Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ትምክህተኝነት በጃንሆይ ዘመኗ ኢትዮጵያ

Post by sarcasm » 09 Aug 2022, 19:44

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ትምክህተኝነት በጃንሆይ ዘመኗ ኢትዮጵያ

Post by TGAA » 09 Aug 2022, 21:38

Compare the weyanne vermin lecturing Ethnic cleansing with gusto in 2021 with these clueless teens in 1950 shows how hate eats you inside out.It is 70 old years video when more than 50 African countries still were under colonialism when segregation was the law the land in most of America south. It is not a justification but to give you a perspective of what the world looked like 70 years ago.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ትምክህተኝነት በጃንሆይ ዘመኗ ኢትዮጵያ

Post by Ethoash » 11 Aug 2022, 09:38

Ato TGAA

What is your point?

i could find ten extremist Eritrea for each extremist Golden you bringing... those are individual haters ... what Ato sarcasm posted was the institution racism which mean sanctioned by government of king Haile Selassie lion of Judah.... the same like USA the USA BANNED racism but that doesn't stop individual being racist such as KKK STILL exist. the same with South Africa the white might still not marry the black but at government level racism ended 30 years ago...

the young kid that u were talking he was still working for Ethiopian government even at his old age.... but i still could not hold him reasonable he was 15 years old and the Nigerian was 18 years or older ... i feel it is not fare but the Ethiopian government send him because he might be closed relative of some important ministers .. the other if i don't remember but if they r over 18 years then they should be somehow hold responsible for their action but the majority of the responsibility fail on the hand of government for preaching hate and Amhara superiority .

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ትምክህተኝነት በጃንሆይ ዘመኗ ኢትዮጵያ

Post by ethiopianunity » 11 Aug 2022, 10:53

Lie, this guy is enynemy of Ethiopia when Ethiopia about to resurrect, they bring past issue to create divisiveness among Ethiopians. Obviously he has agenda and my guess is Islam agenda. Go read Quran,Bible, what that word is political incorrect today, I the word Mary as woman when Jesus called her instead of mother and in bible Gered ( house servant) today will be offensive and so is Galla today is labelled offensive. By that talked, calling Agame region insult today is discrimination and defemation should be called illegal because other people are using it for discrimination reason for example,Eritreans(;which the host above may be from there) to feel superior against the people in Tigray , call them Agame. So those who have domination agenda weaponize past names and words against others to create wars

Did the host on TV introduced himself? No, because he brought this topic to create divisiveness among Ethiopians. Ethiopia should always be wary of Islam of course because of Islam domination in the region and he is correct. There are no countries left in the world their history, identity taken by Islam is empire for Turkey and Arabs no difference from Western empire. So this host is advocating Islam empire by threatening christians it is why he brought this topic. He is probably the son of Tesfaye Gebreab

So where is this TV is heading and sending message is by sending such bad message, to further weaken the christian side of Ethiopia and the domination of Islam secretly supported by Egypt and turkey, eritrea

You can tell the host has jealousy from their intelligent and knwledgable communication and always, anti Ethiopian pro foreign people among us like to bury the far sighted the intelligen that would have led Ethiopia on top let alone on on the brink by village idiots like him.
Last edited by ethiopianunity on 11 Aug 2022, 11:21, edited 3 times in total.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ትምክህተኝነት በጃንሆይ ዘመኗ ኢትዮጵያ

Post by ethiopianunity » 11 Aug 2022, 10:59

TGAA wrote:
09 Aug 2022, 21:38
Compare the weyanne vermin lecturing Ethnic cleansing with gusto in 2021 with these clueless teens in 1950 shows how hate eats you inside out.It is 70 old years video when more than 50 African countries still were under colonialism when segregation was the law the land in most of America south. It is not a justification but to give you a perspective of what the world looked like 70 years ago.

