመ-ጠቅላይ-ሚንስትራቸው ቀን ... ግንባራቸው ከጉልበታቸው እስኪጋጭ ድረስ አጐንብሰው የተቀበሉዋትን ሰንደቅ-ዓላማ ዛሬ በእጃቸው እንኳ ሊነኩዋት ተጠይፈዋታል። እናንተኮ የዋህ ናችሁ 'የ security protocol ነው' እንዳትሉኝ ብቻ፤ ምክንያቱም በእንዲህ ያለ አጋጣሚ ... ከክብሪት እንጨት አንስቶ እስከ የትኛውም ነገር ለመሪዎች (ለVIP ሰዎች) ሲቀርብ ... በጥንቃቄ ተመርጦና ተመርምሮ፣ ለተግባሩ በተለየ ሰው ነውና። ሁኔታው አላሰገረመኝም... አሳዘኑኝ እንጂ፤ እነማን? ምስኪኗ ኢትዮዽያና ቀጭኗ አስተናጋጅ።

Source: የህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት መጀመር ማብሰሪያ ሥነ ስርዓት (11 August 2022)

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11627
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ዘንድሮ

Post by Noble Amhara » 11 Aug 2022, 07:16

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ዘንድሮ

Post by kibramlak » 11 Aug 2022, 09:43

አሰግድ
ሰውየው ትክክለኛ ገፅታውን ነው ያሳየው፣
ምንም አይገርምም
Assegid S. wrote:
11 Aug 2022, 07:10

በኣንድ ወቅት ... በስዩመ-ጠቅላይ-ሚንስትራቸው ቀን ... ግንባራቸው ከጉልበታቸው እስኪጋጭ ድረስ አጐንብሰው የተቀበሉዋትን ሰንደቅ-ዓላማ ዛሬ በእጃቸው እንኳ ሊነኩዋት ተጠይፈዋታል። እናንተኮ የዋህ ናችሁ 'የ security protocol ነው' እንዳትሉኝ ብቻ፤ ምክንያቱም በእንዲህ ያለ አጋጣሚ ... ከክብሪት እንጨት አንስቶ እስከ የትኛውም ነገር ለመሪዎች (ለVIP ሰዎች) ሲቀርብ ... በጥንቃቄ ተመርጦና ተመርምሮ፣ ለተግባሩ በተለየ ሰው ነውና። ሁኔታው አላሰገረመኝም... አሳዘኑኝ እንጂ፤ እነማን? ምስኪኗ ኢትዮዽያና ቀጭኗ አስተናጋጅ።

Source: የህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት መጀመር ማብሰሪያ ሥነ ስርዓት (11 August 2022)

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ዘንድሮ

Post by Assegid S. » 11 Aug 2022, 14:29

kibramlak wrote:
11 Aug 2022, 09:43
አሰግድ
ሰውየው ትክክለኛ ገፅታውን ነው ያሳየው፣
ምንም አይገርምም
ሰላም Kibramlak;

ትክክል ብለሀል፤ የእኔም አለመገረም ምክንያቱ ያ ነው። ከዚህ ባሻገር ግን ጠቅላይ ሚንስትሩ በአዕምሮ (በመንፈሳቸው) ፍፁም ጤናማ መስለው አልታዩኝም። በሌላ በኩል ደግሞ የኢትዮዽያ ህዝብ የባለሟሉን ትዕዛዝ ተቀብሎ ለምን አደባባዩን በእልልታና ጭብጨባ አላደመቀልኝም ብለው በኢትዮዽያ ላይ ያኮረፉ ይመስላሉ።

