Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ሰንደቅ አላማ መሃሉ ላይ ቀይ ቀለም ይፈልጋል!

Post by Horus » 09 Aug 2022, 16:29

የጉራጌ የጎሳ ልብስ ከአረንጓዴ ቢጫና ቀይ ቀለሞች የተጠለፈ ነው ። ባንዲራውም እንዲሁ ከአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለሞች የተቀመረ መሆን አለበት ! ይህ ለጉራጌ አባቶች ሸንጎ ቀርቦ ወደ ክልል ፓርላማ መሄድ አለበት ።