በግ ጤፍ ዘይት ስንዴ ዱቄት ስካር እና በርካታ መኪና የልጆች ወተትን ጨምሮ ብዙ ንብረቶችን ዘርፈው ሲሸጡ እና ሲበሉ እረ ይሄ ነገር ወዴት እየሄደ ነው ተብሎ ሲጮህ "ምንም የተዘረፈ ነገር የለም ኮንትረባንድ ነው የተያዘው" ብለው ለሌቦቻቸው ጥብቅና ሲቆሙ ነበር::
ዛሬ መታወቂያ የሌለው አአ መግባት አይችልም ሲባል እንዴት መታወቂያ ተጠይቀን ወደ አአ እንገባለን በማለት
"የአማራ ህዝብ ላይ ግፍ እየተፈፀመ ነው" እያሉ ነው
ግፍ ምን እንደ ሆነ የግፋችሁን ጥግ ከረሳችሀት ላስታውሳቹ ብዬ ነው
Segni Gudina
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/permalink.php? ... 6288701725