ባልና ሚስት ባለመግባባት ቢለያዩ፥ የጋብቻቸው ቃልኪዳን ቀለበት ይወልቃል እንጂ አንዳቸውም በንዴት ለዓመታት ቀለበቱን ያጠለቁበትን ጣት ቆርጠው አይጥሉትም። በህፃን አዕምሮ የሚያስቡት ህወሃትና ደጋፊዎቹም ያደረጉት ይህንኑ ነው። ብልፅግናም ሆነ ጠቅላይ ሚንስትሩ ከኢትዮዽያ በታች እንጂ ከኢትዮዽያ በላይ አይደሉም። የብልፅግናም ሆነ የየትኛውም ባለሥልጣን በደል "ኢትዮዽያዊ አይደለሁም" አያስብልም። አዕምሮ ያለው ሰው ተነጥቄያለሁ ያለውን "ኢትዮዽያዊነት" መልሶ ይነጥቃል እንጂ ለትንሹ ትልቁን አይጥልም። ኢትዮዽያን ከግለሰብና ከፓርቲ በታች አሳንሶ በኢትዮዽያ ላይ ማኩረፍ ... የግለሰብና የድርጅትን በደል ከሀገር በላይ ተመልክቶ "ኢትዮዽያዊ አይደለሁም" ማለት ... ልክ እንደ ኣማራ ተረት ... "ለዶሮ በሽታ በሬ ማረድ" ነው።

መልካም ቀን Kibramlak.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ዘንድሮ

Post by Ethoash » 11 Aug 2022, 15:05

አይ የቡዳ አማራ ጉዶች ዶክተር አብይ የሆነ ስው ያናግረው ነበር ልብ አላለም ባንዲራው ሲስጠው ድግሞ ምን ይስራለታል ሚስቱ አትቀበልለትም ነበር ወይ ። ደግሞ ከማንም ስው ላይ መቀበል የለበትም ማን ስጥ አለው ፣ ሁለተኛ በአፍሪካ አንደኛ በአለም አስረኞቹ ላይ ያለውን ግድብ ሊከፍት ነው የሄደው ስለዚህ ባንዲራ ይበልጣል ወይስ የመጣበት ተልኮ።

ሶስተኛ ምነው እናንተ ቡዳዎች የወያኔ ባንድሪ ስትሉ አነበረም ወይ ልሙጡ ስላልሆነ አልቀበልም ማለቱስ ቢሆን ። ደግሞም የጉሙዝን ባንዲርያ እንቢ ቢል ኖሮ አንድ ነገር ቅጥልጥል በሉ እናንተን የሚያረካ ማንም የለም። ወርቅ ቢፈስላቹሁ በውተት ቢያጥቡዋቹሁ በማር ቢለውሱዋቹሁ በቅቤ ቢያበሉዋቹሁ ፣ ፋንዲያ ነው የምትሉት ቡዳዎች ። አሁን ይህንን ግድብ ቡዳ ለመብላት ነው።

እኔ ህፃን ልጅ ባንዲራ ብት ስጠውና ሳያያት ቢዘጋት ነገ ያለችበት ቦታ ሄደህ ባንድራውን ተቀበል እለዋለሁ ግን ይህ ጠብደል አማራ ለመታየት ብሎ ባንዲራ የሚስጠው ምን ቤት ነው።

ለምሳሌ ማንኛውንም ቪድዬ ተመልከቱ አማራ ያለበት ፣ አንዱ አማራ ይመጣና መድረክ ላይ ያሉትን ማክሮፎን ያስተካክላል ቪድዬ ውስጥ ለመግባት። ሌላው ደግሞ ሳይጠራ ዘበኛ ሆኖ ስውን ገፍ ግፍ መንገድ ክፈቱ ይልና ስውን ይገፋል ብቻ ማንኛውንም ስበስባ ተመልከቱ አንዱ ማክሮፎን ያስተካክላል ። ወይም ውሃ ይስጣል ወይ ውሃ ያነሳል ስለዚህ አብይ ስልችቶታል እነዚህ ጀዝባዎች ማረም። ከዚህ በፊት አይታችዋል ጀዝባ ብሎ ሲሳደብ አንዱ አብሽቆት ነው። አሁንም የእርጎ ዝንብ ባንዲራ ስጥቶ በሱ ቤት እኮ ባንድራውን የያዘ በሙሉ አማራ መሆኑ ነው።

