Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7989
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ሰበር ሰበር በጣም ትልቅ ሰበር ዜና!! ታከለ ኡማ በቁጥጥር ስር ዋለ 3.8 ቢሊዮን ብር የሚገመት የከበረ ማዕድን ጋር እጅ ከፈንጅ ተያዘ!!

Post by Wedi » 09 Aug 2022, 09:55

ሰበር ሰበር በጣም ትልቅ ሰበር ዜና!! ታከለ ኡማ በቁጥጥር ስር ዋለ 3.8 ቢሊዮን ብር የሚገመት የከበረ ማዕድን ጋር እጅ ከፈንጅ ተያዘ!! :lol: :lol: :lol:
:P :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሰበር ሰበር በጣም ትልቅ ሰበር ዜና!! ታከለ ኡማ በቁጥጥር ስር ዋለ 3.8 ቢሊዮን ብር የሚገመት የከበረ ማዕድን ጋር እጅ ከፈንጅ ተያዘ!!

Post by Ethoash » 09 Aug 2022, 10:41

my beloved Eritrean Wedi

እንኳዋን ስረቀ፣ እኛ የምናወራው እኳ ስለኢትዬዽያ ነው ፣ ስለችጋራም ኤርትራ አይደለም፣
እስቲ ልጠይቕህ ይሳያስ ፫ ቢሊዬን ደላር ስርቆ ኤርትራን ሲንጋፖር ቢያረጋት ይሻላል ወይም ምንም ሳይስርቅ በሻሻ ቢያረጋት ይሻላል። እሺ ሲንጋፖሩን ተወው ሩዋንዳ ከሚያረጋት ስርቆ ወይስ ሳይስርቅ በድህነት ቢያሩራት፣

ጎማ ቱማ የሶስት ቢሊዬን ማህድን ካወጣ ያ ማለት የፈለገ ያህል ቢስርቅ የተረፈው በቂያችን ነው። አሜሪካኖች መጀመሪያ የሳውዲን ቤንዚን ሲያወጡ ይዘርፉዋቸው ነበር ከዚያ የቤንዚን መሐቀብ አርገው በስንት ትግል ነው ፣ የቤንዙኑን ዋጋ አሻሽለው ዛሬ በገንዘብ የሚዋኙት ፣ ግን ንጉስ ሐይሌ ቤንዚን እናወጣልህ ሲሉት እሺ አለ፣ ስንት ነው ድርሻዬ ሲላቸው ሃይ አምስት በመቶ እና ለአሜሪካኑ ድርጀት ደግሞ ስባ አምስት በመቶ ይሉታል ። ንጉስ አምሳ በመቶ ካልሆነ ልጆቼ ያወጡታል አላቸው። የታለ ታድያ ቤንዚኑ የወጣው ከአስራ ወይ ሃያ አመት በኋላ ማንም በቤንዚን መኪና የሚነዳ የለም ሁሉም ወደ ኤሌትሪክ ይቀየራል። ስለዚህ ቤንዙኑ ቢወጣ ዋጋ የለውም።

ስለዚህ ጎማ ቱማ ስርቆም ቢሆን መሐድኑን ቢያወጣው ይሻላል። እንደኤርትራ ስልሳ በመቶ እየጠየቁ ባዶ እጃቸውን ከሚኖሩ፣ አንዴ ጎማ ቱማ ማህድኑን ካወጣው ሶስት ቢሊዬን ቢስርቅም ያ የስረቀው እኮ የአገር አብት ነው። ብሩን አይበለው መልሶ ኢንቨስት ሲያረግ ብዙ ስራ ይፈጥራል ፣ ግን ድሀ ቢሆን ምን እንጠቀማለን። ግን አንተ ይህ አይገባህም የመንግስቱ ልጅ ነህ፣ ሁሉ ስው ድሀ እንዲሆን ነው የምትፈለገው ስለዚህ ድካም ነው ወንድሜ።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20576
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ሰበር ሰበር በጣም ትልቅ ሰበር ዜና!! ታከለ ኡማ በቁጥጥር ስር ዋለ 3.8 ቢሊዮን ብር የሚገመት የከበረ ማዕድን ጋር እጅ ከፈንጅ ተያዘ!!

Post by Fed_Up » 09 Aug 2022, 11:23

ከድንቁርና መዳን ያቃተው starvin Marvin from chigar kilil. እስኪ ይህን ንፍጥ ጭንቅላትህን ዶኔት አድርግልኝ:: ከፍቼ ብመራመርበት ብዙ አጋሜዎችን ከድንቁርና እሚያድን መድሃኒት እሰራ ነበር:: እስኪ ቁም ነገር ስራ በእርጂናው ከመሞትህ በፊት:

Ethoash wrote:
09 Aug 2022, 10:41
my beloved Eritrean Wedi

እንኳዋን ስረቀ፣ እኛ የምናወራው እኳ ስለኢትዬዽያ ነው ፣ ስለችጋራም ኤርትራ አይደለም፣
እስቲ ልጠይቕህ ይሳያስ ፫ ቢሊዬን ደላር ስርቆ ኤርትራን ሲንጋፖር ቢያረጋት ይሻላል ወይም ምንም ሳይስርቅ በሻሻ ቢያረጋት ይሻላል። እሺ ሲንጋፖሩን ተወው ሩዋንዳ ከሚያረጋት ስርቆ ወይስ ሳይስርቅ በድህነት ቢያሩራት፣

