Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ጉዳዩ፡- ከብልፅግና ፓርቲ አባልነት መለቀቀን ይመለከታል!! ከዚህ በታች ስማችን የተገለፀው የብልፅግና ፓርቲ አባል የነበርን ሲሆን ....

Post by Wedi » 09 Aug 2022, 08:05

ጉዳዩ፡- ከብልፅግና ፓርቲ አባልነት መለቀቀን ይመለከታል

ከዚህ በታች ስማችን የተገለፀው የብልፅግና ፓርቲ አባል የነበርን ሲሆን ፤ የመረጥነው ፓርቲ ለቆመለት እና የተመሰረተበትን አላማ መጠበቅና የገባውን ቃል ማስጠበቅ ባለመቻሉ፤ ከአባልነት የለቀቅን መሆኑን እያሳወቅን ከዚህ ቀን ጀምሮ ማንኛውም የገንዘብ መዋጮ እንዳይቆረጥና የትኛውም ብልፅግናን የተመለከተ ውይይት የማንሳተፍ መሆኑን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡

ለስ/ከ/አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት
ለእ/ከ/ስዕ/ፋሲልማ/ ፅ/ቤት
እምድብር

Please wait, video is loading...