Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Serious Projects ongoing in Amhara Region

Post by Noble Amhara » 09 Aug 2022, 19:52

Bahir Dar bridge

Eastern Amhara - Djibouti Railway

compare this to billion dollar bado library ethioash

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Serious Projects ongoing in Amhara Region

Post by sarcasm » 09 Aug 2022, 20:27

Noble Amhara wrote:
09 Aug 2022, 19:52
Bahir Dar bridge

The funding was approved in 2017 so this is another Weyane project that has not been completed yet.
Please wait, video is loading...

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Serious Projects ongoing in Amhara Region

Post by Noble Amhara » 09 Aug 2022, 20:35

Here is Emperor Haile Selassie's completed project in Aksum

now back to topic

The marvelous Bahirdar Abay River Extra-dosed Bridge has an overall span of 380 meters. The Bridge when completed will have a cross-sectional width of 43 meters that will accommodate 6 vehicles on the left and right lane, a two way bicycle lane and a 5 meter walkway on both sides.
The Bridge with a project cost of 51million $ will be constructed by CCCC who entered into a contract agreement on August 05, 2019.

The projects supervision will be done by a Turkish consultant named BOTEK Bosphorus in sub consultancy with STADIA Engineering Works Consultant. The project which is financed by the Government of Ethiopia is expected to be fully completed within 3 years.

so where is weyane?
sarcasm wrote:
09 Aug 2022, 20:27
Noble Amhara wrote:
09 Aug 2022, 19:52
Bahir Dar bridge

The funding was approved in 2017 so this is another Weyane project that has not been completed yet.
Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Serious Projects ongoing in Amhara Region

Post by Ethoash » 10 Aug 2022, 16:35

Noble Amhara

ወንድም አንድ ነገር አስበሀል ፣ ጦርነት ቢነሳና ትግሬዎቹ መጥተው ቢያፈነዱት ስ ብለህ አስበኸው ታወቃለህ ፣ ስላም ከሌለ እድገት የለም አንተ ሶስት አመት የፈጀብህን ድልድይ በአንድ ደቂቃ ውስጥ ያፈራርሱልሀል። ታድያ መፍትሄው ምንድነው ካልክ ለስላም መጮህ ፣ ለስላም የሚከፈለውን መክፈል። ለምሳሌ ፋኖ የፈለገ ቢታጠቅ ቢስለጥን በክልሉ ውስጥ መቀመጥ አለበት፣ ወልቃይትም በድረድር ለሚገባው ስው መመለስ አለበት አማራው አሁን ያልከውን እድገት ላይ ለመጠመድ ። ግን አማራ ወልቃይት የኔ ነው ብሎ ችክ ላከ፣ ትግሬዎችን ወይም ወያኔዎችን ካላጠፋን ስላም አይመጣም ካልክ ዝም ብለህ ነው የምትደክመው ማለት ነው።

እንዳልኩህ ስላም በነፃ የለም የራሱ የሚያስከፍልህ ነገር አለ። ወልቃይትን ለቀህ ፣ ፋኖን ከአማራ ክልል ውስጥ አንድ ስንዝር መሬት ሳታስወጣ መቀመጥ አለብህ ። አንዱ ተነስቶ ትግሬዎች የቀን ጅብ ናቸው ካላጠፋናቸው ስላም አይመጣም ካለ ብቻውን ላከው እንጂ ማንም መስማት የለበትም ይህንን እብደት ይህንን ካላረግህ እነዚህን ስዎችን ፊለፊት ካልተጋፈጥክ ልማት ህ ድካም ብቻ ነው። ትግሬዎችም በቦታቸው የፈለጉትን ያርጉ አንድ ስንስር መወጣት የለባቸውም ከወጡ ግን ምን ይድረጋል ግን ገናለገና ሊወጡ ይችላሉ ብሎ ጦር መጥራት ትርፉ ወድቀት ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Serious Projects ongoing in Amhara Region

Post by Abere » 10 Aug 2022, 16:48

ይኸ የሰይጣን ምክር ይባላል። አባቶች በጣም ጠቃሚ ምክር ሲመክሩ የሰይጣን ጆሮ አይሳማ እንጅ ብለው ይጀምራሉ። ለአማራ ሲሆን ልማት ሁሉ መጥፎ ነው ለሌላ ሲሆን ደግሞ ስለ ጎጆ ኢንዱስትሪ ሙያ የባህላዊ ኢኮኖሚ ምክርህን ታዝረበርበዋለህ። አማራ ሲበለጽግ ለትግሬም ይተርፈዋል። ሃብታም ጎረቤት መልካም ነው። ሲቸግር መሰደጃ ይሆናል ፡ በአለው ኣቅም እንኩዋን ይኸው ወልድያ ቆቦ የብዙ ትግሬ መሰደጃ ማረፊያ ሁኗል። ለምን አቅማች ሁን ማወቅ ያቅታችኋል - ወልቃይት ሁመራ ላታገኙት ጊዜ አታባክኑ። Accept defeat and move on - don't salivate on what is others. There is no calculus Humera, Welqait and Raya are Tigres. This only the TPLF's erroneous equation which in the first place got Tigres wrong and put them in trouble. Stay out of trouble. Don't dream in vacuum.
Ethoash wrote:
10 Aug 2022, 16:35
Noble Amhara

