Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ምድረ ተላላኪ (their own word)! ኢትዮጵያ መቀመቅ የገባችው በምድረ ተላላኪ(their own word)፤ የመኪና በር ከፋችና ዘጊ (by their own admission) ስትገዛ ነው

Post by sarcasm » 05 Aug 2022, 19:34

የቀድሞው የህወሓት ተላላኪ ሬድዋን ሁሴን እንዳለው ምዕራባውያን መልዕክተኞችና እና ዲፕሎማቶች በመቀለው ጉዟቸው ጉዳዩን የያዙበትን ሁኔታ ብልጽግና ቅሬታ ተሰምቶታል።
እስቲ እዚህ 👇 👇 👇 የመቀለ ፎቶ ላይ ሬድዋንን ፈልጉ።
Please wait, video is loading...

Eripoblikan
Member
Posts: 3197
Joined: 15 Sep 2019, 13:49

Re: ምድረ ተላላኪ (their own word)! ኢትዮጵያ መቀመቅ የገባችው በምድረ ተላላኪ(their own word)፤ የመኪና በር ከፋችና ዘጊ (by their own admission) ስትገዛ

Post by Eripoblikan » 06 Aug 2022, 02:50

ሳርኮ :lol: :lol: :lol:

ካብቲ ተምልኾ ህወሓት ዝዓቢ ተለኣኣኺ የለን። ንስኻውን ሓደ ካብቶም ውሩያት ተለኣኣኽቲ ካድረታት ህወሓት ኢኻ።

ቅድም ውሽጥኻ ፈትሽ!
sarcasm wrote:
05 Aug 2022, 19:34
የቀድሞው የህወሓት ተላላኪ ሬድዋን ሁሴን እንዳለው ምዕራባውያን መልዕክተኞችና እና ዲፕሎማቶች በመቀለው ጉዟቸው ጉዳዩን የያዙበትን ሁኔታ ብልጽግና ቅሬታ ተሰምቶታል።
እስቲ እዚህ 👇 👇 👇 የመቀለ ፎቶ ላይ ሬድዋንን ፈልጉ።
Please wait, video is loading...

Post Reply