Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

How to Start Golden Bank ! Print their own currency

Post by Ethoash » 09 Aug 2022, 13:28

የወርቃማዎቹ ሀገር መለማመጥ አያስፈልግም የራሳቸውን ገንዘብ ማተም አለባቸው።

እንዴት ገንዘብ እንደሚፈጠር ታወቃላቹሁ ወይ፣ መንግስት ዝም ብሎ መቶ ሚሊዬን ወይም አንድ ቢሊዬን ብር መፍጠር ይችላል። ዝም ብሎ ብሩን ማተም ብቻ ነው ያለበት ፣ ዱዲ ሳይኖረው ። ስለዚህ የወርቃማዎቹ ንጉሶች ዝም ብለው አስር ቢሊዬን አክሱማዊት ብር መፍጠር ይችላል ልክ እንደአስማተኛ፣ ለዚህ ነው የዙባቡዬ ሙጋቤ ገንዘብ ዝም ብሎ ያትም የነበረው ። ግን ዝም ብሎ ማተምም የለም በጣም ከበዛ ዋጋው ይወድቃል ስለዚህ ለሁሉም መጠን ያስፈልጋል።

እንግዲህ እኔ የምለው ጥሬ የብር ገንዘብ ሳይሆን ዲጅታል አክሱማዊት ብር መፍጠር ይቻላል፣ አንዴ ገንዘቡ ከተፈጠረ በኋላ ፣ ስዎች ደሞዝ ይክፈላቸዋል እነሱም ዲጅታል ገንዘባቸውን በየቦታው መጠቀም ይችላሉ ቀስ በቀስ የአማራን ብር ጋራ መላቀቅ ይቻላል። ብር ኖቱ ካስፈለገም በአሜሪካ ደላር መጠቀም ይቻላል።

በሌላ ደግሞ ኤሌትሪክ ነው ወድያው በሶስት ወር ሊስራ የሚችል የሶላር ሀይል መትከል ነው ። ቋሚ የሀይድሮ ግድብ እስከሚስራ ድረስ ፣ ቀጥል ስልክም ቢሆን ከአማሮች ጋራ መለያየት ያስፈልጋል።

ትግሬዎች የራሳቸውን አይሮፕላን መግዛትና አየር መንገድ መጀመር አለባቸው ። ይህንን ካረጉ ህለተኛ ችግር አይመጣባቸውም ማለት ነው።

Aksumite currency was the only native currency to be issued in Africa without direct influence by an outside culture like the Romans or Greeks, e.g. it was issued and circulated from the middle of the height of the Kingdom under King Endubis around AD 270 until it began its decline in the first half of the 7th century. No sub-Saharan state would mint coins after Aksum until the Kilwa sultanate in the tenth century.

ክላ ክላ ጥፋ ከዚህ

Tiago
Member
Posts: 2020
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: How to Start Golden Bank ! Print their own currency

Post by Tiago » 09 Aug 2022, 13:49

What is the name of that currency depicting a fearsome hyena ?? አያ ጅቦ?? :lol: :lol: :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: How to Start Golden Bank ! Print their own currency

Post by Ethoash » 09 Aug 2022, 13:56

Tiago wrote:
09 Aug 2022, 13:49
What is the name of that currency depicting a fearsome hyena ?? አያ ጅቦ?? :lol: :lol: :lol:

ምንድነው ይህ ሁሉ ቅናት ፣ ይታደሉታል እንጂ አሽምቱት ነገር፣ እነዚህ አክሱማዊት አገር ገንቢዎች ናቸው ፣ በጣም ጥበበኛ ናቸው ፣ ስለኳክብት የሚያጠኑ የነበሩ ረቂቅ ሕዝቦች ናቸው ። እራሰህን ጠይቅ እንዴት መቶ ሃያ ሚሊዬን የአማራን ወታደሮች ሊያሽንፉ ቻሉ፣ በዚህ ላይ ስድስት ሚሊዬን የኤርትራ ወታደር ሙዝ እንኩዋን የማያውቅ ፣ ጦጣ ሙዝ ስትበላ አይቶ የተገረመ ማንኪያና ሹካ የስረቀ፣ እንግዲህ እነዚህ የንጉሳናት ሕዝቦች አማራን ለስላስ አመት በቀኝ ገዝነት ሲገዙ በጣም ነው ያስለጠኑዋቸው ስወ አረጉዋቸው ዲሞክራሲ ፣ የመናገር ነፃነት ፣ ፈደረሽን ወዘተ አስተዋወቁት ግን ቡዳ አማራ ፈደረሽን ምን መሆኑን ስለማያወቅ አሁንም ያስቸግረናል ። የማይስለጥን ሕዝብ ናቸው ለዚህ ነው ነጮች ያልገዙዋቸው