ወንድም አንድ ነገር አስበሀል ፣ ጦርነት ቢነሳና ትግሬዎቹ መጥተው ቢያፈነዱት ስ ብለህ አስበኸው ታወቃለህ ፣ ስላም ከሌለ እድገት የለም አንተ ሶስት አመት የፈጀብህን ድልድይ በአንድ ደቂቃ ውስጥ ያፈራርሱልሀል። ታድያ መፍትሄው ምንድነው ካልክ ለስላም መጮህ ፣ ለስላም የሚከፈለውን መክፈል። ለምሳሌ ፋኖ የፈለገ ቢታጠቅ ቢስለጥን በክልሉ ውስጥ መቀመጥ አለበት፣ ወልቃይትም በድረድር ለሚገባው ስው መመለስ አለበት አማራው አሁን ያልከውን እድገት ላይ ለመጠመድ ። ግን አማራ ወልቃይት የኔ ነው ብሎ ችክ ላከ፣ ትግሬዎችን ወይም ወያኔዎችን ካላጠፋን ስላም አይመጣም ካልክ ዝም ብለህ ነው የምትደክመው ማለት ነው።

እንዳልኩህ ስላም በነፃ የለም የራሱ የሚያስከፍልህ ነገር አለ። ወልቃይትን ለቀህ ፣ ፋኖን ከአማራ ክልል ውስጥ አንድ ስንዝር መሬት ሳታስወጣ መቀመጥ አለብህ ። አንዱ ተነስቶ ትግሬዎች የቀን ጅብ ናቸው ካላጠፋናቸው ስላም አይመጣም ካለ ብቻውን ላከው እንጂ ማንም መስማት የለበትም ይህንን እብደት ይህንን ካላረግህ እነዚህን ስዎችን ፊለፊት ካልተጋፈጥክ ልማት ህ ድካም ብቻ ነው። ትግሬዎችም በቦታቸው የፈለጉትን ያርጉ አንድ ስንስር መወጣት የለባቸውም ከወጡ ግን ምን ይድረጋል ግን ገናለገና ሊወጡ ይችላሉ ብሎ ጦር መጥራት ትርፉ ወድቀት ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Serious Projects ongoing in Amhara Region

Post by Ethoash » 10 Aug 2022, 17:30

Abere wrote:
10 Aug 2022, 16:48
ይኸ የሰይጣን ምክር ይባላል። አባቶች በጣም ጠቃሚ ምክር ሲመክሩ የሰይጣን ጆሮ አይሳማ እንጅ ብለው ይጀምራሉ። ለአማራ ሲሆን ልማት ሁሉ መጥፎ ነው ለሌላ ሲሆን ደግሞ ስለ ጎጆ ኢንዱስትሪ ሙያ የባህላዊ ኢኮኖሚ ምክርህን ታዝረበርበዋለህ። አማራ ሲበለጽግ ለትግሬም ይተርፈዋል። ሃብታም ጎረቤት መልካም ነው። ሲቸግር መሰደጃ ይሆናል ፡ በአለው ኣቅም እንኩዋን ይኸው ወልድያ ቆቦ የብዙ ትግሬ መሰደጃ ማረፊያ ሁኗል። ለምን አቅማች ሁን ማወቅ ያቅታችኋል - ወልቃይት ሁመራ ላታገኙት ጊዜ አታባክኑ። Accept defeat and move on - don't salivate on what is others. There is no calculus Humera, Welqait and Raya are Tigres. This only the TPLF's erroneous equation which in the first place got Tigres wrong and put them in trouble. Stay out of trouble. Don't dream in vacuum.

በጣም ለማከብርህና ለምወድህ ሕይወቴን ጭምር ለምስጥልህ ውዱ አባታችን አቡዋሯ፤ ምንም ኤርትራዊ ብት ሆንም በእናት ህ ኢትዬዽያዊ ስለሆንክ ያው ሙሉ ኢትዬዽያዊ ነህ። አንተ የስላም ስው አይደለህም ስላም በጣም ወድ ናት ፣ ብዙ ደም ይከፈልበታል። የኢትዬዽያ ታሪክ የሚጀምረው ከ1991 ነው። ከዚያ በፊት የነበረው ታሪክ የአማራ ታሪክ ነው። ጣለው ላይነሳ ሞቶዋል፣ አሜሪካኖቹ The New deal የሚሉት ነው።