Tgaa,

You are brainwashed as well that evil memher, kidane ? Whatever his name was, was Egyptian lover Tplf pro Eritrea against Ethiopia. Don't forget, the veterans of Tplf were are pro Eritrea, go listen to what sebhat Nega has been saying . The political narrative today has changed because Eritrea wants to be involved in Ethiopia's issue so perfect moment to use Amaras pain and as savior of amara? Saying "amara and Eritrea have common enemy and that is tplf" . It is Eritrea, the creater of Tplf that is changing it's shirt all the time, just like it's party name to deceive the world and ethiopians

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ትምክህተኝነት በጃንሆይ ዘመኗ ኢትዮጵያ

Post by ethiopianunity » 11 Aug 2022, 11:15

Who created African union? Who fought for colonialism not only in Ethiopia also for other African nations, of course ethiopians

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ትምክህተኝነት በጃንሆይ ዘመኗ ኢትዮጵያ

Post by Ethoash » 11 Aug 2022, 11:25

ethiopianunity wrote:
11 Aug 2022, 10:53
Lie, this guy is enynemy of Ethiopia when Ethiopia about to resurrect, they bring past issue to create divisiveness among Ethiopians. .

my Eritrean buddy Ato Ethiounity

አንተ ጎጠኛ ፣ ጎጠኛን ስትቋውም ከርመህ ፣ ከዚያ የራስ ህን ጎጠኝነት ጎልጎለህ አወጣህ እስላም ምን ያርግህ፣
አረቦችን ከጠላህ፣ እንግዲያው አገራቸው ስምህን ቀይረህ ሐይማኖት ህን ቀይረህ አት ሂድባቸው እነሱም አይመጡብህም።
ሁለተኛ የክርስትና ዴስት ብለህ አማራን ከበህ ተቀመጥ ማንም እስላም እንዳይመጣብህ፣ ነገር ግን ሱማሌ መቶ በመቶ እስላም የሆኑበት ቦታ መጥተህ አረቦች ይግቡ አይግቡ ማለት አትችልም። እንዳልኩህ አረቦችን ከጠላህ አማራ ክልል እንዳይመጡ ከልክላቸው። እነሱም አማሮችን ከሳወዲና ከአረብ አገር ያወጡልሀል የዛን ግዜግን እንዳታለቅስ

እኔ በደርግ ግዜ የቪድዬ ካሴት ከአረብ አገር ወድ ኢትዬዽያ ሲገባ ፊልም ስለምወድ ያንን ቪድዬ ስመለከት ፣ አረቦች ባይኖሩ ነበር ምን ይወጠን ነበር ብዬ ማስቤ ት ዝ ይለኛል። አሁንም የስልጣኔ እቃዎች ፣ መኪናዎች ፣ ማሽኖች በሙሉ ከአረብ አገር ነው ወድ ኢትዬዽያ የሚገባው ፣ በአረቦች ተከበናል፣ ከብቶቻችንም የሚላኩት አረብ አገር ነው። ኢሮፓ የኛን ስጋ አይገዙም ከአረቦች በስተቀር ስለዚህ በአረቦች ተከበን ጠላትነታቸውን የምናወጭ ከሆነ እነሱ ሞኝ ይመስሉሀል የምንለውን የማያውቁ፣ መላው አለም የአርቦችን ገንዘብ ለማግኘት ሲሞሞት እኛ ግን በጥላቻ ተወጠን ተኮፍስን እንሳደባለን፣ አርቦች እኮ ናቸው በቢልዬን ዶላር ሜጋ እርሻ ጀምረው ያስቁመን ስድበን ያባረርናቸው፣ ቱርክስ ብት ሆን እስላም ናት ግን ድሮን የገዛነው ከሱዋ ነው።

እንዳልኩህ ወጥ አትርገጥ፣ ሳይነኩህ አትንካ ከዚያ ነኩን ብለህ ታለቅሳለህ። በዚህ ላይ አንተ ኤርትራዊ ነህ ምን ያገበሀል በኢትዬዽያ ጉዳይ፣ አማራ ከሆንክ ተገንጠልና የክርስታን ደሴት አቋቁም ፣ ያለበለዚያ ኢትዬዽያ ስልሳ በመቶ እስላም መሆኑዋን አምነጥ አርፈህ ተቀመጥ

Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትምክህተኝነት በጃንሆይ ዘመኗ ኢትዮጵያ

Post by Abere » 11 Aug 2022, 11:39

sarcasm የባጥ የቆጡን የሚቀራርመው ስለ ሰው ልጆች መብት ጉዳይ አሳስቦት ሳይሆን የወያኔን ህይወት ምን አይነት ትልቅ ውሸት ብዋሽ አተርፋለሁ። ወያኔዎች ዓለም ያወቃቸው ደረቅ ውሸታሞች ናቸው ሰይጣን እራሱ በውሸት በሃጥያት ስራ በልጠውኛል ብሏል። ትብያ ወይም ድሪቶ ነገር ፈላልጎ በመለጣጠፍ ሁሉ ነገር የአማራ መልክ በማስያዝ አማራን ለማስጠላት ደፋ ቀና ማለት ነው። A racist is one that creates a racist institution of tribal federalism. TPLF is the mother of racism in Ethiopia, the testimony of which is millions of people died due to ethnic genocide and apartheid occupation of the TPLF. Racism of illiterates of the Tigre-TPLF is the most ugly ever seen.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ትምክህተኝነት በጃንሆይ ዘመኗ ኢትዮጵያ

Post by Ethoash » 11 Aug 2022, 12:16

Ato Abere

አንድ ውሽታም ለመሆን ሞኝ ስወ ያስፈልጋል። ከአንተ በላይ ብልጥ ስውን ማታለል አትችልም፣ ለመዋሽት ከአንተ በታች ሞኝ ያስፈልጋል። ስለዚህ ትግሬዎቹ አታለሉኝ ካልክ አንተ ሞኝ ነህ ማለት ነው። ምሳሌ ልስጥህ ቆርቆሮውን ወርቅ ነው ብልህና በጣም በርካሽ ዋጋ ልሽጥልህ ብልህ፣ ሞኝ ከሆንክ ምንም ሳትጠራጠር ትገዛኛለህ ፣ ብልጥ ከሆንክ ቆርቆሮው ስትይዘው ቀለል ስለሚል በዛ ታወቀዋለህ ወዘት በጣምም ርካሽ ሲሆን መጠርጠር አለብህ ካልጠረጠርክ ሞኙ አንተ ነህ።

ሌላ ምሳሌ ልስጥህ አንዱ እሁድ ከቤተክርስቲያን ፀልዬ ሲወጣ አንዱ ኮምፒተር ተገዛለህ ወይ ብሎ ይጠይቀዋል በጣም በርካሽ ይለዋል ፣ ይህ ኮምፒተር በጣም ወድ በነበረበት ስዓት ነበር። ስለዚህ የእሁድ ቀን አማኙ ዋጋውን ሲስማ ይህማ እንዳያመልጠኝ ብሎ ኮምፒተሩን ገዝቶ ቤት ሄዶ ካርቶኑን መክፈት ይጀምራል ቢያይ ቢያይ ወረቀት በወረቀት ነው ጠቅላላ ወርቀቱን ቢያወጣው ኮምፒተር የሚባል ነገር የለም። ለኔ መጥቶ ቢነግረኝ በሳቅ ነው የፈነዳሁት እኔ መታለሉ አይደለም የገረመኝ እንዴት ከቤተክርስቲያን ፀልየህ ስትወጣ ከሌባ ትገዛለህ ብዬ ፈረስኩ በሳቅ። አሁን አቶ አቡዋሯ ትግሬዎች አታለሉን ዋሹን ይላል ቂልነቱን ሞኛሞኝነቱን ሲመስክር ።

Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትምክህተኝነት በጃንሆይ ዘመኗ ኢትዮጵያ

Post by Abere » 11 Aug 2022, 14:15

ትግሬ አማራን ኣታልሎ የሚያውቀው ወልቃይት ሁመራ ራያ ብቻ ነው። ወልቃይቴዎች ጤፍ እንጀራ በእርጎ ወያኔዎችን በትግል ወቅት በእንግድነት አቀማስሷቸው ሲጣፍጣቸው ቆይተው የጤፍ እርሻቸውን ሰርቀው በመጨረሻ በኪሳራ ተባረሩ። ገራገር ወሎየ ራያዎች የኮረፌ ጠላ እና የቀዘቀዘ እርጎ አቀመስሷቸው ከዓድዋ መጥተው ሰፈሩባቸው። ከዚህ ውጭ ትግሬ አማራን ኣታሎ አያውቅም አይችልምም።
Ethoash wrote:
11 Aug 2022, 12:16
Ato Abere

አንድ ውሽታም ለመሆን ሞኝ ስወ ያስፈልጋል። ከአንተ በላይ ብልጥ ስውን ማታለል አትችልም፣ ለመዋሽት ከአንተ በታች ሞኝ ያስፈልጋል። ስለዚህ ትግሬዎቹ አታለሉኝ ካልክ አንተ ሞኝ ነህ ማለት ነው። ምሳሌ ልስጥህ ቆርቆሮውን ወርቅ ነው ብልህና በጣም በርካሽ ዋጋ ልሽጥልህ ብልህ፣ ሞኝ ከሆንክ ምንም ሳትጠራጠር ትገዛኛለህ ፣ ብልጥ ከሆንክ ቆርቆሮው ስትይዘው ቀለል ስለሚል በዛ ታወቀዋለህ ወዘት በጣምም ርካሽ ሲሆን መጠርጠር አለብህ ካልጠረጠርክ ሞኙ አንተ ነህ።

ሌላ ምሳሌ ልስጥህ አንዱ እሁድ ከቤተክርስቲያን ፀልዬ ሲወጣ አንዱ ኮምፒተር ተገዛለህ ወይ ብሎ ይጠይቀዋል በጣም በርካሽ ይለዋል ፣ ይህ ኮምፒተር በጣም ወድ በነበረበት ስዓት ነበር። ስለዚህ የእሁድ ቀን አማኙ ዋጋውን ሲስማ ይህማ እንዳያመልጠኝ ብሎ ኮምፒተሩን ገዝቶ ቤት ሄዶ ካርቶኑን መክፈት ይጀምራል ቢያይ ቢያይ ወረቀት በወረቀት ነው ጠቅላላ ወርቀቱን ቢያወጣው ኮምፒተር የሚባል ነገር የለም። ለኔ መጥቶ ቢነግረኝ በሳቅ ነው የፈነዳሁት እኔ መታለሉ አይደለም የገረመኝ እንዴት ከቤተክርስቲያን ፀልየህ ስትወጣ ከሌባ ትገዛለህ ብዬ ፈረስኩ በሳቅ። አሁን አቶ አቡዋሯ ትግሬዎች አታለሉን ዋሹን ይላል ቂልነቱን ሞኛሞኝነቱን ሲመስክር ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ትምክህተኝነት በጃንሆይ ዘመኗ ኢትዮጵያ

