Page 1 of 1

Re: It's Better To Be Feared Than Liked

Posted: 11 Aug 2022, 09:55
by Ethoash
አቶ ሮማን

እስቲ የኢትዬዽያን የጦር እስረኞችን ተመልክተህ ፣ ወያኔውች ይጨርሱዋቸው ፣ ይፍጆቸው ትላለህ ምንም ምህረት አያሳዩ አንድ ለወሬ ሳይቀር ይጨርሱዋቸው ትላለህ ወይ ፣ ወይስ ሙዚቃህን ትቀይራለህ፣ ወይስ መልስ ከመስጠት ደባህ ይጠፋል ። አንተ ወንድ ከሆንክ እስቲ ይህንን መልስና አንተ የምትለውን እንስማለን። በንተ ቤት ጠላት ህ ብቻ ነው የሚሞተው፣ ጠላት ህ ብቻ ነው የጦር እስረኛ የሚሆነው። አንተ ብቻ ነህ የምትተኩስው፣ ጠላት ህ ደግሞ መሞት ብቻ ነው አንተ ትገድላለህ እነሱ ይሞታሉ እንጂ አንድም ስው ከአንተ በኩል አይሞትም። ማለት ነው። አለበለዚያ መጥተህ ልክ እንደወንድ ልጅ መልሱን ስጥ ወይ ደግሞ እንደ ባጫ ደበሌ ፎቶ ሾፕ ነው ይሄንን አላምንም ብለህ በል ማን ይከለክልሀል።





Ato Roman

would u said kill all Ethiopian POW......... YES OR NO