Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ ለኢትዮጵያ ነጻነትና እድገት በታገለው ልክ ለራሱ መብትና ነጻነት ይታገላል! ጉራጌ ክልል ነው!

Post by Horus » 09 Aug 2022, 13:41

በጉራጌ ቤት ከፈጣሪ በታች ያለው ስልጣንና የሞራል ልዑል የጉራጌ አባት ነው! የቤተንዳ ጉራጌ ባሊቅ ጉርዳ አዟል፣ ከተራት አዟል! ያ ነው የጉራጌ ቀይ መስመር!

አንድ የጉራጌ ሰው ጉራጌን ከድቶ በጉራጌነት መኖር አይችልም፤ ያ ሴራችን ነው ። ደሞም አንድ ጉራጌ ጉራጌን ከድቶ ቢሸጥ የነባልቻ፣ የነሃብቴ፣ የነደስታ የዕልፍ ጉራጌ ጀግኖች አጥንት ይወጋዋል!

ለመንግስት ያለን ምክር ይህ ነው፤ ጉራጌ ምን እንደ ሚፈልግ ለማወቅ አባቶቻችንን ጠይቁ! ጉራጌ አባቱን የሚያከብር ክቡር ሕዝብ ነው! ደሞም ጥቃት ያስቆጣዋል! መንግስት የጉራጌ አባቶችን መዳፈር ያቁም! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!!




Post Reply