Post by Ethoash » 11 Aug 2022, 14:34

Abere wrote:
11 Aug 2022, 14:15
ትግሬ አማራን ኣታልሎ የሚያውቀው ወልቃይት ሁመራ ራያ ብቻ ነው። ወልቃይቴዎች ጤፍ እንጀራ በእርጎ ወያኔዎችን በትግል ወቅት በእንግድነት አቀማስሷቸው ሲጣፍጣቸው ቆይተው የጤፍ እርሻቸውን ሰርቀው በመጨረሻ በኪሳራ ተባረሩ። ገራገር ወሎየ ራያዎች የኮረፌ ጠላ እና የቀዘቀዘ እርጎ አቀመስሷቸው ከዓድዋ መጥተው ሰፈሩባቸው። ከዚህ ውጭ ትግሬ አማራን ኣታሎ አያውቅም አይችልምም።
አንተ በምትለው እንሂድ ወልቃይት የአማሮች ነው ፣ አማራ ከብት የለው ኬት አመጣ እርጎ፣ ሁለተኛ እሺ ሁሉ ያልከው ይሁን ትግሬዎቹ እኮ የአስር ቢሊዬን ዶላር ኢንቨስተመት ነው ። የእርጎውን ወለታ ይስጡዋቸው። አማራ ወልቃይትን ቢይዘው ምን ያረግበታል ፣ ዝም ብሎ ከዘፈን በስተቀር እንዱስትሪ መስራት ማቋቋም አታውቁበት ምን ይስራላቹዋል ፣ ከዚህ ሁሉ ትግሬዎች ቢይዙት የሱካሩ ማምረቻ ቢጨረስ መቶ ሺህ ስራተኛ ይፈልጋል ። በወልቃይት ሽማግሌው የአንዳመቱ ህፃን ተቆጥሮ መቶ ሺህ አይሞሉም ይህ ማለት ሙሉ በሙሉ የውልቃይት ወጣት ስራ አግኝቶ ለሌላውም ይተርፍ ነበር ። አሁን ወቃይት ለአማራ ሆና ምን ሊጠቀም ነው። እሱን ብቻ ንገረኝ። በዚህ ላይ እኮ አማሮች ታላቅ ተቋውሞ ይሳሙ ነበር የሱካር ድርጅቱ እንዳይቋቋም ገዳሙን ያፈርሳል ብለው ። ታድያ አሁን ገዳሙን እንዳይፈርስ ፕሮጀክቱን ያቆሙታል ወይስ የዛን ግዜ ውሽታቸውን ነበር ይህ በግልፅ መታወቅ አለባቸው እስከዛሬ ሊጨረስ የሚገባውን ፕሮጀክት በማዘገይታቸው

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትምክህተኝነት በጃንሆይ ዘመኗ ኢትዮጵያ

Post by Selam/ » 11 Aug 2022, 15:08

Ato Casanova - Which card are you using this time? The worn-out love card or default hate card? If Amharas want to leave their raw land untouched and shield themselves against greedy woyane land grab, it’s their right to do so. Who the fvck are you to tell them one or the other way? I told you to keep your 4th grade economics to yourself. Wolkayit Amharas didn’t come to Tigray. It’s you who went to them empty-handed & looted them inside out. KIFFU!
Ethoash wrote:
11 Aug 2022, 14:34

Post by Ethoash » 11 Aug 2022, 15:26

Selam/ wrote:
11 Aug 2022, 15:08
Ato Casanova - Which card are you using this time? The worn-out love card or default hate card? If Amharas want to leave their raw land untouched and shield themselves against greedy woyane land grab, it’s their right to do so. Who the fvck are you to tell them one or the other way? I told you to keep your 4th grade economics to yourself. Wolkayit Amharas didn’t come to Tigray. It’s you who went to them empty-handed & looted them inside out. KIFFU!

ለማፈቅርህና ለማከብርህ በጣምም ለስለች ህኝ ውድ የኤርትራዊ ወንድሜ እንደምን አደርክ ከእንቅልፍህ አሁን ነቃህ መስለኝ።

የተባልከው እኮ የወልቃይትን አማሮችን እርጎ በአስር ቢሊዬን ዶላር ሱካር ድርጅት ተኩት ።

አንተ ቡዳ ምንድነው ያልከው በድህነት ሳንስራ መሬቱን ጦም አሳደረን እንኖራለን ነው ያልከው። በወርቃማዎቹ ግዜ ድህነት ወንጀል ሆኖዋል፣ በድህነት መኖር አትችልም ፣ ልክ እንደባርነት ከሕግመንስታችን ተስርዞዋል ማንም ባሪያ ሊያረግህ አይችልም እራሰህም ብትፈቅድ፣ ስለዚህ ድህነትም ልክ እንደባርነት በትግሬዎቹ ሕገመንግስት slavery abolition act... do u know in America even if u want to work for free u r not allowed to work for free. no body will hire u for free even if u want to work... anyhow it is waste of time to teach u u r still in America and u dont know all this ... u like it or not ከድህነት ባርነት ጎትተን ነው የምናስወጣህ፣ ማንም በድህነት ለመኖር አልተፈቀደለትም ፣። ኢትዬዽያችን በጣም አብታም ናት ድህነት ማየት የለብንም ።