ጎማ ቱማ የሶስት ቢሊዬን ማህድን ካወጣ ያ ማለት የፈለገ ያህል ቢስርቅ የተረፈው በቂያችን ነው። አሜሪካኖች መጀመሪያ የሳውዲን ቤንዚን ሲያወጡ ይዘርፉዋቸው ነበር ከዚያ የቤንዚን መሐቀብ አርገው በስንት ትግል ነው ፣ የቤንዙኑን ዋጋ አሻሽለው ዛሬ በገንዘብ የሚዋኙት ፣ ግን ንጉስ ሐይሌ ቤንዚን እናወጣልህ ሲሉት እሺ አለ፣ ስንት ነው ድርሻዬ ሲላቸው ሃይ አምስት በመቶ እና ለአሜሪካኑ ድርጀት ደግሞ ስባ አምስት በመቶ ይሉታል ። ንጉስ አምሳ በመቶ ካልሆነ ልጆቼ ያወጡታል አላቸው። የታለ ታድያ ቤንዚኑ የወጣው ከአስራ ወይ ሃያ አመት በኋላ ማንም በቤንዚን መኪና የሚነዳ የለም ሁሉም ወደ ኤሌትሪክ ይቀየራል። ስለዚህ ቤንዙኑ ቢወጣ ዋጋ የለውም።

ስለዚህ ጎማ ቱማ ስርቆም ቢሆን መሐድኑን ቢያወጣው ይሻላል። እንደኤርትራ ስልሳ በመቶ እየጠየቁ ባዶ እጃቸውን ከሚኖሩ፣ አንዴ ጎማ ቱማ ማህድኑን ካወጣው ሶስት ቢሊዬን ቢስርቅም ያ የስረቀው እኮ የአገር አብት ነው። ብሩን አይበለው መልሶ ኢንቨስት ሲያረግ ብዙ ስራ ይፈጥራል ፣ ግን ድሀ ቢሆን ምን እንጠቀማለን። ግን አንተ ይህ አይገባህም የመንግስቱ ልጅ ነህ፣ ሁሉ ስው ድሀ እንዲሆን ነው የምትፈለገው ስለዚህ ድካም ነው ወንድሜ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሰበር ሰበር በጣም ትልቅ ሰበር ዜና!! ታከለ ኡማ በቁጥጥር ስር ዋለ 3.8 ቢሊዮን ብር የሚገመት የከበረ ማዕድን ጋር እጅ ከፈንጅ ተያዘ!!

Post by Ethoash » 09 Aug 2022, 15:31

Fed_Up wrote:
09 Aug 2022, 11:23
ከድንቁርና መዳን ያቃተው starvin Marvin from chigar kilil. እስኪ ይህን ንፍጥ ጭንቅላትህን ዶኔት አድርግልኝ:: ከፍቼ ብመራመርበት ብዙ አጋሜዎችን ከድንቁርና እሚያድን መድሃኒት እሰራ ነበር:: እስኪ ቁም ነገር ስራ በእርጂናው ከመሞትህ በፊት:

ጅላጅል መሀይም ስለሆንክ መልስ ስታጣ ትሳደባለህ ። ለምን ቁምነገርኛ አትሆንም ፣ በመጀመሪያ ጎማ ቱማ ቢስርቅ ምን አባህ አገባህ አንተ ጥንብ ኤርትራዊ ፣ እናንተን አይናቹሁ ብቻ አይደለም ቀልባቹሁም አላማረኝም ብሎ ነበር ጭራሽ ማባረር፣ ልክ እንደእርጎ ዝምብ ጥል ጥልቅ ይላሉ። እኔ በጣም የሚገርመኝ እነሱ ኢትዬዽያ አስብን ትጠቀም ሲባሉ የናቴ መቀነት አደናቀፈኝ ይላሉ ። ግን የኢትዬዽያ አየር መንገድ እንደልህልት አልተከባከበንም ብለው ይንጣጣሉ ፣ ግራ የገባው ሕዝብ እንደው ገንዘባቸው ቀርቶ ባልመጡብን ያስኛል። ግን ምን ይደረጋል ለአንድ ሁለት ደንቆሮ ብለን መላውን የኤርትራ ሕዝብን መጉዳት አንፈልግም በዚህ ላይ እኛ እናት አገር ነን፣ ምን ግዜም ቢመጡ መቀበል አለብን ያለበለዚያ እነዚህ ደደቦች ገርፎ ነበር መልቀቅ። አሁን እንዴት ይህ ያልኩት አይገባውም ደረቅ ሕዝቦች ፣ ምን እገባቹሁ ይሳያስ አይደለም ወይ ሙልጭ አርጎ የኤርትራን ሀብት የሚበላው አንድ ነገር ለኤርትራ ሳያረግ ፣ ጎማ ቱም ግን በጣም ተሀምር እየስራ ያለ ስው ነው። ምን አባህ ትፈልጋለህ በሶስተ ሺህ ብር ደሞዝ የሚሊዬን ብር ወጤት መጠበቅ ባይቻልም እሱ ግን ቢሊዬን ብር ነው ለኢትዬዽያ እያስገባ ያለው። ከውጭ የሚመጣ የነበር የከስል ደንጋይ ለማስቀረት የቻለ ጀግና ነው። ብዙ ጀብዱ ያለው ስወ ነው። እኔ ስረቅ አልስረቅም ምንም አላይም ቡዳ አይደለሁም እኔ የማየው ምን ስራ ነው።

ይሳያስ ለምን ቢሊዬን አይስርቅም ደንታ የለኝም ግን ምን ስራ ብዬ ስጠይቅ ምንም ነው መልሱ ታድያ ይህ ጣጣቴ ነው ወይ ታላቁዋን ኢትዬዽያ ለመጠየቅ የሚችለው።
i know u will never understand mr, feedup but i try and i failed

Post Reply