The New deal is after the golden come to Addis Ababa and draw the new Ethiopian fed map. everything start from that point ... u know why.. i will tell u why.ደርግ ትግሬ እና ኤርትራ የኛ ናት ብሎ ጦርነት አረገ። በጦርነት ደግሞ በአደረ አፋሽ ነው። if Derg had win the war he would have taken everything Eritrea and Tigray the same we Ethiopian took the Ogaden because we win the war.. in war the winner take all rule apply.. so the whole Ethiopia belong to Golden once the reach and Ethiopia surrendered u cant claim your land it is lost to winner... otherwise we can also demand Eritrea is ours because once we had the Eritrea land including Assab port but once they win they took it end of story

ወልቃይትም እንዲሁ፣ ትግሬዎች አሽንፈው ሲገቡ አማሮች እጅ ስጥተዋል ይህ ማለት እንኳን ወልቃይት አይደልመ አማራም በሙሉ ትግሬዎች ቢፈልጉ የእኛ ነው ማለት ይችሉ ነበር ። እጅ ስጥተሀል እንቢ ካልክ ያስወግድህ ነበር ። ግን ኢትዬዽያን በሙሉ ስጡህ አንተ ግን ወልቃይትን ልትቀማቸው ትፈልጋለህ። እኔ ምንም ችግር አይኖረኝም ነበር ወልቃይትን የምትፈልጉት ልታለሙ ቢሆን በፍፁም የልማት ስዋች አይደላቹ ሁም ፣ ወልቃይትን የምትፈልጉት የትግሬዎችን ጉሮሮ ለማነቅና ለመዝጋት ነው። ይህ ደግሞ አይሆንም ስለዚህ ስላም የለም ማለት ነው። ስላም ከሌለ ደግሞ ድልድይ መስራቱ የሞኝነት ልፋት ይሆናል።

ስለዚህ አሟሮች እንዳንተ ያሉትን የእድሜ ጠገብ የሚኒሊክ አሽከሮችን ዝም ብሉ ፣ እዴሜያችሁን ጨረሳችሁ በስው ተራ አታደፍርሱ ስወ ውሃ በስላም ይጠጣበት ተብለህ መነገር አለብህ። ያለበለዝያ ልግባና ልፈትፍት ትላለህ። አሁን እዚህ ዘለህ የመጣህው አቶ ኖብል አማራ የዋህ ነው ። ለአሽ ጋራ ይስማማል ብለህ ለማደፍረስ ነው እንጂ እውነት መልስ ለመመለስ ፈልገህ አይደለም

ብቻ ይህንን እነግርሀለሁ። እኔ ትግሬዎች ወልቃይትን ትተው ከተደራደሩ እቀበላለሁኝ። ግን ወልቃይትን አለቅም ካሉ አማራም አለቅም ካሉ በደርድር አናምንም ካሉ የሚቀጠልው ጦርነት ከሆነ ፋኖ ጠራኝ ጫካው ጠራኝ ብለህ ፋኖህን ብቻቹሁን ናቹህ ኤርትራም የአብይም ጦር አይመጣም ብላቹሁ ንገሩትና ጦርነቱ ከተካሄደ በኋላ አሽናፊው ወልቃይትን ብቻ አይደለም ሁሉንም የትግራይ መሬቶች ከጎንደር ያስመልሳል ይህንን የምት ስማማ ከሆነ ጦርነት ክፈት ፣ ያለበለዚያ ካሽነፍኩ ወልቃይትን ከተሽንፍኩ ወልቃይትን በክርክር በለቅሶ አገኛለሁ ብለህ አታስብ ፣ ከተሽነፍክ ግማሽ ጎንደር ነው የሚሄደው ። ደግሞ ትግሬዎች ከተሽነፉ አንተ ነህ ምን ማረግ እንዳለብህ የምታወቀው። ስለዚህ ጦርነት ሁሉንም ታስልፋለህ ሁሉንም ታጣለህ ወይ ታሽንፋለህ ። ምንም የሚቀር ነገር የለም ከዚያ በዋላ ስላም እናገኛለን።

ትንሽ የሞኞች ነገር ነው እሳት እንደሚያቃጥል እያወቁ መጨበጥ ግን አቶ አቡዋራ በላ ሊያወርድብን ችክ ካለ እንግዲህ ማን እሳቱ እንደሚያቃጠለው እናያለን እስከዚያው ዝም እንላለን። ነግረናል በጦርነት መሬት ወስዶ አሁን ዝም በሉ የሚሉት ነገር አይስራም። ለምን ብትል ኦሮሞዎችም በጦርነት አዲስ አበባን ግማሽ ወሎን ማሽነፍ መብታቸው ነው ማለት ነው። ይህንን ፈርምልኝ ። ወልቃይትን በግርግር አግኝተህ ቀሊጥ ለማረግ መሞክርህ ብቻ ኤርትራዊ ያረግሀል እንጂ በፍፁም ኢትዬዽያዊ አረግህም ኢትዬዽያዊ ከአሁን በዋላ ጦርነት ስለማይፈልግ

let those POW SPEAK ............ THIS IS UR END ,, pls start the war it would be short lived mind u no fed army involved in you little war . this time it would be one on one

Post Reply