አባት ህ መንጌ አንድ ግዜ ተናዶ ትግሬዎች ሲያስቸግሩት ገዜ አሁን ይህቺ አገር አለ ቤንዚን ቢኖራት ኖሮ ማን ልገንጠል ይል ነበር አለ። እንግዲህ እግዛብሄር ውሃ ስጥቶናል ። ግን መንጌ የተስጠውን ስጦታ አላየም ፣ ስለቤንዚን ያወራል በስው ላይ ያየውን፣ ለግብፆች አስዋንን ግድብ የስሩት ራሽያኖች ናቸው ስለዚህ መንጌ ራሽያኖችን ጦር ስጡኝ ከሚል አባይን ገድቡልኝ ቢላቸው ኖሮ ግብፆች ስላባረሩዋቸው ግብፆችን ሚስማር ሊመቱ በነፃ ይስሩልን ነበር አነጋገሩን ቢያውቅበት እናም ኤሌትሪክ ካለን በጣም አብታም እንሆን ነበር ፋብሪካዎች በሙሉ በኤሌትሪክ ስለሚነቀሳቀሱ እንዳለውም አብታም ከሆንን ማን ይገንጠል ነበር ። ማንም አይገነጠልም ደሃ ለመሆን፣ ሁሉም የሚገነጠለው ድሃ ለመሆን ባለመፈለጉ ነው ብገነጠል የተሻለ አገኛለሁ ብሎ ነውና አስብበት።

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትምክህተኝነት በጃንሆይ ዘመኗ ኢትዮጵያ

Post by Selam/ » 11 Aug 2022, 18:32

Ato Casanova - Here is what I learned about you: if you show an affection to non-Tigreans, that means you’re really pissed. If you label me as Eritrean, that tells I have gotten under your skin. If you scribble your voodoo economics, it’s a full moon night. Today all these three behaviors of yours are aligned. It’s eclipse day & no wonder you sound very creepy. KIFFU!
Ethoash wrote:
11 Aug 2022, 15:26
Selam/ wrote:
11 Aug 2022, 15:08
Ato Casanova - Which card are you using this time? The worn-out love card or default hate card? If Amharas want to leave their raw land untouched and shield themselves against greedy woyane land grab, it’s their right to do so. Who the fvck are you to tell them one or the other way? I told you to keep your 4th grade economics to yourself. Wolkayit Amharas didn’t come to Tigray. It’s you who went to them empty-handed & looted them inside out. KIFFU!

ለማፈቅርህና ለማከብርህ በጣምም ለስለች ህኝ ውድ የኤርትራዊ ወንድሜ እንደምን አደርክ ከእንቅልፍህ አሁን ነቃህ መስለኝ።

የተባልከው እኮ የወልቃይትን አማሮችን እርጎ በአስር ቢሊዬን ዶላር ሱካር ድርጅት ተኩት ።

አንተ ቡዳ ምንድነው ያልከው በድህነት ሳንስራ መሬቱን ጦም አሳደረን እንኖራለን ነው ያልከው። በወርቃማዎቹ ግዜ ድህነት ወንጀል ሆኖዋል፣ በድህነት መኖር አትችልም ፣ ልክ እንደባርነት ከሕግመንስታችን ተስርዞዋል ማንም ባሪያ ሊያረግህ አይችልም እራሰህም ብትፈቅድ፣ ስለዚህ ድህነትም ልክ እንደባርነት በትግሬዎቹ ሕገመንግስት slavery abolition act... do u know in America even if u want to work for free u r not allowed to work for free. no body will hire u for free even if u want to work... anyhow it is waste of time to teach u u r still in America and u dont know all this ... u like it or not ከድህነት ባርነት ጎትተን ነው የምናስወጣህ፣ ማንም በድህነት ለመኖር አልተፈቀደለትም ፣። ኢትዬዽያችን በጣም አብታም ናት ድህነት ማየት የለብንም ።

