ባሌቤት አኩርፋለች፣ ፍች እፈልጋለሁ ባትልም ዳር ዳር ብላለች
ሽማግሌ ብልክ አይ ያለ ድሮህ ፍቅረኛህ ያለ ወሽማህ ይህንን ድርድር አናስበውም አሉኝ ምን ላርግ።
እኔም አይ በሁለት ዙር አርጉት ውሽማዬ በትዳሬ ጣልቃ ከምትገባ ለምን መጀመሪያ እኔና ባለቤቴ ተታርቀን በሁለተኛ ዙር ላይ ከውሽማዬና ከድሮ ፍቅሬ ጋር እንነጋገራለን ብዬ ነበር ምን ይመስላቹዋል ይሳካል ወይስ ስተተኛ ነኝ፣
እንግዲህ በምሳሌ ለማስረዳት ትግሬ እና አብይ ሲነጋገሩ ፣ ኤርትራ ምን የርጎ ዝንብ ናት ለምትሉ ። ኤርትራም ስላም ከትግሬዎቹ ጋራ ስላም ካላወረዱ እውነተኛ ስላም ሊመጣ አይችልም።
እንዴት በሉ ፣ኤርትራ ስላም ካለ ለአማሮች አስብን ታከራይ ይሆናል። አስብ ደግሞ ለትግሬዎች ምንም አያረግላቸውም እነሱ የሚፈልጉት ምፅዋን ነው። ስለዚህ አባይ ወልዲያ የደረስውን ባቡር እስከ መቀሌ፣ ከዚያም እስከ አስመራ ከዚያም ምፅዋ ድረስ ስርቶ ያስረክባል ባቡሩ በውሃ ስለሚሄድ ታላቅ የኢኮኖሚ እምርታ ያመጣል
በሁለተኛ ደረጃ ቦርድሩ ሲከፈት ሁለቱን ዜጎቻችን ይበለፅጋሉ፣ ከዚህ በፊት ንግዱ ሚዛን ወድ ኢትዬዽያ ሲያመዝን ይሳያስ ቶሎ ዘጋው ፣ ም ክን ያት የስጠው ገዳዬች መጥተው ስዎቻችንን ገደሉብኝ ነው። ግን እውነቱ በንግድ ስለተበለጠ ነበር አሁን ግን እስከምፅዋ መንገዱን ከከፈተ ፣ ከወደቡ ክራይ የሚያገኘው ገንዘብ ብቻ ይበቃው ነበር ለመገበያየት ስለዚህ የኤርትራኖች ስምምነቱ ውስጥ መግባት ወሳኝ ነው። እንዳልኩት በሁለተኛው ዙር ላይ።
ሌላው ኤርትራኖች የሚጠቀሙት የጦር ካሳ አይከፍሉም ። በስምምነት ነገሩን ከጨረሱት በዳሜንም ያገኛሉ ፣ አንዴ ወል ካረጉ በኋላ መንገድ መዝገት አይቻልም
ኩርፍያ የሚል ግጥም ፅፌ ለዚህች ዘፋኝ ስጥቻለሁ ስሙት
Veronica Adane - Tew - ቬሮኒካ አዳነ - ተው - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
ዋ ነው የምትለው ልብ ብላቹሁ ስሞት ፣ እኔ የሚገርመኝ ኤርትራዎች ዘፋኝ አላቸው ወይ