Tiago
Member
Posts: 2020
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: How to Start Golden Bank ! Print their own currency

Post by Tiago » 09 Aug 2022, 14:40

Go on live in your own fantasyland.the coins belong to the ዋግ ሹም aka Axum,nothing to do with ተግሬ

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: How to Start Golden Bank ! Print their own currency

Post by Selam/ » 09 Aug 2022, 15:06

አቶ አመዶ - ያ አንገትህ ላይ ያጠለቁልህ የ love ክታብ ተጎትቶ ተጎትቶ በመጨረሻ ወደቀ? በበቆሎ ልመና የሚኖር ህዝብ፣ እንዴት አርጎ በራሱ መቆም እንደሚችል አንተ የዘልማድ ምጣኔ ሀብት ባለሙያ በመጨረሻ መፍትሄውን አገኘኸው: CHEAT! Your solution is of course always cheat!

On the History side, you’re a bit slow. Your other TPLF buddies already got the lesson that their ancestors were slaves in Yemen during axumite kingdom.
Ethoash wrote:
09 Aug 2022, 13:28
የወርቃማዎቹ ሀገር መለማመጥ አያስፈልግም የራሳቸውን ገንዘብ ማተም አለባቸው።

እንዴት ገንዘብ እንደሚፈጠር ታወቃላቹሁ ወይ፣ መንግስት ዝም ብሎ መቶ ሚሊዬን ወይም አንድ ቢሊዬን ብር መፍጠር ይችላል። ዝም ብሎ ብሩን ማተም ብቻ ነው ያለበት ፣ ዱዲ ሳይኖረው ። ስለዚህ የወርቃማዎቹ ንጉሶች ዝም ብለው አስር ቢሊዬን አክሱማዊት ብር መፍጠር ይችላል ልክ እንደአስማተኛ፣ ለዚህ ነው የዙባቡዬ ሙጋቤ ገንዘብ ዝም ብሎ ያትም የነበረው ። ግን ዝም ብሎ ማተምም የለም በጣም ከበዛ ዋጋው ይወድቃል ስለዚህ ለሁሉም መጠን ያስፈልጋል።

እንግዲህ እኔ የምለው ጥሬ የብር ገንዘብ ሳይሆን ዲጅታል አክሱማዊት ብር መፍጠር ይቻላል፣ አንዴ ገንዘቡ ከተፈጠረ በኋላ ፣ ስዎች ደሞዝ ይክፈላቸዋል እነሱም ዲጅታል ገንዘባቸውን በየቦታው መጠቀም ይችላሉ ቀስ በቀስ የአማራን ብር ጋራ መላቀቅ ይቻላል። ብር ኖቱ ካስፈለገም በአሜሪካ ደላር መጠቀም ይቻላል።

በሌላ ደግሞ ኤሌትሪክ ነው ወድያው በሶስት ወር ሊስራ የሚችል የሶላር ሀይል መትከል ነው ። ቋሚ የሀይድሮ ግድብ እስከሚስራ ድረስ ፣ ቀጥል ስልክም ቢሆን ከአማሮች ጋራ መለያየት ያስፈልጋል።

ትግሬዎች የራሳቸውን አይሮፕላን መግዛትና አየር መንገድ መጀመር አለባቸው ። ይህንን ካረጉ ህለተኛ ችግር አይመጣባቸውም ማለት ነው።

Aksumite currency was the only native currency to be issued in Africa without direct influence by an outside culture like the Romans or Greeks, e.g. it was issued and circulated from the middle of the height of the Kingdom under King Endubis around AD 270 until it began its decline in the first half of the 7th century. No sub-Saharan state would mint coins after Aksum until the Kilwa sultanate in the tenth century.

