Page 1 of 1

ለምን ይህ ልጅ አብይ አይገድለውም ፣

Posted: 10 Aug 2022, 18:39
by Ethoash
አስባችዋል ወይ ይህ ልጅ እንዴት ነው እንዲህ በድፍረት የሚናገረው፣ ልክ እንደ እንጅነሩ ፣ ልክእንደአጫሉ ልገደል አይችልም ወይ። እኔ በጣም ነው የፈራሁለት ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ጠያቂዎች ነበሩት ሁሉም ጎመን በጤና ብለው ለቀዋል ። ይህ ደግሞ ጠያቂ በጣም አዛዘኝ፣ ለምን ብትሉ ከልቡ ነው የሚስማው ። ሌላው የገረመኝ ደግሞ የቴድሮስ ልጅነት የልጅ አዋቂ መሆኑ ነው። ኢትዬዽያ በመቶ አመት አንዴ የሚገኙት እንዲ ያሉ ሰዎች በደርግ ግዜ ቢሆን ይገደሉ ነበር እደሜ ለትግሬዎች የነፃ ንጝግር መብት ሕዝባችን ላይ አፅድቀው ሄዱ ፣


Re: ለምን ይህ ልጅ አብይ አይገድለውም ፣

Posted: 10 Aug 2022, 22:37
by Axumezana
እውነት፥ መናገር፥ ዋጋ፥ ያስከፍላል። ይኸ፥ ልጅ፥እውነትን፥ይዞ፥ ቀኝ፥ ግራ፥ ሳይል፥ ከአባይ፥ ሚድያ፥ ጀምሮ፥ በድቅድቅ፥ጨለማ፥ ውስጥ፥ እያበራ፥ ነው። ክፉ፥ ነገር፥ የደረሰበት፥ ቀን፥ አብይ፥ ከልጆቹ፥ አንዳን፥ ያጣል።