እንከፍ ብቻ ነው ያለው እናም ይህ ሲያንሰን ነው፡፡ ግን ይህ የጋላ ዘፈን ወረቀት ላይ በመሆኑ ኢንዲተፉ ይገረጓታል፡፡
ካለው መረጃ አዲስ አበባ ከ 54 ሺ ሄክታር ወደ 50 ሺ ታንሳለች ተብሎ ይጠበቃል፡፡
-
- Member
- Posts: 4214
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
-
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Re: የአዲስ አበባ የተወሰነው መሬት ወደ ኦሮምያ ተካለለ ግን ለህዝብ ማሳወቁ ከብዷቸዋል
በአንተ ሂሳብ ከ አምሳ አራት ሺህ ሄክታር ወደ አምሳ ሺህ ሄክታር ቀነስ ማለት ነው። ይህ ማለት አራት ሺህ ሄክታር ብቻ ነው የተቀነስው ። ታድያ አምሳ ሺህ ሄክታር ይዘህ ዝም ከማለት አራት ሺውን ሄክታር ለማስመለስ ብለህ አምሳውን ሺህ ሄክታር ማጣትም ይመጣል ።
በሁለተኛ ደረጃ አራት ሺህ ሄክታር መሬት ተሽክመው ይወስዱታል ወይ ፣ አይወስዱትም አስተዳደር ብቻ ነው የቀየረው ስለዚህ ሞኝ ባንሆን ይቻላል ። ያለውን መሬት ድራርበን ሃያ ፎቅ በንስራበት አምሳ ሺህ ሄክታር ወድ ሚሊዬን ሄክታር አደገ ማለት ነው።