Page 1 of 1

ዓናቹህ ካላማረን ማባረር መብታችን ነው። ክፍል ሁለት

Posted: 08 Aug 2022, 17:13
by Ethoash
ኤርትራኖች ስሞኑን ይንጫጫሉ እውነት ሃቅ አላቸው ወይስ በገዛ ዳቦዬ ልብ ልቡን አጣሁት ነው።

አንደኛ ይህ የቪዛ ቅጣት አዲስ አይደለም ድሮም ነበር ፣ በአሜሪካ ፣ በካናዳ ዜግነት ዝም ብሎ መቀመጥ አይቻልም ቪዛ ማሳደግ ያስፈልጋል ። የቪዛ ግዜ ካለፈ አምስት ደላር ትቀጣለህ በቀን እንግዲህ በቀላሉ ማሳደስ ስትችል አገር ቀይረህ ዝም ብለህ ስድስት ወር ተቀምጠህ ልወጣ ስትል ከዘጠኝ መቶ ደላር በላይ ቅጣት ይጠበቅብሀል ። ወደህ ነው በግድህ ትከፍላለህ የኢትዬዽያዊ ዘግነት ቢኖርህም የስው ሀገር ሕግ መተላለፍ አትችልም።

አሁን የሆነው አምስት ደላር በቀን ሳይሆን ለኤርትራኖች ሶስተ ዶላር መሆኑ ብቻ ነው። ሕጉን አላውቅም ማለት አይቻልም እንዳልኩት ቪዛውን እያሳደሱ መቀምጥ ይችሉ ነበር ። ዝም ብሎ መቀመጥ አይቻልም

እዚህ አሜሪካ አገር ቪዛህ ተቃጥሎ ብትቀመጥ ስደስት ወር ካለፈህ ለሶስት አመት እንዳትመጣ ይሉሀል ከዚያ በላይ አንድ አመት ከተቀመጥክ ደግሞ አስር አመት ቅጣት ይስጡሀል ፣ እዚህ ላይ ጫወታ የለም

እንዳልኩት ሕጉ ወደዋላ ሄዶ አይስራም ትክክል ግን ይህ ሕግ ድሮም የነበረ ነው። ሁሉም የወጭ አገር ዜጋ የቪዛችንን ሕግ ማክበር አለባቸው አላከበሩም እንግዲህ መክፈል አልችልም ለሚሉ ሶስት አመት ወይም አስር አመት እንዳይመጡ መከልከል ብቻ ነው በነፃ አቦሮ መልቅቅ ነው እንጂ ገንዘብ ስሌላቸው ብች ተደብቀው እንዲኖሩ ማረግ የለብንም።

እንግዲህ የኤርትራ ጥበቃ ካለ እስቲ ስተቱን ያሳየኝ፣

Re: ዓናቹህ ካላማረን ማባረር መብታችን ነው። ክፍል ሁለት

Posted: 08 Aug 2022, 18:17
by Fiyameta



Re: ዓናቹህ ካላማረን ማባረር መብታችን ነው። ክፍል ሁለት

Posted: 08 Aug 2022, 18:25
by Ethoash
Fiyameta

ምኑን ነው የምዋሽው፣ አሜሪካ አገር ቪዛህ ተቃጥሎ ዝም ይሉሀል ወይ፣ ሌላውስ አገር ቪዛቸውን ከቀኑ ብታሳልፍ ዝም ይሉሀል ወይ፣ የሌለ ነገር አታምታ ይህ እኮ ሳይፈታ የተፈታ ነው። ኤርትራኖች ኢትዬዽያን ለጋራ ኤርትራን ለብቻቸው የመጠቀም አባዜ ስላላቸው እንጂ የውጭ አገር ዜጎች ናቸው ቪዛቸውን እያሳደሱ መኖር አለባቸው ። ካላስደሱ ደግሞ መክፈል አለባቸው ቅጣታቸውን ይህ ልክ አይደለም ብለኝ እንከራከርበት ይህ ፎረም የተስራው ለዚህ ነውና መልስ ህን እጠብቃለሁኝ። ግን እንደተለመደው ፎቶ ብትለጥፍ ምን ብትለጥፍ እውነታው ንቅንቅ የለም ፣


can any Eritreans answer this question

how many Ethiopian live in Eritrea ? the answer is zero so why we need Eritrean embassy in Addis Ababa if no body go to Asmara