ክላ ክላ ጥፋ ከዚህ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: How to Start Golden Bank ! Print their own currency

Post by Ethoash » 09 Aug 2022, 15:21

Selam/ wrote:
09 Aug 2022, 15:06
አቶ አመዶ - ያ አንገትህ ላይ ያጠለቁልህ የ love ክታብ ተጎትቶ ተጎትቶ በመጨረሻ ወደቀ? በበቆሎ ልመና የሚኖር ህዝብ፣ እንዴት አርጎ በራሱ መቆም እንደሚችል አንተ የዘልማድ ምጣኔ ሀብት ባለሙያ በመጨረሻ መፍትሄውን አገኘኸው: CHEAT! Your solution is of course always cheat!

On the History side, you’re a bit slow. Your other TPLF buddies already got the lesson that their ancestors were slaves in Yemen during axumite kingdom.
እንደተለመደው ልዘጋህ ነበር ፣ ግን ጥሩ ጥያቄ አቅርበሀል ፣ እኔ ሁሌ እናገራለሁኝ ትምህርት የተማርኩት እስከ አራተኛ ክፍል ነው ። ግን አንተና አንተን የመሳስሉትን ቅላቂሎች አስር ግዜ እሽከርከርባቹዋለሁኝ አናንተ አንድ ዙር ሳት ዞሩ፣

እኔ በጣም ደስ የሚለኝ ቡዳ አማሮች እነሱ ምንም ሳያውቁ እኔ አንድ ነገር ስነግራቸው የተሳስትኩ ይመስላቸዋል እንጂ እሱ ከኔ በላይ ያውቃል ወይም እንዳልሳሳት ጉጉል አርጌ ልምጣ አይሉም ዝም ብለው በፈጠራ ያወራሉ። ለምሳሌ

ገንዘብ የሚፈጠርበትን መንገድ ስላገር ይህ ቡዳ አማራ ሴጣን የሚባለው ሽምትር ፣ ገንዘብ በጨበጣ አይፈጠርም ይለኛል። ልክ እንደሚያወቅ ሰው ። አዋ መንግስት በድሮ ግዜ ገንዘብ ለመፍጠር ወርቅ ያስቀምጡ ነበር ግን አሁን ግን ወርቅ ማስቀመጥ አያስፈልግም ዝም ብሎ ማተም ነው። እንግዲህ ዝም ብለህ ካተምክ ደግሞ የገንዘብህን ዋጋ ይቀንስዋል ማንም ያንተን ወረቀት አይቀበልም ስለዚህ ጥንቃቄ ይጠይቃል እንጂ ሌላ ተሀምር የለውም

የአክሱዊት መንግስት የራሱን ብር የሚፈጥረው የዲጂታል ገንዘብ ነው። ለምሳሌ አንድ ስወ በባንክ መቶ ሺህ ብር አስቀምጦ ነበር እንበል ፣ ይህ ብር ሊያገኘው አልቻለም እንበል ለምን ዶክተር አባይ ባንኩን ስለዘጋው። ታድያ ይህ ዲጂታል ባንክ ለዚህ ስወዬ መቶ ሺህ ብር ዲጅታል ብር የስጠዋል ፣ ገንዘቡ መታተም የለበትም በስልኩ ላይ ገንዘቡ አለ እናም መገበያየት ይችላል ማለት ነው። አለቀ ብርን ከአገልግሎት ወጭ ማረግ ይቻላል።

ይህ ብቻ አይደለም የአክስሙ ገንዘብ ተቀባይነት እንዲኖረው የገንዘቡን መጠን በወርቅ ማስቀመጥ የጀመራል ማለት ነው። ወርቁን ለሚያመርቱት የዲጅታል ብር ይስጣቸዋል ማለት ነው ። የብር ኖቱ የለም ብለው ከሚሉ ብሩን በዲጅታል ይስጣቸውና የድጂታል ብሩን ይጠቀሙበታል ማለት ነው። አንዴ ይህ ባንክ መስራት ከጀመር ምንም ብር ኖት አያስፈልግም። ወርቀትም አያስፈልግም ሁሉ ነገር ዲጂታል ይሆናል ማለት ነው።

Last edited by Ethoash on 09 Aug 2022, 15:33, edited 2 times in total.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20403
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: How to Start Golden Bank ! Print their own currency

Post by Fed_Up » 09 Aug 2022, 15:25

Selam/ wrote:
09 Aug 2022, 15:06
አቶ አመዶ - ያ አንገትህ ላይ ያጠለቁልህ የ love ክታብ ተጎትቶ ተጎትቶ በመጨረሻ ወደቀ? በበቆሎ ልመና የሚኖር ህዝብ፣ እንዴት አርጎ በራሱ መቆም እንደሚችል አንተ የዘልማድ ምጣኔ ሀብት ባለሙያ በመጨረሻ መፍትሄውን አገኘኸው: CHEAT! Your solution is of course always cheat!

