Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በጉራጌ ባንዳ አይኖርም! እርስቱ ይርዳው አቋሙን ባስቸኳይ ግልጽ ያድርግ! አባቱ መምሬ ይርዳለው ከጉራጌ ሽማግሌነት ተወግደዋል! በጉራጌ ሴራ ጉርዳ ጸንቷል! ከተራት ታውጇል

Post by Horus » 06 Aug 2022, 21:11

ጉራጌ አንድ ቃል አለው፤ ቃሉ ምስክሩ ነው። ጉርዳ ቃል ኪዳን ነው ። ቃል ኪዳን አይሰበርም። የጉራጌ ጉርዳ የክብሩ መሰረት ነው ። ከተራት ማለት ልክ በጎርደና አምላክ እንደ ምንለው የማይታለፍ ቀይ መስመር ምለት ነው ። ያባቶች ሸንጎ ይህን አታድርግ ብለው ካዘዙ ያን ከተራት ማንም የማይሰብረው ቀይ መስመር ነው። ይህን ያገር ሴራ ውሳኔ ጥሶ ያሻውን ያደረገ በመላ ጉራጌ ተወግዞ ካገር የነቀላል ። ጉራጌ የስነ ሰርዓት እንጂ የሌባ፣ የከሃዲ ካድሪዎች ምድር አይደለም! ኬር ለኢትዮጵያ ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጉራጌ ባንዳ አይኖርም! እርስቱ ይርዳው አቋሙን ባስቸኳይ ግልጽ ያድርግ! አባቱ መምሬ ይርዳለው ከጉራጌ ሽማግሌነት ተወግደዋል! በጉራጌ ሴራ ጉርዳ ጸንቷል! ከተራት ታውጇል

Post by Horus » 06 Aug 2022, 21:47

ጉራጌ የብልጽግና ፓርቲ ኝቅ ተገዥ አይደለል! አይሆንም! ጉራጌን የከዱ የብልጽግና ካድሬዎች አዲስ አበባ ሆነው ደሞዝና ጉቦ ከአቢይ አህመድ ሊሰበስቡ ይችላሉ! በጉራጌ ሕዝብ ዘንድ ግን ተወግዘው ተረግመው ከጉራጌነት ይነቀላሉ! ይህ ነው የጉራጌ ሴራ ! ከዚያ ባለፈ ብልጽግና ወይም አቢይ በጦር ሃይል የፋሺስት አገዛዝ በጉራጌ ላይ ሊያውጅ ይችላል! ያ ሲሆን ጉራጌ መልስ ይስጣል! ጉራጌ የማንም ክለስተር አባል አካል አይደለም፣ በፍጹም አይሆንም፣ አይታሰብም! ጉራጌ ክልል ነው! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: በጉራጌ ባንዳ አይኖርም! እርስቱ ይርዳው አቋሙን ባስቸኳይ ግልጽ ያድርግ! አባቱ መምሬ ይርዳለው ከጉራጌ ሽማግሌነት ተወግደዋል! በጉራጌ ሴራ ጉርዳ ጸንቷል! ከተራት ታውጇል

Post by sun » 06 Aug 2022, 21:52

Horus wrote:
06 Aug 2022, 21:11
ጉራጌ አንድ ቃል አለው፤ ቃሉ ምስክሩ ነው። ጉርዳ ቃል ኪዳን ነው ። ቃል ኪዳን አይሰበርም። የጉራጌ ጉርዳ የክብሩ መሰረት ነው ። ከተራት ማለት ልክ በጎርደና አምላክ እንደ ምንለው የማይታለፍ ቀይ መስመር ምለት ነው ። ያባቶች ሸንጎ ይህን አታድርግ ብለው ካዘዙ ያን ከተራት ማንም የማይሰብረው ቀይ መስመር ነው። ይህን ያገር ሴራ ውሳኔ ጥሶ ያሻውን ያደረገ በመላ ጉራጌ ተወግዞ ካገር የነቀላል ። ጉራጌ የስነ ሰርዓት እንጂ የሌባ፣ የከሃዲ ካድሪዎች ምድር አይደለም! ኬር ለኢትዮጵያ ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!!
Yes I agree, there are no bandas in Gurage except the chief Banda calling himself Horus. Let his Banda ar$$$ sweat to the melting point! :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጉራጌ ባንዳ አይኖርም! እርስቱ ይርዳው አቋሙን ባስቸኳይ ግልጽ ያድርግ! አባቱ መምሬ ይርዳለው ከጉራጌ ሽማግሌነት ተወግደዋል! በጉራጌ ሴራ ጉርዳ ጸንቷል! ከተራት ታውጇል

