Page 1 of 1

Re: This Is How You Deal With Misbehaving Agames

Posted: 08 Aug 2022, 19:55
by Ethoash
እንደለመደብህ ብቻህን አወራ የኔ እብድ ፣ ምነው ጦር መሳርያ የሚዋጋ መስሎህ አብይን ይህን ግዛ ያንን ግዛ የምትለው አንተ የደርግ ዘመን አስር አልቃ ምን ነካህ ፣ ብቻህን የምታወራው ፣ እብድ መሆንህን ለማውቅ ከፈለግህ ማንም ሳይመልስልህ ሲቀር ያ ጠቆሚ ነውና ተመልሰህ ብሎጎች ህን በሙሉ ተመልከታቸው አንዱም አልተመለስም እና በዚህ ትቀጥላለህ ወይስ ፣ ስላም ለማምጣት ትታገላለህ ፣ አይ ካልክ እስቲ ወንድ ከሆንክ ዘምተህ አሳየን፣ ምንም አት ዘምትም ፣አሁን ሽማግሌ ነኝ ትል ይሆናል ታድያ በደርግ ግዜ ለምን አት ዘምትም ነበር አሁንም ቢሆን ፎቶህን አሳይተህ በዩቱብ የምትላቸውን ነገሮች በል አትልም ለምን ለሕይወት ህ ትፈራለህ ስለዚህ ለምን ሚስኪኑን ወደ እሳት ትልካለህ።

ወንድሜ ዘመዶች ካሉህ አማኑሄል ይላኩህ እንጁ እኔ በዚህ ጨርሻለሁ ፣ ኢአር ነፃ ነው እበድበት ፣ ከዚህ በኋላ እንደሞትክ ነው የምቆጥርህ . ለኔ ሞተሀል