On the History side, you’re a bit slow. Your other TPLF buddies already got the lesson that their ancestors were slaves in Yemen during axumite kingdom.

Ethoash wrote:
09 Aug 2022, 13:28
የወርቃማዎቹ ሀገር መለማመጥ አያስፈልግም የራሳቸውን ገንዘብ ማተም አለባቸው።

እንዴት ገንዘብ እንደሚፈጠር ታወቃላቹሁ ወይ፣ መንግስት ዝም ብሎ መቶ ሚሊዬን ወይም አንድ ቢሊዬን ብር መፍጠር ይችላል። ዝም ብሎ ብሩን ማተም ብቻ ነው ያለበት ፣ ዱዲ ሳይኖረው ። ስለዚህ የወርቃማዎቹ ንጉሶች ዝም ብለው አስር ቢሊዬን አክሱማዊት ብር መፍጠር ይችላል ልክ እንደአስማተኛ፣ ለዚህ ነው የዙባቡዬ ሙጋቤ ገንዘብ ዝም ብሎ ያትም የነበረው ። ግን ዝም ብሎ ማተምም የለም በጣም ከበዛ ዋጋው ይወድቃል ስለዚህ ለሁሉም መጠን ያስፈልጋል።

እንግዲህ እኔ የምለው ጥሬ የብር ገንዘብ ሳይሆን ዲጅታል አክሱማዊት ብር መፍጠር ይቻላል፣ አንዴ ገንዘቡ ከተፈጠረ በኋላ ፣ ስዎች ደሞዝ ይክፈላቸዋል እነሱም ዲጅታል ገንዘባቸውን በየቦታው መጠቀም ይችላሉ ቀስ በቀስ የአማራን ብር ጋራ መላቀቅ ይቻላል። ብር ኖቱ ካስፈለገም በአሜሪካ ደላር መጠቀም ይቻላል።

በሌላ ደግሞ ኤሌትሪክ ነው ወድያው በሶስት ወር ሊስራ የሚችል የሶላር ሀይል መትከል ነው ። ቋሚ የሀይድሮ ግድብ እስከሚስራ ድረስ ፣ ቀጥል ስልክም ቢሆን ከአማሮች ጋራ መለያየት ያስፈልጋል።

ትግሬዎች የራሳቸውን አይሮፕላን መግዛትና አየር መንገድ መጀመር አለባቸው ። ይህንን ካረጉ ህለተኛ ችግር አይመጣባቸውም ማለት ነው።

Aksumite currency was the only native currency to be issued in Africa without direct influence by an outside culture like the Romans or Greeks, e.g. it was issued and circulated from the middle of the height of the Kingdom under King Endubis around AD 270 until it began its decline in the first half of the 7th century. No sub-Saharan state would mint coins after Aksum until the Kilwa sultanate in the tenth century.

ክላ ክላ ጥፋ ከዚህ

:lol: :lol: :lol: :lol:

lil kogne
Member
Posts: 1084
Joined: 20 Jul 2019, 17:11

Re: How to Start Golden Bank ! Print their own currency

Post by lil kogne » 09 Aug 2022, 17:38

Selam/ wrote: ↑Today, 15:06
አቶ አመዶ - ያ አንገትህ ላይ ያጠለቁልህ የ love ክታብ ተጎትቶ ተጎትቶ በመጨረሻ ወደቀ? በበቆሎ ልመና የሚኖር ህዝብ፣ እንዴት አርጎ በራሱ መቆም እንደሚችል አንተ የዘልማድ ምጣኔ ሀብት ባለሙያ በመጨረሻ መፍትሄውን አገኘኸው: CHEAT! Your solution is of course always cheat!