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ዘንድሮ

Post by kibramlak » 12 Aug 2022, 06:09

ትክክል አሰግድ ! ሚስቱም በባሏ ድርጊት የተሸማቀቀች ትመስላለች፣
አሰግድ፣ ሰውየውን አጋጣሚዎች ትልቅ ቦታ አስቀመጡት እንጅ ሲበዛ ትንሽ ሰው ነው፣፣ የህፃንን በሀሪ የተላበሰ እዩኝ እዩኝ የሚወድ፣ ለጊዜያዊ ፍላጎት የሚስገበገብ ፣ እንደ አዋቂ ሳይሆን እንደ ህፃን አኩራፊ እና ንግግሩ ሁሉ የትንሽ ሰው፣፣ ሲበዛ ውሸታም እና ባከበረው ህዝብ የተሳለቀ ባለጌ መሆኑን ነው ገሀድ ያወጣው፣፣
ሰላም ስንብት
Assegid S. wrote:
11 Aug 2022, 14:29
kibramlak wrote:
11 Aug 2022, 09:43
አሰግድ
ሰውየው ትክክለኛ ገፅታውን ነው ያሳየው፣
ምንም አይገርምም
ሰላም Kibramlak;

ትክክል ብለሀል፤ የእኔም አለመገረም ምክንያቱ ያ ነው። ከዚህ ባሻገር ግን ጠቅላይ ሚንስትሩ በአዕምሮ (በመንፈሳቸው) ፍፁም ጤናማ መስለው አልታዩኝም። በሌላ በኩል ደግሞ የኢትዮዽያ ህዝብ የባለሟሉን ትዕዛዝ ተቀብሎ ለምን አደባባዩን በእልልታና ጭብጨባ አላደመቀልኝም ብለው በኢትዮዽያ ላይ ያኮረፉ ይመስላሉ።

ባልና ሚስት ባለመግባባት ቢለያዩ፥ የጋብቻቸው ቃልኪዳን ቀለበት ይወልቃል እንጂ አንዳቸውም በንዴት ለዓመታት ቀለበቱን ያጠለቁበትን ጣት ቆርጠው አይጥሉትም። በህፃን አዕምሮ የሚያስቡት ህወሃትና ደጋፊዎቹም ያደረጉት ይህንኑ ነው። ብልፅግናም ሆነ ጠቅላይ ሚንስትሩ ከኢትዮዽያ በታች እንጂ ከኢትዮዽያ በላይ አይደሉም። የብልፅግናም ሆነ የየትኛውም ባለሥልጣን በደል "ኢትዮዽያዊ አይደለሁም" አያስብልም። አዕምሮ ያለው ሰው ተነጥቄያለሁ ያለውን "ኢትዮዽያዊነት" መልሶ ይነጥቃል እንጂ ለትንሹ ትልቁን አይጥልም። ኢትዮዽያን ከግለሰብና ከፓርቲ በታች አሳንሶ በኢትዮዽያ ላይ ማኩረፍ ... የግለሰብና የድርጅትን በደል ከሀገር በላይ ተመልክቶ "ኢትዮዽያዊ አይደለሁም" ማለት ... ልክ እንደ ኣማራ ተረት ... "ለዶሮ በሽታ በሬ ማረድ" ነው።

መልካም ቀን Kibramlak.

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ዘንድሮ

Post by sarcasm » 12 Aug 2022, 06:54

kibramlak wrote:
12 Aug 2022, 06:09
ትክክል አሰግድ ! ሚስቱም በባሏ ድርጊት የተሸማቀቀች ትመስላለች፣
አሰግድ፣ ሰውየውን አጋጣሚዎች ትልቅ ቦታ አስቀመጡት እንጅ ሲበዛ ትንሽ ሰው ነው፣፣ የህፃንን በሀሪ የተላበሰ እዩኝ እዩኝ የሚወድ፣ ለጊዜያዊ ፍላጎት የሚስገበገብ ፣ እንደ አዋቂ ሳይሆን እንደ ህፃን አኩራፊ እና ንግግሩ ሁሉ የትንሽ ሰው፣፣ ሲበዛ ውሸታም እና ባከበረው ህዝብ የተሳለቀ ባለጌ መሆኑን ነው ገሀድ ያወጣው፣፣
ሰላም ስንብት
Please wait, video is loading...

Post Reply