Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12604
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Amazing: በቻይና-ታይዋን ጉዳይ ኢትዮጵያ አሜሪካን አስጠነቀቀች

Post by Thomas H » 05 Aug 2022, 10:36

ተዓምር ነው ! ከ4 ኪሎ ቤተ መንግሥት ውጪ ማስተዳደር ያልቻለ መንግሥት ስለ ቻይና-ታይዋን ጉዳይ እይተከታተለ ነው:: የሚገርመው ግን መንግሥት በ BBC ይሁን በCNN የሚከታተለው የታወቀ ነገር የለም ::

ኢትዮጵያ፤ በቻይና-ታይዋን ጉዳይ የተከሰተውን ውጥረት በትኩረት እየተከታተለች መሆኑን አስታወቀች
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም ከወቅታዊ ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ ኢትዮጵያ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች የሚከሰቱ ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ያሳስቧታል ብለዋል።





ኢትዮጵያ የቻይና-ታይዋን ጉዳይን ስትከታተል