On the History side, you’re a bit slow. Your other TPLF buddies already got the lesson that their ancestors were slaves in Yemen during axumite kingdom.
It is amazing to see አቶ አመዶ dreaming of the god forsaken land currency while they have no food to eat and waiting on donation. What a pity !!!!

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: How to Start Golden Bank ! Print their own currency

Post by Abere » 09 Aug 2022, 18:35

:lol: :lol: :lol:
ባህላዊ የኢኮኖሚክስ ወገሻው መቸስ ምክሩ ግሩም ነው ፡ ያልሆነ ነገር በጥብጦ እያጠጣ የ 900,00 ትግሬ ነፍስ አጠፋ።

አሁን ደግሞ ትግራይ ብር (ያውም ዲጂታል) ማተም አለባት ይላቸዋል። ይህን የሚቀበል እኮ ማሃይም ትግሬ መዓት ነው። ዳሩ ደብረጽዮን ታቦት ሁኖ የለም እንደ በትግራይ።

ለመሆኑ ገንዘብ ለመፍጠር እኮ ኢኮኖሚ ያስፈልጋል። የዩክሬንን ስንደ አየር በአየር ሽጣችሁ ባለ ጅቡን ቀርሽ ልታትሙ ነው ?
ምንም የኢኮኖሚ መስረት የገቢ ይሁን የውጭ ማድረግ የማይችል ሌሴቶ(Lesotho) የሆነች አውራጃ ቀርሽ ማሳተም ትችላለች የሚለው ባህላዊ ወገሻው በእወነትነት አንጻር ሲታይ ሴት ዶሮ ያለ ወንድ አውራ ዶሮ ብዙ ዕንቁላል መጣል ትችላለች የሚለው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው። የባህል ወይም ልማዳዊ ኢኮኖሚስቱ በሀሽሽ በምርቃና የታየው ህልም ነው- ራዕይ ዐባይ ትግራይ መሆኑ ነው። አንድ ቀን ሲፈልግ ኢትዮጵያዊ ይሆናል በማግስቱ ዓባይ ትግራይ ገፋ ሲል ደግሞ የውጭ ዜጋ። እየጨነቃት ዛር ትሆናለች ይላል የኣገሬ ሰው።

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: How to Start Golden Bank ! Print their own currency

Post by Selam/ » 09 Aug 2022, 19:25

Mr LOVE - So, you’re saying digital woyane is tired of counterfeiting hard money and now moving on to manufacturing e-money? :lol:

Is the $30 billion stolen money deposited digitally or as paper money? Make sure you don’t bury it underneath Dedebit mountain just like the weapons cache & oil Ethiopian army dug out recently. You could do digital weapons & gas too. :lol:

Ethoash wrote:
09 Aug 2022, 15:21
Selam/ wrote:
09 Aug 2022, 15:06
አቶ አመዶ - ያ አንገትህ ላይ ያጠለቁልህ የ love ክታብ ተጎትቶ ተጎትቶ በመጨረሻ ወደቀ? በበቆሎ ልመና የሚኖር ህዝብ፣ እንዴት አርጎ በራሱ መቆም እንደሚችል አንተ የዘልማድ ምጣኔ ሀብት ባለሙያ በመጨረሻ መፍትሄውን አገኘኸው: CHEAT! Your solution is of course always cheat!

On the History side, you’re a bit slow. Your other TPLF buddies already got the lesson that their ancestors were slaves in Yemen during axumite kingdom.
እንደተለመደው ልዘጋህ ነበር ፣ ግን ጥሩ ጥያቄ አቅርበሀል ፣ እኔ ሁሌ እናገራለሁኝ ትምህርት የተማርኩት እስከ አራተኛ ክፍል ነው ። ግን አንተና አንተን የመሳስሉትን ቅላቂሎች አስር ግዜ እሽከርከርባቹዋለሁኝ አናንተ አንድ ዙር ሳት ዞሩ፣

እኔ በጣም ደስ የሚለኝ ቡዳ አማሮች እነሱ ምንም ሳያውቁ እኔ አንድ ነገር ስነግራቸው የተሳስትኩ ይመስላቸዋል እንጂ እሱ ከኔ በላይ ያውቃል ወይም እንዳልሳሳት ጉጉል አርጌ ልምጣ አይሉም ዝም ብለው በፈጠራ ያወራሉ። ለምሳሌ

