Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የፊንፊኔ መንገድ ተዘግቶብናል ብለው የሚነፋረቁ ተስፋፊ ሀይላት: የትግራዩ ጦርነት ከመጀመሩ 1 አመት በፊት የትግራይ መንገድን አዘግተው ሲዘርፉና ሲያዘርፋ እንደ ነበር እንዴት ሊረሱት ቻሉ?

Post by sarcasm » 10 Aug 2022, 19:41

የፊንፊኔ መንገድ ተዘግቶብናል ብለው የሚነፋረቁ ተስፋፊ ሀይላት: የዛኔ የትግራዩ ጦርነት ከመጀመሩ አንድ አመት በፊት ፋኖ በሚባሉ ዘራፊዎቻቸው የትግራይ መንገድን አዘግተው ንብረት ሲዘርፉ እና ሲያዘርፋ እንደ ነበር እንዴት ሊረሱት ቻሉ?
በግ ጤፍ ዘይት ስንዴ ዱቄት ስካር እና በርካታ መኪና የልጆች ወተትን ጨምሮ ብዙ ንብረቶችን ዘርፈው ሲሸጡ እና ሲበሉ እረ ይሄ ነገር ወዴት እየሄደ ነው ተብሎ ሲጮህ "ምንም የተዘረፈ ነገር የለም ኮንትረባንድ ነው የተያዘው" ብለው ለሌቦቻቸው ጥብቅና ሲቆሙ ነበር::
ዛሬ መታወቂያ የሌለው አአ መግባት አይችልም ሲባል እንዴት መታወቂያ ተጠይቀን ወደ አአ እንገባለን በማለት
"የአማራ ህዝብ ላይ ግፍ እየተፈፀመ ነው" እያሉ ነው 😁
ግፍ ምን እንደ ሆነ የግፋችሁን ጥግ ከረሳችሀት ላስታውሳቹ ብዬ ነው 🙂

Segni Gudina
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/permalink.php? ... 6288701725

union
Member+
Posts: 6045
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የፊንፊኔ መንገድ ተዘግቶብናል ብለው የሚነፋረቁ ተስፋፊ ሀይላት: የትግራዩ ጦርነት ከመጀመሩ 1 አመት በፊት የትግራይ መንገድን አዘግተው ሲዘርፉና ሲያዘርፋ እንደ ነበር እንዴት ሊረሱት

Post by union » 10 Aug 2022, 20:09

ስደተኛው

ምን አባህ አገባህ በፋኖ ሀገር? ፋኖ ቢዘጋ የራሱን መሬት ላይ ነው። ሸዋ የፋኖ ነው። አሁን ቀስ እያለ እየገባቹ ነው። :lol: :lol: :lol: :lol:

ስደተኛ። በሀገራችን ምን አባህ አገባህ :lol:


Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የፊንፊኔ መንገድ ተዘግቶብናል ብለው የሚነፋረቁ ተስፋፊ ሀይላት: የትግራዩ ጦርነት ከመጀመሩ 1 አመት በፊት የትግራይ መንገድን አዘግተው ሲዘርፉና ሲያዘርፋ እንደ ነበር እንዴት ሊረሱት

Post by Abere » 11 Aug 2022, 11:45

Mixing apples and Oranges. There is no parallelism between blocking bandit TPLF by the Woldiya people and trying to obstruct civilian movements in the vicinity of Addis Ababa. The only proof to claim such an equivalency is when the Oromia region officially declares so. If OLF attempts so then it will die the same death TPLF died.

Post Reply