Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

You may like him or not, you may wish him death, but one thing remains fact

Post by DefendTheTruth » 10 Aug 2022, 12:33

He has left his lasting imprint on the nation's capital, perhaps not less than the founder of the capital himself, Emperor Menelik II. No one can erase that, forget about the lumpen Ethio-Mereja dwellers of all of their adult lives. Losers!



Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: You may like him or not, you may wish him death, but one thing remains fact

Post by Ethoash » 10 Aug 2022, 16:09

ddt

i say it million time all Addis Ababa residence must stop using wood to cook their food , they have to switch to biogas and electricity

ዋሴ ምጣድ አራት ሺህ ብር ሲሆን የድሮ የኤሌትሪክ ምጣድ ድግሞ ፫ሺህ አምስት መቶ ብር ነው ታድያ ልዩነቱ የሚወስደው ኤሌትሪክ ሲሆን ፣ የዋስ ምጣድ በተራ ሶኬት የሚስራ ነው። ሰለዚህ በጣም ትልቅ ጥቅም እናገኛለን። ትንሽ ችግሩ ሁሉ ነገሩ ከቻይና መምጣቱ ነው። አገራችን ማምረት ከቻልን ደግሞ በጣም ተወዳጅነቱን ይጨምራል



1500 ዋት ሀይል መቀነስ የሚችል ምጣድ በኢትዮ .....ይህ ደግሞ ኤሌትሪክ መቆጠቡ ብቻ ሳይሆን ፣ ሁሉ ነገሩ አገር ውስጥ መስራቱ ነው ተመራጭ የሚያረገው።



እንግዲህ ዶክተር አብይ ለውጭ ተመርቶ ለመጣ ፓርክ እና ሜጋ ፕሮጀክት ከአስር ቢሊዬን ደላር በላይ ማወጣት ቅምም ካላለው ። ለምን አንድ ቢሊዬን ብር ለተሻሻለ ምጣድ ማምረቻ አውጥቶ አገሪቱን ከደን ጭፍጨፋ አያድናትም ። ችግሩ አስተሳሰባችን ነው። ለአገር ውስጥ ምርት ላለን አመለካከት ትንሽ ስለሆነ ከውጭ አገር ተመሳሳይ ምርት በቢሊዬን ብር ከዝተን እናስገባለን ፣ በአገር ውስጥ በሚሊዬን ብር መስራት እየቻልን። ለዚህ ነው አብይ ይህንን አስተሳስብ ስብሮ ኢንቪስት በነዚህ ልጆች አርጎ አገርን መለወት የሚቻለው።

ይህንን ቪድዬ በደንብ ካየህው የሚሉትን ስማ ለምሳሌ አንድ ስው እንጀራ ለመጋገር አንድ ኪሎ ዋት ካባከነ በሚሊዬን የሚቆጠሩ እንጀራ መጋገሪያዎች እንድ ሺህ ኪሎ ዋት ነው ሶስት መቶ ኪሌ ዋት ነው ያለው ቪድዬ ላይ ብቻ የአንዱን ግድባችንን አመታዊ የኤሌትሪክ ምርት እናባክናለን ማለት ነው ። ልክ አንድ ግድብ የሚስራበትን ገንዘብ እናባክናለን ማለት ነው በድሮ የኤሌትሪክ ምድጃ ከተጠቀምን ።

Post Reply