አባት ህ መንጌ አንድ ግዜ ተናዶ ትግሬዎች ሲያስቸግሩት ገዜ አሁን ይህቺ አገር አለ ቤንዚን ቢኖራት ኖሮ ማን ልገንጠል ይል ነበር አለ። እንግዲህ እግዛብሄር ውሃ ስጥቶናል ። ግን መንጌ የተስጠውን ስጦታ አላየም ፣ ስለቤንዚን ያወራል በስው ላይ ያየውን፣ ለግብፆች አስዋንን ግድብ የስሩት ራሽያኖች ናቸው ስለዚህ መንጌ ራሽያኖችን ጦር ስጡኝ ከሚል አባይን ገድቡልኝ ቢላቸው ኖሮ ግብፆች ስላባረሩዋቸው ግብፆችን ሚስማር ሊመቱ በነፃ ይስሩልን ነበር አነጋገሩን ቢያውቅበት እናም ኤሌትሪክ ካለን በጣም አብታም እንሆን ነበር ፋብሪካዎች በሙሉ በኤሌትሪክ ስለሚነቀሳቀሱ እንዳለውም አብታም ከሆንን ማን ይገንጠል ነበር ። ማንም አይገነጠልም ደሃ ለመሆን፣ ሁሉም የሚገነጠለው ድሃ ለመሆን ባለመፈለጉ ነው ብገነጠል የተሻለ አገኛለሁ ብሎ ነውና አስብበት።

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ትምክህተኝነት በጃንሆይ ዘመኗ ኢትዮጵያ

Post by TGAA » 11 Aug 2022, 21:57

Ethoash wrote:
11 Aug 2022, 09:38
Ato TGAA

What is your point?

i could find ten extremist Eritrea for each extremist Golden you bringing... those are individual haters ... what Ato sarcasm posted was the institution racism which mean sanctioned by government of king Haile Selassie lion of Judah.... the same like USA the USA BANNED racism but that doesn't stop individual being racist such as KKK STILL exist. the same with South Africa the white mi30 yht still not marry the black but at government level racism ended 30 years ago...

the young kid that u were talking he was still working for Ethiopian government even at his old age.... but i still could not hold him reasonable he was 15 years old and the Nigerian was 18 years or older ... i feel it is not fare but the Ethiopian government send him because he might be closed relative of some important ministers .. the other if i don't remember but if they r over 18 years then they should be somehow hold responsible for their action but the majority of the responsibility fail on the hand of government for preaching hate and Amhara superiority .
what sarcasm is sniffing at obviously is to aggravate these overly sensitized victim mentalities that had kept weyanes in power for 30 long years? Weyanes have become so crafty with victimology, that their crocodile tears gush out at will. Weyanes plunder the country bone dry, to do that though they have to create a scarecrow, Amhara chauvinist" to point their finger to distract their crime. That is what is going on, you know it we know it. What you fail to get a grasp of is that this victimization politics shelf life has expired. Yea the new moggassas also want to milk till it dries. but is not going to take them that far. The old dotard,geberkidan desta, used to be invited to make a speech in front of the who's who of TPLF and they used to clap their fingers off whenever his hate drools out. When he expired Twedros Adhanom eulogized him the bright brain Tigray has ever produced. What I was getting at was that while you dig 80-year video to smear Amharas, using 15-year-old mislearned teenager, you hid under your armpit the viper that spits out the venom. Oh I forgot that is Your" extrim Goden", you can not get more oxymoronic than this

Post Reply