ገንዘብ የሚፈጠርበትን መንገድ ስላገር ይህ ቡዳ አማራ ሴጣን የሚባለው ሽምትር ፣ ገንዘብ በጨበጣ አይፈጠርም ይለኛል። ልክ እንደሚያወቅ ሰው ። አዋ መንግስት በድሮ ግዜ ገንዘብ ለመፍጠር ወርቅ ያስቀምጡ ነበር ግን አሁን ግን ወርቅ ማስቀመጥ አያስፈልግም ዝም ብሎ ማተም ነው። እንግዲህ ዝም ብለህ ካተምክ ደግሞ የገንዘብህን ዋጋ ይቀንስዋል ማንም ያንተን ወረቀት አይቀበልም ስለዚህ ጥንቃቄ ይጠይቃል እንጂ ሌላ ተሀምር የለውም

የአክሱዊት መንግስት የራሱን ብር የሚፈጥረው የዲጂታል ገንዘብ ነው። ለምሳሌ አንድ ስወ በባንክ መቶ ሺህ ብር አስቀምጦ ነበር እንበል ፣ ይህ ብር ሊያገኘው አልቻለም እንበል ለምን ዶክተር አባይ ባንኩን ስለዘጋው። ታድያ ይህ ዲጂታል ባንክ ለዚህ ስወዬ መቶ ሺህ ብር ዲጅታል ብር የስጠዋል ፣ ገንዘቡ መታተም የለበትም በስልኩ ላይ ገንዘቡ አለ እናም መገበያየት ይችላል ማለት ነው። አለቀ ብርን ከአገልግሎት ወጭ ማረግ ይቻላል።

ይህ ብቻ አይደለም የአክስሙ ገንዘብ ተቀባይነት እንዲኖረው የገንዘቡን መጠን በወርቅ ማስቀመጥ የጀመራል ማለት ነው። ወርቁን ለሚያመርቱት የዲጅታል ብር ይስጣቸዋል ማለት ነው ። የብር ኖቱ የለም ብለው ከሚሉ ብሩን በዲጅታል ይስጣቸውና የድጂታል ብሩን ይጠቀሙበታል ማለት ነው። አንዴ ይህ ባንክ መስራት ከጀመር ምንም ብር ኖት አያስፈልግም። ወርቀትም አያስፈልግም ሁሉ ነገር ዲጂታል ይሆናል ማለት ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: How to Start Golden Bank ! Print their own currency

Post by Selam/ » 09 Aug 2022, 19:49

“…እየጨነቃት ዛር ትሆናለች…” :lol: That’s a good one.
Abere wrote:
09 Aug 2022, 18:35
:lol: :lol: :lol:
ባህላዊ የኢኮኖሚክስ ወገሻው መቸስ ምክሩ ግሩም ነው ፡ ያልሆነ ነገር በጥብጦ እያጠጣ የ 900,00 ትግሬ ነፍስ አጠፋ።

አሁን ደግሞ ትግራይ ብር (ያውም ዲጂታል) ማተም አለባት ይላቸዋል። ይህን የሚቀበል እኮ ማሃይም ትግሬ መዓት ነው። ዳሩ ደብረጽዮን ታቦት ሁኖ የለም እንደ በትግራይ።

ለመሆኑ ገንዘብ ለመፍጠር እኮ ኢኮኖሚ ያስፈልጋል። የዩክሬንን ስንደ አየር በአየር ሽጣችሁ ባለ ጅቡን ቀርሽ ልታትሙ ነው ?
ምንም የኢኮኖሚ መስረት የገቢ ይሁን የውጭ ማድረግ የማይችል ሌሴቶ(Lesotho) የሆነች አውራጃ ቀርሽ ማሳተም ትችላለች የሚለው ባህላዊ ወገሻው በእወነትነት አንጻር ሲታይ ሴት ዶሮ ያለ ወንድ አውራ ዶሮ ብዙ ዕንቁላል መጣል ትችላለች የሚለው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው። የባህል ወይም ልማዳዊ ኢኮኖሚስቱ በሀሽሽ በምርቃና የታየው ህልም ነው- ራዕይ ዐባይ ትግራይ መሆኑ ነው። አንድ ቀን ሲፈልግ ኢትዮጵያዊ ይሆናል በማግስቱ ዓባይ ትግራይ ገፋ ሲል ደግሞ የውጭ ዜጋ። እየጨነቃት ዛር ትሆናለች ይላል የኣገሬ ሰው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: How to Start Golden Bank ! Print their own currency