Post by Horus » 06 Aug 2022, 22:21

sun wrote:
06 Aug 2022, 21:52
Horus wrote:
06 Aug 2022, 21:11
ጉራጌ አንድ ቃል አለው፤ ቃሉ ምስክሩ ነው። ጉርዳ ቃል ኪዳን ነው ። ቃል ኪዳን አይሰበርም። የጉራጌ ጉርዳ የክብሩ መሰረት ነው ። ከተራት ማለት ልክ በጎርደና አምላክ እንደ ምንለው የማይታለፍ ቀይ መስመር ምለት ነው ። ያባቶች ሸንጎ ይህን አታድርግ ብለው ካዘዙ ያን ከተራት ማንም የማይሰብረው ቀይ መስመር ነው። ይህን ያገር ሴራ ውሳኔ ጥሶ ያሻውን ያደረገ በመላ ጉራጌ ተወግዞ ካገር የነቀላል ። ጉራጌ የስነ ሰርዓት እንጂ የሌባ፣ የከሃዲ ካድሪዎች ምድር አይደለም! ኬር ለኢትዮጵያ ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!!
Yes I agree, there are no bandas in Gurage except the chief Banda calling himself Horus. Let his Banda ar$$$ sweat to the melting point! :lol: :lol:
sun,
ወያኔና ጠላቶች እርሳቸውን እንደ ሚያታልሉት ሳይሆን በማንኛው ሃቀኛ ግምት ጉራጌ በትንሹ በትንሹ 7 ሚሊዮን ሕዝብ ነው ። ይህን ባለብዙ ሪሶርስ ሕዝባችንን እንዲደርጅና ብሄረተኛ እንዲሆን ስለቀሰቀሳችሁት በጅጉ እናመግሰኛለን!!! እግረ መንገድክን ስለ ጉራጌ ኢቶስና ጽናት ትማራለህ!

ጉራጌ ክልል ነው! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: በጉራጌ ባንዳ አይኖርም! እርስቱ ይርዳው አቋሙን ባስቸኳይ ግልጽ ያድርግ! አባቱ መምሬ ይርዳለው ከጉራጌ ሽማግሌነት ተወግደዋል! በጉራጌ ሴራ ጉርዳ ጸንቷል! ከተራት ታውጇል

Post by sun » 06 Aug 2022, 22:48

Horus wrote:
06 Aug 2022, 22:21
sun wrote:
06 Aug 2022, 21:52
Horus wrote:
06 Aug 2022, 21:11
ጉራጌ አንድ ቃል አለው፤ ቃሉ ምስክሩ ነው። ጉርዳ ቃል ኪዳን ነው ። ቃል ኪዳን አይሰበርም። የጉራጌ ጉርዳ የክብሩ መሰረት ነው ። ከተራት ማለት ልክ በጎርደና አምላክ እንደ ምንለው የማይታለፍ ቀይ መስመር ምለት ነው ። ያባቶች ሸንጎ ይህን አታድርግ ብለው ካዘዙ ያን ከተራት ማንም የማይሰብረው ቀይ መስመር ነው። ይህን ያገር ሴራ ውሳኔ ጥሶ ያሻውን ያደረገ በመላ ጉራጌ ተወግዞ ካገር የነቀላል ። ጉራጌ የስነ ሰርዓት እንጂ የሌባ፣ የከሃዲ ካድሪዎች ምድር አይደለም! ኬር ለኢትዮጵያ ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!!
Yes I agree, there are no bandas in Gurage except the chief Banda calling himself Horus. Let his Banda ar$$$ sweat to the melting point! :lol: :lol:
sun,
ወያኔና ጠላቶች እርሳቸውን እንደ ሚያታልሉት ሳይሆን በማንኛው ሃቀኛ ግምት ጉራጌ በትንሹ በትንሹ 7 ሚሊዮን ሕዝብ ነው ። ይህን ባለብዙ ሪሶርስ ሕዝባችንን እንዲደርጅና ብሄረተኛ እንዲሆን ስለቀሰቀሳችሁት በጅጉ እናመግሰኛለን!!! እግረ መንገድክን ስለ ጉራጌ ኢቶስና ጽናት ትማራለህ!

ጉራጌ ክልል ነው! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !
No matter what you think of yourself but tplf can easily take you from the nose and ride unprincipled narcissist Bandas like a donkey taking you from the nose to any destination. Just count yourself in to their toolkit and wait for command.

Post Reply