Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የምርጥ ኢትዮጲያውያን መሰረታዊ ችግር የኛ ጥቅም የሚከበረው የተጋሩ፣ የኦሮሞ፣ የሲዳማው ወይ የወላይታው ብሄር የቡድን መብት ሲጨፈለቅ ነው የሚል አቋም መያዛቸው ነው።

Post by sarcasm » 10 Aug 2022, 19:55

By Ethiopia Hagere (Facebook page)
·
የአማራ እና የምርጥ ኢትዮጲያውያን መሰረታዊ ችግር የኛ ጥቅም የሚከበረው የተጋሩ፣ የኦሮሞ፣ የሲዳማው ወይ የወላይታው ብሄር የቡድን መብት ሲጨፈለቅ ነው የሚል አቋም መያዛቸው ነው። ከለውጡ በኋላ የአብይ አህመድ ግንባር ቀደም ድቤ መቺ የሆኑትም አብይ ህዝባዊ እኩልነትን ያስከብራል ብለው ስላመኑ ሳይሆን እነሱ "ዘረኞች" የሚሏቸውን ደፍጥጦ፣ ህገመንግስቱን ቀይሮ ለኛ ትመቸን እንጂ ሌሎች የራሳቸው ጉዳይ የምታስብል ሀገር ይፈጥርልናል ብለው ነበር።
ዛሬ ለደረስንበት ተገላቢጦሽ ብዙ ትንተናዎች መኖራቸው እንዳለ ሆኖ ዋናው ነገር ግን ተገላቢጦሽ ላይ መድረሳችን ነው። በግሌ የነሱ አቋምን የምቃወመው በጋራ ጥቅም እና በእኩልነት ላይ የተመሰረተ ሀገር እንዲኖረን ስለምፈልግ ነው። አንዱ አንዱን ገፍቶ የራሱን ጥቅም ብቻ የሚያስከብርበት ሀገር ኢፍትሃዊነት የነገሰበት ሀገር ከመሆኑም ባሻገር እንደ ሀገር ለመቀጠል ሁኔታው አይፈቅድለትም።
On the same token, what ever political or ethnic background you have ከላይ ያለውን ተመሳሳይ አቋም የምታራምድ ከሆነ I cant stand with the wrong side. በዚህ የመረጃ እና አለም አቀፋዊነት ዘመን በሴራ ፖለቲካ አታልዬ ሌሎች የሚገባቸውን መብት ቀምቼ እኔ የማይገባኝን እወስዳለው ካልክ you are doomed to fail.

Please wait, video is loading...