ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ ክፍል 1 |etv
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ ክፍል 2 |etv
የመጀመሪያ ዙር አይቼዋለሁኝ ሁለተኛውን ዙር ደግሜ አየዋለሁ ። እንቅልፍ እንቢ ሲለኝ የማየው ቪድዬ ነው። በጣም የሚገርመው ደግሞ አብይ ሙሉ በሙሉ ተመልሷዋል ትክክለኛውን መንገድ ልሄድ የተዘጋጀ ነው የሚያሳየው ግን አብይ በጣም ወላዋይ ስለሆነ ፣ ስለዚህ ምንም አይታወቅም ስለዚህ ምናልባት እንደገና መንገዱን ሊስት ይችላል።