Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ከታዋቂው ER ኢኮኖሚስት ስለ ማክሮ ኢኮኖሚ ችግር ለአብይ የተስጠ መላ

Post by Ethoash » 05 Aug 2022, 16:26

"የማክሮ ኢኮኖሚውን መዛባት የማስተካከልና የዕዳ ክፍያን ለማቃለል ሲባል በ2015 አዳዲስ ፕሮጀክቶችን የመጀመር እቅድ የለም" የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ዶ/ር ፍጹም አሰፋ

በጦርነቱ የወደሙ አካባቢዎች መልሶ ግንባታ ተጠያቂነትን እና ዓለም አቀፍ መርሕን በጠበቀ አግባብ ይከናወናል”፦ ዶ/ር ፍጹም አሰፋ




በ2015 በጀት ዓመት ብቻ ለመልሶ ግንባታው በመንግሥት በኩል 15 ቢሊየን ብር ስለመመደቡም ሚኒስትሯ ጠቅሰዋል።

የማክሮ ኢኮኖሚውን መዛባት የማስተካከልና የዕዳ ክፍያን ለማቃለል ለዶክተር አብይ የተስጠ መላ

አዲስ አበባ ሰኔ 29/2010 ኢትዮጵያ በ2011 በጀት ዓመት አዳዲስ የልማት ፕሮጀክቶች እንደማትጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ።

መልስ፥ እዚህ ላይ ጠንቀቅ ማለት ያስፈልጋል ፣ አብይ ቀደም ሲል የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ለመጨረስ 7 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ብለዋል።

ዝም ብሎ ሁሉንም የተጀመሩትን ማስጨረስ ሳይሆን የትኞቹ ናቸው አንገብጋቢዎች ብሎ መጠየቅ አለበት ለምሳሌ ፣ ሱካር ከውጭ በሚሊዬን ዶላር እናስመጣለን፣ ታድያ ሁሉን የሱካር ፍብሪካዎች ማስጨረስ ሳይሆን የትኞቹ ናቸው በቶሎ መጨረስ የምንችለው አገዳውም ዝግጁ የሆኑት ብለን እንጠይቃለን። ለምሳሌ አስር በመቶ የተጀምሮ የቆመ የሱካር ድርጅትና ዘጠና በመቶ ላይ ያለ የሱካር ድርጅት ካለ ፣ ዘጠና በመቶ ያለቀውን ማስጨረስ ይሻላል ሁሉን የተጀመሩ በመሆናቸው ብቻ ለማስጨረስ ከመሞከር ፣ ይህ ያልኩበት ምክን ያት አለኝ፣

ከሱካር ድርጅቶች አንድ ሁለቱን ከመረጥንና ካስጀመርናቸው ይበቃል ፣ ለምን ሁሉን ለማስጨረስ ደላር ስለሌለን የትኛው ይቀድማል የሚለውን መመለስ አለብን ።



አሁን ባለው የፕሮጀክቶች አፈጻጸም አገሪቱ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን ለመጀመር ከውጭ ምንዛሪ አኳያ አዋጭ አለመሆኑን የገለጹት፤ የፕሮጀክቶችን ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ መጀመሪያ በዕውቀትና በፋይናንስ አመራር ፕሮጀክቶችን መፈጸም እንደሚገባ ተናግረዋል።

ለምሳሌ የኑግ ዘይት ምንም አልተጀመረም ፣ ግን የኑግ ዘይትን ብንጀመርና በጥቂት ወራት ውስጥ የኑግ ዘይት ጨምቀን ለገበያ ማወጣት ከቻልን ከውጭ የምናስመጣው የኑግ ዘይት ይቀንስልናል ማለት ነው። እንግዲህ ለዚህም ገንዘብ የለም ከተባለ ዘይት የሚያስመጡትን ነጋዴዎች በሙሉ ስብስቦ መሬት በነፃ ታክስ ለስላሳ አመት አንስቶላቸው በሉ የዘይት ማሽን አምጥታቹሁ መጭመቅ ጀምሩ ማለት አለብት ምንም ገንዘብ ሳያወጣ አገሪቱን ማሳደግ ይችላል ፖሊስውን በመቀየርና በማሻሻል። እንግዲህ የኢዱስትሪ ፖርክ ውስጥ መስራት ከቻሉ በሶስት ወር ብቻ እንዱስትሪዎች ሊንቀሳቀሱ ይችላሉ ። እንዳልኩት መላውን የኢንፖርተር ነጋዴዎች አገር ውስጥ የሚያመጡትን አገር ውስጥ እንዲያመርቱ በመደገፍና የታክስና የመሬት በነፃ በመስጠት ፣


