Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Sabur
Member
Posts: 1364
Joined: 11 Aug 2018, 07:41

Ethiopia's AID Dependency and TPLF's 30 Billion Dollars Daylight Robbery

Post by Sabur » 08 Aug 2022, 07:49



TPLF designed Ethnic Federalism to sow haterdeness, division, mistrust among Ethnic Ethiopians in order to control power, rule for 100+ years and embezzle Ethiopia's money.

This video shows the iceberg of embezzlement of aid money stolen by the TPLF. When the embezzlement of the natural resources, businesses and others during the 27yrs in power added, TPLF's robbery of Ethiopian People's Money shoots up to over 60 Billion dollars.


Please wait, video is loading...

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20577
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Ethiopia's AID Dependency and TPLF's 30 Billion Dollars Daylight Robbery

Post by Fed_Up » 08 Aug 2022, 12:43

After 70 billion dollars of loot, the woyaAnus shows nothing, neither Ethiopia nor Chigray aka Chigaram Lillie or zone. The 70 billion dollar question is why the chigaram agamewoch dying for those few TPLFists looters' survival?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethiopia's AID Dependency and TPLF's 30 Billion Dollars Daylight Robbery

Post by Ethoash » 08 Aug 2022, 15:26

በሐይለ ስላሴ ግዜ በስልሳ አመቱ ስባት መቶ ቢልዬን ደላር ማለት ፣ የደርግን አራት ቢሊዬን ደላር እኩል ወይም በላይ ሊሆን ይችላል ለምን ቢባል በሐይለስላሴ ግዜ የገንዘቡ አቅም በጣም ትልቅ ስለነበር ነው። እንደውም አንድ ብር በአንድ ደላር ይቀየራል ይባል ነበር በደርግ ዘመን ደግሞ ሁለት ብር አንድ ደላር ነው ስለዚህ አራት ቢሊዬኑ ሁለት ቢሊዬን ደላር ሲሆን በዚያ ላይ የገንዘቡ አቅም ሲስላ ያው ነው ብንል ምንም አንሳሳትም

ደግሞ በትግሬ ዘመን ስላሳ ቢሊዬን ድጎማ ተስጠ ይባላል፣ ስለዚህ ትግሬዎች ጦርነት ሳላላደረጉ ግማሹን ቢወስዱ ምን ችግር አለው፣ ለምን ቢባል ደርግ ቢሆን ኖሮ በሙሉ ገንዘቡን ለጦርነት ያወለው ነበር ሐይሌ ደግሞ ኬክ ይገዛበት ነበር አንድ ለድሀው ጠብ የሚል የለውም።

ከዚያ እንቀጥል ምን ወይኔዎቹ ስሩ የሚለውን እውነተኛ አቁን እንነጋገር ፣ በትንሹ ጦርነት አላረገም ፣ ስላሳ አመቱን በሙሉ ያለ ባይዴን በስተቀር፣ አብይ አራት አመት ገዛ ፣ ሁለቱን አመት በጦርነት አሳልፎ ትግሬዎቹን የስሩትን በሙሉ አወደመው።

ታድያ እንደደርግ ያለ መንግስት ከሚኖረን፣ ወይም እንደ አብይ ሴታሴት መንግስት ከሚኖረን ወይኔዎቹ እየስረቁም ቢሆን የሚስሩት ከሚያጠፉት አይበዛም ነበር ወይ የሚለውን መመልስ አለብን፣ በሁለተኛ ደረጃ ወያኔዎች በነፃ እንዲስሩልን ነበር ወይ የምንፈልገው። ስልጣናቸው ግዜ ሲያበቃ በቀበሌ ቤት ውስጥ ነው ወይ እንዲኖሩልን የምንፈልገው። ለምሳሌ አንድ ስው እስክሚቀር እንዋደቃለን ብሎ ደርግ ሚሊዬን ስርቆ ዛሬ እንደንጉስ በዝንባቡዬ ውስጥ ይኖራል ታድያ ቢሊዬን ባይስርቅ ኖሮ እንዴት ያንን የሚያህል ቤት አና የእርሻ መሬት ሊገዛ ይችል ነበር። በዚህ ላይ ሁለት ኤርትሪያኖች ሊገድሉት ቤት ውስጥ ዘለው ገብተው ፣ መንገድ ጠፍቶዋቸው ሲቀዋለሉ መንጌ አይቶዋቸው በዝምባቡዌ ጠባቃዎቹ አስያዛቸው ታድያ እንዴት መንጌ በስላምና ደህንነቱ ተጠብቆ መኖር ይችል ነበር ገንዘብ ካሌለውና ጥገኝነት አሜሪካ ጠይቆ ታክሲ ይንዳ ነው ወይ የምትለው። ይሄው ቪድዬ ተለጥፎ ነበር ጌታቸው ረዳ አገር የሚመራ ፣ ፈላጭ ቆራጭ አምሪካ ታክሲ ነጪዎች አግኝተውት ሙልጭ አርገው ስድበውታል ታድያ ጌታቸው ከስልጣን ወርዶ ቢባረር እንዴት ደህንነቱ ይጠበቅ ነበር ከንገዘብ ካሌለው።

ሌላው ደግሞ አቦይ ፀሐዬ ገንዘብ ስርቆ ትልቅ እንፃ ስራበት ፣ ለሱቅ የሚከራይ ቤትም ነበረው ይላሉ፣ ታድያ መቶ እንፃ ቢስራ ፣ እሱ አንድ ስው ነው እንዴት በመቶ ቤቶች ውስጥ መተኛት ይችላል። የስራው ለመሽጥ ወይ ለማከራየት ነው። ስለዚህ መቶ ስዎች ተጠቀሙ ማለት ነው። ህንፃውን የስሩትም እንዲሁ ታድያ ምኑ ላይ ነው ጉዳቱ የንጉሳዊ ቤተስቦቻችን ገንዘብ ቢኖራቸው። ለምሳሌ ኦባማ ውጪው በቢሊዬን ነው ከስልጣን በዋላ፣ ይህ ቢሊዬን ዶላር ለጥበቃ የሚያወጣው የአሜሪካ መንግስት እንጂ ኦባማ አይደለም አይተሀል ለነጌታቸው ረዳ ቢሊዬን ዶላር አውጥተን መጠበቅ ሲገባን ለምን ጮማ ቆረጡ ለምን ስጋ በሉ ብለን እንመቀኛለን ፣ መሪ ማግኘት ቀላል ከሆነ እንግዲህ አብይን ይባርክላቹሁ። አብ ይንም ቢሆን ትግሬዎች ናቸው የስጡን እንደው ዝም ብለው በቸለትኝነት ነቅለው ቢሄዱ ኖሮ እንዴት ኢትዬዽያ ት ስነበርት ነበር ብለህ አስበህ ታወቃለህ፣ ኢትዬዽያ የምትባል አገር አትኖርም ነበር ትግሬዎች ዝም ብለው ቢሄዱ ኖሮ። ሌላው ቢቀር ለዚህ ታላቅ ወለታቸው ማመስገን አለብን ፣

ቡዳነት ማንንም አይጠቅምምን ፣ አማራ የፈለገውን ይበል ሌላው ቢቀር ትልቅ ዘነዘና አማራ ላይ ተክለው ነው የሄዱት በፈለገ መንገድ ፈደራሊዝም አይፈርስም ፣ ስለዚህ ትግሬዎችም ባይኖሩ ሚስማር ገብቶላቹዋልና አርፋቹሁ ተቀመጡ፣

Post Reply