Post by Ethoash » 10 Aug 2022, 14:03

Abere wrote:
09 Aug 2022, 18:35
:lol: :lol: :lol:
በእወነትነት አንጻር ሲታይ ሴት ዶሮ ያለ ወንድ አውራ ዶሮ ብዙ ዕንቁላል መጣል ትችላለች የሚለው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው። የባህል ወይም ልማዳዊ ኢኮኖሚስቱ በሀሽሽ በምርቃና የታየው ህልም ነው- ራዕይ ዐባይ ትግራይ መሆኑ ነው።

በጣም ለምወድህና ለማፈቅርህ ሕይወቴን ለምስጥልህ አባባ አቡዋሯ

እንኳን ደህና መጡ፣ እርሷ የእድሜ ባለፀጋ ዶሮ ያለአወራ ዶሮ አትወልድም እንቁላል ሲሉ እድሜህ ያሳብቅቧታል። በአፄ ሚኒሊክ ግዜ አዋ ዶሮ ያላውራ አትወልድም ነበር አሁን ግን ዝርያው ተሻሽሎ ዶሮ በንፋስ ትወልዳለች ያለአውራ በቀን አንዴ ፣ እደግመዋለሁ የተሻሻለ ዶሮ ማለቴ ነው ። የርሷን ግዜ ዶሮ ማለቴ አይደለም ፣ ለጠለቀ የድሮ እርባታ ፣ እና ስለተሻሻለው የድሮ ዘር ለማውቅ ፣ በጣም ትልቅ ሌክቸር ስጥቻለሁ እና በስሜ ኢአርን ጉጉል ያርጉ ፣ስለዶሮ ያሎትን ሁሉ ነገር ይመልስሎታል ። ለግዜው ድህና ቆዩልኝ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: How to Start Golden Bank ! Print their own currency

Post by Ethoash » 10 Aug 2022, 14:53

አቶ ሴጣን እና ሌሎቻቹሁም የኢኮኖሚ ትምህርት ተጀምሮዋልና በደንብ እንዲገባቹሁ አርባ ግዜ አንብቡት ፣ አርባም ግዜ አንብባቹሁት ካልገባቹሁ ትወት ሌላ አርባ አመት ጠብቃቹ አንብቡት ይገባቹዋል እንጂ ምንም በራሳቹሁ ላይ ጉዳትም ወይም የልብ ድካም እንዳይዛቹሁ ተጠንቀቁ፣

ትናንት ያልኩት ሶስት መቶ የመንግስት ድርሻ እንዴት ገንዘብ እንደሚፈጥር ነው። ሌላወ ዘጠና ስባት በመቶ እጅ ደግሞ በብሔራዊ ባንክ ወይም በገንዘብ ሚኒስተር የሚፈጠር ገንዘብ ነው ፣ ይህ ገንዘብ በአየር ላይ የሚፍጠር አስማት ነው። እንዴት እንደሚፈጠር ልንገራቹሁ።

ለምሳሌ አንድ ስው ቤት ለመስራት ይፈልጋል ፣ ይህንም ቤት ስርቶ ሲያበቃ መሽጥ ይፈልጋል ለዚህም አንድ ሚሊዬን ብር ይፈልጋል ። ባንክ ቤት ሄዶ ይህንን ብድር ይጠቅቃል። ባንኩ ደግሞ ምንም ብር የለውም አብይ በቁልፍ ቆልፎበታል። ስለዚህ ባንኩ ማረግ ያለበት ፣ ለገንዘብ ሚኒስተር ይደወላል፣ ገንዝብ ሚኒስተሩም በአስማት ዝም ብሎ ሚሊዬን ብር ይፈጥራል ለባንኩ አንድ ሚሊዬን ብር ስጥቼሀለው ይለዋል። ባንኩ ደግሞ ለዚህ ለኢንቨስተር አንድ ሚሊዬን ብር ያበድራል ፣ ግን በአንዴ ገንዘቡን አይስጠውም ፣ በመጀመሪያ ዙር መቶ ሺህ ብር ያበድረዋል ፣ ከዚያ ባንኩ ፱መቶ ሺህ ብር ይኖረዋል ማለት ነው። ስለዚህ ለአስር እንቨስተሮች መቶ ሺህ ያበድራል አንድ ሚሊዬን ግን መቶ ሺህ ነው መጨመሪያ የሚስጣቸው ይህ ማለት ባንኩ በአንድ ሚሊዬን ብር አስር ሚሊዬን ፈጠረ ማለት ነው ። ለእሰር ስው ሚሊዬን ሲያበደር ማለት ነው። እንዲህ እያለ የማያልቅ የገንዘብ ፍጠረት ይቀጥላል ማለት ነው።

