Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33217
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Video Song Of:Cursed-Land-Tigray Ppl Say Enough With Terrorist-Tplf Rule, They Want Them Gone!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 05 Aug 2022, 15:51

. Video first posted by wedi.

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Video Song Of:Cursed-Land-Tigray Ppl Say Enough With Terrorist-Tplf Rule, They Want Them Gone!!! WEEY GUUD !!!

Post by Wedi » 05 Aug 2022, 18:08

tarik wrote:
05 Aug 2022, 15:51
. Video first posted by wedi.
tarik thank you posting it again. I got full translation of this song in Amharic. WEEY GUUD!! :roll: :roll:

*ኢዶ*
*የፈጣሪ ያለህ* ማለት ነው።
👉ምን አሳየኸኝ አይኔ
👉ምን አሰማኸኝ ጀሮዬ
እውነት ወይስ ውሸት አረ የፈጣሪ ያለ።

ንጉስ ንጉሴ ተነሳብኝ ህመሜ
ቤታችን ሰው መሳቅያና መሳለቅያ አደረጉት
*እነሱ ቤተኞች እኛ ተከራዮች*
ንጉስ ንጉሴ መከረኛው
እነሱ ሚመልስልን ታጥቶ ግዛታቸው አደረጉን
*እነሱ ቤተኞች እኛ ተከራዮች*
ሃገሩ ለነሱ ብቻ እንደተፈቀደ
ህዝባችን አጠፉት እነሱ ከበሩበት ፍላጎታቸው ስር ሰደደ።
የህዝባችን ስቃይ አለም እንዳይሰማ
ዘፈናቸው በጩኸት ሚሰማ
አንተ ጎበዙ ንቃ አትሞኝ
ሊያልፍልህ ከፈለክ ጠላቶችህ ሸኝ
ጠቅልለው ሳያጠፉህ።
ከምድር ይሆን ከሰማይ
እኔንጃ ከሰማይ
ለወጣቱ ቀለዱበት እንደኔው
ልክ እንደኔው
ስንቱ መለሎ ነው ያጠፋት ወየው።
ለጥይት አልተወለድንም ለጥይት 4ግዜ
ዕድሜ ማራዘምያ ጥላቻ እየወለዱ
ለ50 ዓመታት በስማችን እየነገዱ
የማይገባውን ስም እየሰጡ
በህዝቡ ስም እነሱ ሲከብሩ
ለክብራቸው ትውልዱ አረጀ
አንተ ሞትክላቸው እነሱ ከበሩ
አሁን ይብቃቸው ሁሉም በልክ ነው በቃ ይባረሩ።
እኛ እየጠፋን እነሱ ሊነግዱ
ዘመናት አለፉ ፍሬ አልባ ሄዱ
ለአዋቂውና መልካሙን አሳቢ
ያለ ስሙ እየሰጡ እነሱ ሲደልቡ።
ለጥይት አልተወለድንም ለጥይት 4 ግዜ
ባላንባራስ ሁሌ ወደ ግራ በሬ
ለምን ዝምታ እኔ ለሃገሬ
ያልተነካ ግልግል ያውቃል
ህዝብ ተሸከማቹህ ችሎ በሆዱ
ይንፈስ እንጂ እውነቱን ይታወቅ ጉዱ
ይሻላል ብለን ነው ማንጎድጎዱ።
*ኸረ ተው ተው*
ግዛቱ የኔ ነው ማለት
ለስልጣን ተብሎ ትውልዱ ለሞት አሳልፎ መስጠት ።
*ኸረ ተው ተው*
ግዛቴን ማን ይንካው ማለት
ህዝብ ከጎረቤት ማናከስና ማጣላት።
ለጥይት አልተወለድንም 4ግዜ
ሃገሬ ሃገሬ የንጉስ ሃገር
አይደለሽም ወይ
የአራሹ ቀዳሹ ተኳሹ ሃገር
የግእዝ ሃገር የባለ ታሪኩ
አረ ተዋት ሰው አላት ትግራይ።
ለጥይት አልተፈጠርንም4 ግዜ
ባላንባራስ ሆዳሙ
ለተለየ ሃሳብ ማይስማሙ
ካለ'ኔ ሰው የለም እያሉ
ለኔብቻ ስሙኝ የሚሉ
ከህዝብ የወጣውን ወጣት የሚበሉ
ምንም ጥቅም ለሌለው ነገር።
*ኸረ ተው ኸረ ተው*
ግዛቱ ማንይንካው ይተው
ጎረቤት ለጎረቤትማናከስ። ለምንድነው።
ለጥይት አልተፈጠርንም ለጥይት 4 ግዜ
በጥርሳችን አሸዋ እያኘካችሁ አደረጉት
እጃችን የእሳት ማፈሻ አደረጉት
ለእርድ የተዘጋጀ የአብርሃም በግ አይደለንም
ለጥይትና ሞት አልተፈጠርንም።
ወዳጃችን ሰላምን ፈላጊ
አለ ለሆዱ አደር ፀብን ጓጊ
ጨለምትነታቸው እውነትን አያውቅም
ለህዝብና እውነት የቆመ ባንዳ የለም።
ለጥይት አልተፈጠርንም ለጥይት
ለጥይት አልተወለድንም ለጥይት።

*ደራፊ ጎይትኦም ገ/ስላሴ*
ትርጉም ጓልደ'ባአነንያ

Post Reply