-
- Member+
- Posts: 7988
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: የጉራጌ ክልል
#ይድረስ_ለጉራጌ_ዞን_ተወላጅ_አመራሮች በሙሉ
Melaku Bireda MB
#ክፍል_አንድ
ጉዳዩ:- ወንድማዊ ተማፅኖዬን ስለማቅረብ ይሆናል
እኔ እንደ ዞኑ ተወላጅ በወልቂጤ ከተማ ላለፉት 9 አመታት ክፉ ደጉንም ከህዝቡ ጋር በመኖር ብሄር፣ ጎሳ፣ ሀይማኖት እና አደረጃጀት ሳለይ ከሁሉም ጋር በፍቅር አሳልፌያለሁ። ውልደትና እድገቴም ከወልቂጤ ፖለቲካ ራቅ ከሚልና ቢቀርብም ገለልተኛ ከሚሆንበት ከጉመርና ጌቶ ወረዳ ነው። እንደተማረ ሰው በአቅሜ ሁሉንም ሁነቶች( የቀደሙትንም ጭምር) ገለልተኛና ነፃ ሆኜ ለመረዳት ሞክሬያለሁ። በምክረ ሀሳቤም ወገንተኛ ላለመሆን እጥራለሁ።
ወደ ዋናው ሀሳቤ ስገባ:- Read more

Please wait, video is loading...