አሁን ደግሞ ሪል እስቴቱ ቤቱን ስርቶ ጨርሶ መሽጥ ይፈልጋል ፣ ማንም ገንዘብ የለውም ስለዚህ የቤት ገዚው ባንክ ይሄድና አምስት ሚሊዬን ብር ይበደራል በሚሊዬን ብር የተስራው ቤት አሁን አምስት ሚሊዬን ብር አወጥቶዋል ስለዚህ ባንኩ ቤቱን ይዞ አምስት ሚሊዬንን ያበድራል። ሪል እስቴቱ አንድ ሚሊዬን ለባንኩ ከወለዱ ጋራ ይመልሳል ። አራት ሚሊዬን ይቀረዋል ይህንንም ባንክ ቤት ያስቀምጣል ባንኩ አስር እጥፍ ማበደር ስለሚችል አሁን ደግሞ አርባ ሚሊዬን ብር አለው ማለት ነው። አያቹሁ ብር እንዴት እንደሚፈጠር ከዚሮ

ይህ ብቻ አይደለም ማንኛውም አይነት ገንዘብ ሊያስመጣ የሚችል ነገር ሞነታይዝ ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ ቡና ዛፍ መትከል ፣ ገበሬው ሶስት አመት ይፈጅበታል ቡናው ምርት ሊስጥ ስለዚህ ባንኩ በወር ቋሚ ገንዝብ ይስጠዋል ምርት እስከሚያገኝ ድረስ ሊደግፈው ፣ ልክ ምርቱን ስያገኝ የባንክ ብድሩን ከነወለዱ ይመልሳል ማለት ነው። ይህ ብቻ አይደለም የቡና ዛፉን መሬት ቃርያ ፣ ቲማቲም ሊተክልበት ይችላል ከቡናው ዛፍ ስር ይህ ማለት ሁለት እጥፍ ምርት
እና ገቢ ያገኛል ማለት ነው።

እንዳልኩት በሬ ላም ያለው በሙሉ በሬውን ላሙን አሲዞ ብር መበደር ይችላል። እዚህ ላይ እምነት ነው ታላቁ እሴት ፣ አንድ አገር እምነት ካለው ባንክ ሚሊዬን ካበደረው ሕዝቡ ታማኝ ሆኖ የሚመልስ ከሆነ ባንክ ማለት እምነት ነውና ስራው ተስራ ማለት ነው።

በኢኮኖሚ ጠቅላላ ኢኮኖሚ ለመስራት የምችል ታላቅ የኢኮኖሚ አሕምሮ ያለች ወይም ከፈጣሪዬ የተለገስኩ ነኝ፣ ይህ ሁሉ አሳብ እንደወንዝ ነው የሚፈስው በኔ ላይ። ከምንም ነገር ኢኮኖሚ የመፍጠር ችሎታ አለኝ፣ ለምሳሌ አንድ ነጋዴ አንድ ልብስ ገዝቶ አትርፎ መሽጥ ይችላል። እኔ ግን ገበያውን በሙሉ መስራት የሚችል ጭንቅላት አለኝ። እናንተ የኢኮኖሚ ታላቅ ስው ለማየት ስለቻላቹሁ በጣም እድለኞች ናቹሁ።

ለምሳሌ እንበል ወርቃማዎች ደላር ይፈልጋሉ እንበል ፣ አገሪቱ ምንም ደላር የላትም ስለዚህ ያላት ምንደነው ደንጋይ። ደንጋይን በደላር መሽጥ ትችላለች ። እንዴት ተከተሉኝ። PART II

LOOK THIS STONE HOW U can convert it to dollar coming soon my lecture will make wiser and informed while u r entertend without going to school

Post Reply