Page 1 of 1

አቢይ አህመድ ሆይ ስማ! ባንዳነት በጉራጌ ክልክል ነው! እርስቱ ጉራጌን የካደ ባንዳ ነው! ጉራጌ ክልል ነው! #NoCluster! Let Gurage Go!

Posted: 09 Aug 2022, 16:03
by Horus
አቢይ በዚህ የግፍ ፖሊሲ ከቀጠለ ብልጽግና የሚባል ፓርቲ በጉራጌ ምድር አለመኖር ብቻ ሳይሆን አንድም የጉራጌ ተወላጅ የብልጽኛ ፓርቲ አባል እንዳሁን ይወገዛል፣ ቀጥሎ ደሞ የጉራጌ ባለሃብት እንድም ትብብር ከብልጽግና ጋር እንዳይኖረው ይወገዛል!

Re: አቢይ አህመድ ሆይ ስማ! ባንዳነት በጉራጌ ክልክል ነው! እርስቱ ጉራጌን የካደ ባንዳ ነው! ጉራጌ ክልል ነው! #NoCluster! Let Gurage Go!

Posted: 09 Aug 2022, 16:16
by Horus

Re: አቢይ አህመድ ሆይ ስማ! ባንዳነት በጉራጌ ክልክል ነው! እርስቱ ጉራጌን የካደ ባንዳ ነው! ጉራጌ ክልል ነው! #NoCluster! Let Gurage Go!

Posted: 10 Aug 2022, 21:55
by kibramlak
ሆረስ
ቅሬታህን ለጠቅላይ ሴረኛው እያቀረብክ እንዳይሆን
የጠቅላይ ሴረኛውን ፀረ ኢትዮጲያዊ አካሄድ ከሁለት አመት በላይ ጀምሬ ስናገር ነበር፣፣ የደቡብ ህዝብ ጉዳይ ለአባ ዱላ /አባ ጉማሬ እንደተሰጠ ከማንም በፊት እዚህ ተናግሬ ነበር፣፣ አሁን እየሆነ ያለው ይህ ነው፣፣ እርስቱ ልክ እንደ አማራ የብልግና ገረዶች እሱም አንዱ የጉራጌ ብልግና ገረድ ነው ፣፣
ከዚህ በሁዋላ ለውጥ በህዝብ እንጅ በብልግና መሪዎች እና ገረዶች አይመጣም፣፣ የህዝብ መስዋትነት ግን አይቀሬ ነው፣፣ የብቻ ትግል የትም አያደርስም፣፣ ይህ ነው የሚታየኝ፣፣
Horus wrote:
09 Aug 2022, 16:03
አቢይ በዚህ የግፍ ፖሊሲ ከቀጠለ ብልጽግና የሚባል ፓርቲ በጉራጌ ምድር አለመኖር ብቻ ሳይሆን አንድም የጉራጌ ተወላጅ የብልጽኛ ፓርቲ አባል እንዳሁን ይወገዛል፣ ቀጥሎ ደሞ የጉራጌ ባለሃብት እንድም ትብብር ከብልጽግና ጋር እንዳይኖረው ይወገዛል!