Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10898
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ--- ወያኔ ማንን ነው መለማመጥ ያለበት? አማራን ወይስ ብልጽግና- ኦነግን?

Post by Abere » 07 Aug 2022, 11:20

ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ--- ወያኔ ማንን ነው መለማመጥ ያለበት? አማራን ወይስ ብልጽግና- ኦነግን?የወያኔ ጥል ከኣአማራ ጋር እንጅ ከዓብይ ኣአህመድ ኣኦነግ ኣኦፒዳኦ ኣአይደለም። በሁለቱ መካከል ግጭትም መሰረታዊ ቅራኔ የለም። መሰረታዊ ቅራኔ ባለበት ሁሉ መሰረታዊ ለውጥ ኣአለ። ዳሩ ግን ኣኦነግ ኣኦፒዳኦ እና ወያኔ መስረታዊ ቅራኔም የላቸውም መሰረታዊ ለውጥም የለም።

የነበረው ጉዳይ ግን እራሳቸውን በምን መልኩ ማደስ እንደነበረባቸው የማሰብ የጽሞና ጊዜ ነበር። ይሁን እንጅ በአማራ እና በሁለቱ ሸሪኮች መካከል ከፍተኛ የማይታረቅ መሰረታዊ ቅራኔ አለ። ይህ መሰረታዊ ቅራኔ የአማራ ወጣት እና ህዝብ ከወያኔ ጋር የሞት የሽረት ትግል ለአስርት አመታት በማድረግ በመጬርሻ ወያኔ ድል በመንሳት በአብይ አህመድ የሚመራውን ኦነግ-ኦፒዳኦ እንድነፋራ እና ከፍተኛ የፓለቲካ እራስ ምታት ሁኖበታል። የአማራ ህዝብ ማዘናጊያ ፥ማታለያ እና ንደት ማበረጃ ፓናዶል ወይም አስፕሪን የሆነችው ኢትዮጵያ ቅላጼ ዜማም ዛሬ አማራው ነቅቶ ጆሮ አይሰጥም። ወጥመድ እና መያዦ መገደያው መሆኑን መቶ በመቶ አውቀ። (Ethiopia has been a trap to catch and kill Amhara) የምዕራባዊያን ገረድ የሆኑት ኦነግ-ኦፕዳኦ እና ወያኔ በጓዳ ይሁን በጓሮ በር ፍቅራቸውን አድሰው የአማራን ድል እባካችሁ ቀልብሱልን ተብለዋል። የተጣለ እንጅ ሰላማዊ እንደት ይደራደራል፧ ያለፉት በርካታ አስርት አመታት የአማራ ህዝብ እና የወያኔ ትግል ነው። ይህ ትግል ወደፊትም ይቀጥላል - ወያኔ ከምድረ ገጽ እስኪ ጠፋ። በኢትዮጵያ ምድር ወያኔ እና የአማራ ህዝብ አንድ ላይ ሊኖሩበት የሚችል ዜሮ ዕድል ነው ያለው። ይህን ኸቅ ለመደበቅ ኦነግ-ኦፒዳኦ ይታክታል። በየትኛውም ዓለም የአገሪቱን ግማሽ ቁጥር የያዘ ህዝብ ያላካተተ ጉዳይ አገራዊ አይባልም። የሽፍታ መንገድ ነው። ስልዚህ እውነቱ የአማራ ህዝብ ትግል ቀጣይ ነው። ትክክለኛ ህገ-መንግስት፤ትክክለኛ የዜግነት ስርዓት የአማራ ህዝብ በነጻነት አገሬ በሚለው ምድር የመኖር መብት እስከሚከበር ድረስ የአማራ ሰማዕትነት ይቀጥላል። ይህ ባይሆን በወለጋ በግፍ የተሰውት ጀግኖች ሰማዕታት፤ በጎንደር ማይ ካድራ የተሰውት ንጹሃን አማራ ሰማዕታት እንባ አውጥቶ ያለቅሳል።

ድል ለአማራ ህዝብ!!!
ክብር ለጀግኖች አማራ ሰማዕታት ሁሉ!!!