Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የብልጽግና ሚድያዎችና ዩቱበሮች ሕወሃት ጦርነት ሊያነሳ ነው እያሉ እየተሸበሩ ነው

Post by Misraq » 09 Aug 2022, 09:01

.
.
.
ከሕዝብ የተተፋው ብልጽግና ኦሮሙማ ድንጋጤና ሽብር ውስጥ ነው፥፥ ይሃውም ሕወሃት ጦርነት ሊያነሳ ይችላል በሚል እንቅልፍ ያጡት የብልጽግና አመራሮች ካድሬዎቻቸውና ዩቱይበሮቻቸው እንዲህ ተቅማጣም ፈሪዎች እንደሆኑ ስታይ ይበላቸው ያስብላል፥፥

መንግስቱ ሃይለማርያም ወይንም ደርግ ከሕዝብ የተተፋ ስለነበረ ገፋ ሲደረግ ተንኮታኮተ፥፥ ብልጽግና ኦሮሙማ ከታሪክ የማይማር ተራ ጨካኝ ቡድን በንጹሃን ላይ በሚያደርሰው ግፍ ከሕዝብ ተተፍቶኣል፥፥ ሕወሃት ጦርነት ቢለኩስበት ብልጽግና እንደሚፈረጥጥ ምንም ጥርጥር የለውም፥፥ ምክናይቱም ሕዝብ እነዚህን አረመኔዎች የመከላከል ትንሽ እንኳን ፍላጎት የለውም፥፥ ስለዚህ ካድሬዎቻቸው ለሕዝብ ሃገር ህን አድን ሲሉ መሪዎቻቸው ደግሞ አስታርቁን የሚሉበት ሁኔታ ነው ያለው፥፥

ብቃት ያለው ጦርነት በየትም አቅጣጫ ቢመጣ ለመመከት ይዘጋጃል፥፥ ብልጽግና እና ሴታሴት ካድረዎቻቸው ግን እሪ ድረሱልን እያሉ ነው

ሃገር በጨቅላ ሲመራ መጨረሻው አያምርም

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የብልጽግና ሚድያዎችና ዩቱበሮች ሕወሃት ጦርነት ሊያነሳ ነው እያሉ እየተሸበሩ ነው

Post by union » 09 Aug 2022, 12:22

አማራን በጦርነት የማሸነፍ ተስፍ እንደሌለው ያውቃል ህውሀት። የውጭ አለቆቻቸውን ለማስደሰት እና የትግራይን ህዝብ አዳክመው እየገዟቸው ለመኖር ካልሆነ በስተቀር ጦርነቱን ለምን ይሞክሩታል። አፉር እና አማራን ይለፍ ሊለምኑ ነው? ወይስ እንደ ባለፈው ከሁሉምጋ መዋጋት ነው የሚፈልጉት?
ሊሆን የሚችለው በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት እነ ምእራባዊያን ይከፍቱና ወያኔን እንድትጀምር ያዛሉ።

Post Reply