የመንግስት የልማት ድርጅቶች 400 ቢሊዮን ብር ከተለያዩ ባንኮች እንደተበደሩ የገለጹ ሲሆን፤ ነገር ግን በርካታ ፕሮጀክቶች በታቀደላቸው ጊዜ እየተጠናቀቁ አይደለም።


እዚህ ላይ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከነ እዳቸው 50 % መሽጥ ነው። ለግለስቦች ይህ ማለት ሼሩን ከአንድ ሺህ ብር ማረግ ከቻልን መላው የኢትዬዽያ ሕዝብ የንብረት ክፍፍል ይደርስዋል ማለት ነው። የፈለገውን የመንግስት ድርጅት ሼር በመግዛት ባለበት ይሆናል ማለት ነው። ደግሞም ሼር ካምፓኒያውን ግለስቦች ለትርፍ የሚያንቀሳቅሱት ከሆነ ደግሞ ትርፋማ ይሆናል መንግስትም 50% ከሽጠ ተጠቃሚ ይሆናል ማለት ነው።

ስለሆነም ተጨማሪ ጊዜና ሀብት እየወጣባቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶች ግብረ ኃይል ተቋቁሞ፣ የልማት ድርጅቶቹ መስራት የሚችሉት እንዲሰሩ፣ የማይችሉትን ደግሞ ወደግል ዘርፍ እንዲያሸጋግሩ በማድረግ በሚቀጥለው ዓመት አብዛኞቹን ለማጠናቀቅና ወደ ስራ ለማስገባት ታስቧል ነው ያሉት።
እዚህ ጋ ነው መሽሽ ምንም ግብረ ኃይል ማቋቋም አያስፈልግም ። ለምን ብሎ ነው የተቋመው ግብረ ኋይል ጉዳዩን በተሎ አስፈፀሞ እሱ ስራ ፈት የሚሆነው ስለዚህ የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ እያለ ጉዳዩን ማጋተት ነው ስራው የሚሆነው። ከዚህ በፊት የሱካር ድርጅት ይሽጣል ተብሎ አንድ የግል ሼር ካምፓኒ ተቋቁሞ ወድ አራት መቶ ሚሊዬን ብር ስበስብ ከዚያ የሱካር ድርጅት አይሽጥብ እያስብንበት ነው ሲሉ የሼር ካምፓኒው ሼሩን መስብስብ አቃተው እና የምለው ጥናትም ቢያስፈልግ ለምን አሁን ሃያ በመት ብቻ ሽጠው ስማን ያ በመቶ መንግስት እጅ ሊሆን ይችላል ግን ፣ የካምፓኒውን አስተዳደር ለግል መልቀቅ ይቻላል እንዲህ ሆኖ ትርፋማ ከሆነ ሌላ ሃይ በመቶ እንዲገዛ መፍቀድ ትርፋማ ካልሆነ ደግሞ ህያ በመቶውን ገዝቶ ማባረር ከተቻለ ለምን ግዜ መፍጀት ነው። ብዙ ባንክ ቤቶችን ትርፋማ ያደረጉ ብዙ አስተዳዳሪዎች አሉ እነሱን ሾሞ ሼር ካምፓኒ ማቋቋም አገር ይጠቅማል። ደግሞ ለአስተዳደሮች በሚሊዬን ብር መክፈል አንርሳ የዛን ግዜ ለወጥ እናመጣለን