Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ሕዝብ ራስ ገዥነት ትግል በነገው ቀን ይለይለታል!

Post by Horus » 10 Aug 2022, 13:38

የክልልነት መብታችን ተከብሮ ወደ ሬፈረንደም ሂደት በሰላም መንገድ እኛም መንግስትም ኢትዮጵያም የሰላም ጎዞ እንጀምራል!! ብልጽግና በሃይልና በገንዘብ ጉራጌን በክለስተር ጨፍልቆ ዘርና ባህላችንን ለማጥፋት ከወሰነ መላ ጉራጌ ካገር ቤት እስከ ዱባይ ፣ከዱባይ እስከ አምስተርዳም፣ ካምስተርዳም እስከ እስከ ተባበሩት መንግስታት እስከ መጨረሻው ትግሉን ያቀጣጥላል ። በዚህ ዘመን በኛ ትውልድ ጉራጌ አይጠፋም! ጉራጌ አንድ ቃል አለው! ቃሉ ምስክሩ ነው!! ጉራጌ ክልል ነው። ኬር ለኢትዮጵያ ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!!






Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ሕዝብ ራስ ገዥነት ትግል በነገው ቀን ይለይለታል!

Post by Horus » 10 Aug 2022, 14:06

ያቢይ መንግስት ጉራጌዎችን በገፍ ማሰር ጀመረ!

Post Reply