Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 12403
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ብልጽግና/ኦህዴድ ሕወሃትን ፈርቶታል

Post by Misraq » 08 Aug 2022, 15:16

በጭባጫውና ቅዘናሙ ኦህዴድ ኦነግንም በጉያው አድርጎ ሕወሃትን ፈርቶታል፥፥ ባይንበጨበጭና በያፈራ አደራድሩኝ አይልም ነበር፥፥ ከቅዘናምነቱ የተነሳ ተደራዳሪዎቹን ከወራት በፊት ይሃው ብሎ የስም ዝርዝር መስጠቱ ለድርድሩ ደስፐሬት እንደሆነ ያሳያል፥፥

በተቃራኒው ሕወሃት ምንጣፍ አንጥፋች ሁ ጥሩኝ ለምራመድበት እያለ ቅደመ ሁኔታዎችን በአስገዳጅ መልክ እያስቀመጠ ነው፥፥ ሕወሃት ሻብያ ከህዋላ ይመታኛል ብሎ ባይፈራ ያለምንም ጥርጥር ኦህዴድን ማንቁርትዋን ይዞ ከአራት ኪሎ አውጥቶ ሽንትቤት ይከታት ነበር፥፥

ኦህዴድ የሻብያንና የአማራውን ከሕወሃት ጋር ያለ ተቃርኖ እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅሞ መንግስት ነኝ ይበል እንጂ የመንግስትነት ቁመናም ጉልበትም የለውም፥፥ ሃይሉ ሕጻናትን መግደል ብቻ ነው