Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Video Of:Statement Of Baytona Opposition Party In Cursed-Land-Tigray Attacks & Blames Terrorist-Tplf!!! WEEY GUUD !!

Post by Ethoash » 05 Aug 2022, 19:56

Deer,tarik

today u posted ten post and zero reply so i feel sorry for you and i post one to keep u going . trust me i never watch any video or article u posted .. from time to time i will keep on answering u to make sure u r loved and wanted because it matter to me you are alive..

አማራ ፥ የወያኔ ሕግ መንግስት ይፍረስ

አብይ፤ እሺ የራሳችሁ ሕገ መንግስት ማንም ጣልቃ ሳይገባባቹሁ አውጡና ተመሩበት


ፋኖ፤ ከወልቃይት አንወጣም
አብይ እሺ፣ አትወጡ ፣ እራሳችሁን ቻሉ ጦርነት ከተነሳ

ምድረ ሳፋሪ፤ የትም ሄደን መኖር፣ መስራት ፣ እና መሬት መግዛት እንችላለን

አብይ ፣ እሺ መጀመሪያ እናንተ ስርታቹሁ አሳዩን መቶ ሺህ ትግሬዎችን መልሳቹሁ አሳዩን

ቡዳ ፣ ለምን አሜሪካኖችን ፈቀድክላቸ፣ ለምን አቦይን ፈታህ

አብይ፣ ተሽነፍኩ ትግሬዎች ወሎ ደረሱ

ነፍጠኛ፣ የቋንቋ መብታችን፣ የባንዲራ መብታችን፣ ይጠበቅ

አብይ :እሺ ሌላውንም እንደናተ መብቱን ከጠበቃቹሁለት ፣ የራሱን ባንዲራ፣ የራሱን ቋንቋ እንድናገር መብቱን ካከበራቹሁለት ጣልቃ ካልገባቹሁበት ምን ችግር አለ ልሙጡን አወለብልቡ እስከሚደክማቹሁ አማራ ውስጥ ፣

የድሮ ዘመን ናፋቂዎች፣ አዲስ አበባ የኛ ናት

አብይ እሺ: ከቄሮ አዲስ አበባ አስመላሽ ኮሜቴ ጋራ ተነጋገሩ እኔ የለሁበትም

Post Reply