Page 1 of 1

ማንን እንመን ? ነፍጠኞችን ወይስ ኦሮሞዎችን ? ፍርዱን ለዚህ ለተከበረው ፎረም ትቼዋለሁ

Posted: 08 Aug 2022, 23:25
by Thomas H
"በከተማው ከእለት እለት የሕዝብ ፍልሰት ከአቅም በላይ ሆንዋል፣ ከተማዋ አብጣለች። የሰዎች ፍልሰት ከምንግዜውም በላይ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። ይህ ፍልሰት ፖለቲካዊ አሻጥር እንዳለው እና እንዲሁም በከተማው ውስጥ ሆነው ይሄን የሰዎችን ፍልሰት በተጠና መልክ የሚያስተባብሩም እንዳሉ ደርሰንበታል"
ከሰሞኑ ከወሎ እና ከሰሜን ሸዋ አማራ ክልል የሚመጡ መንገደኞች መታወቂያቸው እየታየ የአ.አ ነዋሪ ያልሆኑት እንዲመለሱ ተደርጓል።
ከንቲባ አበደች ደደቤ

Re: ማንን እንመን ? ነፍጠኞችን ወይስ ኦሮሞዎችን ? ፍርዱን ለዚህ ለተከበረው ፎረም ትቼዋለሁ

Posted: 09 Aug 2022, 21:21
by Thomas H
ዛሬ የኢቲቪ ጋዜጠኞች የአማራ ክልል መንገደኞችን እንግልት ለመዘገብ ሸኖ ድረስ ሄደው ነበር።ከእነ ካሜራቸው ታስረው አሁን ከመሸ ተፈትተዋል።

Re: ማንን እንመን ? ነፍጠኞችን ወይስ ኦሮሞዎችን ? ፍርዱን ለዚህ ለተከበረው ፎረም ትቼዋለሁ

Posted: 10 Aug 2022, 21:05
by Thomas H

Re: ማንን እንመን ? ነፍጠኞችን ወይስ ኦሮሞዎችን ? ፍርዱን ለዚህ ለተከበረው ፎረም ትቼዋለሁ

Posted: 13 Aug 2022, 10:06
by Thomas H