Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12533
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

የፌዴራል መንግሥት እና የጉራጌው ማኅበረሰብ የክልልን ጥያቄ በተመለከተ ስምምነት ላይ ደረሱ

Post by Thomas H » 08 Aug 2022, 08:59

መንግሥት በነብስ ወከፍ በመላው ኢትዮጵያ ለሚኖር ለእያንዳንዱ ጉራጌ 35 ብር ከሰጠ ጉራጌዎች የክልል ጥያቄ እንደማያነሱ አሳውቀዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል

Thomas H
Senior Member
Posts: 12533
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: የፌዴራል መንግሥት እና የጉራጌው ማኅበረሰብ የክልልን ጥያቄ በተመለከተ ስምምነት ላይ ደረሱ

Post by Thomas H » 08 Aug 2022, 23:08

My Editorial
ጉራጌ አንድ ህዝብ አይደለም። ምክንያቱም አሁን ጉራጌ የሚባለው ዞን ውስጥ ያሉ ቤተ ጉራጓውያን ቢያንስ 6 የተለያየ ቋንቋ ይናገራሉ። ሰባት ቤትኛ፣ እንደጋኝኛ፣ ሶዲኛ፣ ወለንኛ፣ ቀቤንኛ፣ ምስቃንኛ...... በጣም የተለያዩ ቋንቋዎች ሲሆኑ የጋራ ባህላቸው የሆነውን 'ቆጮ'ን እንኳን በአንድ ስም የማይጠሩ ናቸው። እንዲያውም ወለኔ፣ ቀቤና እና መስቃን ገና ካሁኑ እኛ ጉራጌ አይደለንም ይላሉ። የሚገርመው ቀቤና እንዳውም ከሌሎቹ ቤተ ጉራጌዎች በተለየ ሁኔታ ቋንቋው ኩሽ ሲሆን ከሀዲያ ጋር ይመሳሰላል። ወለኔን ካየን ደግሞ የቋንቋ መደቡ ከስልጢ ጋር የሚመደብ በመሆኑ “ስልጢ ጉራጌ ካልሆነ እኔም ጉራጌ አይደለሁም” ማለት ከጀመረ 20ዓመት አልፎታል። የመስቃን ደግሞ የባሰ ውስብስብ ጉዳይ ነው።

Post Reply