Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Member+
Posts: 9121
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ጆሮ ያለው ይስማ

Post by ethiopianunity » 04 Aug 2022, 19:24

ጆሮ ያለው ይስማ

በዚህ ድረ ገጽ ላይ ለኢትዮፕያውያን መወያየት ማለት ከተላቶች ጋር መወያየት ነው። ይህ ዌብ በኤርትራውያኖች የተወሰደ ነው።
ሥለዚህ የምታወራው ሃሳብና እቅድ ኣብረህ ከጠላት ጋር መወያየት ማለት ነው። ዓሁንም ደግሜ ደጋግሜ እላለሁ የኢትዮዽያ ቁስል የተጀመረው ኤርትራ ውስጥ ነው። የህዋሃትም ሆነ የኦነግ ኣባት ጀብሃና ኤርትራ ነፃውቺ ስሙን እንደ ሸሚዝ እየቀያየረ ያለው ቅጽል ስሙ ሻብያ የሆነው ዛሬ። ብዙ ምልክቶች በሻብያዎች የተጻፈ ኣለ እስከዛሬ ኢትዮያኖችን እየኮነኑ ያሉት ኢትዮዽያዉያን ከደርግ ጀምሮ እንኳን እየተጨቆነና እየተገደለ የቀጠለ ህዝብ በሃሰት ኤርትራ ነው የተበደለው በማለት የበለጠ ኢትዮዽያውያንን እያስገደለና እያደከመ ያለው የነጻውጪ መሪው እስካሁን ሻብያ ነው። በተለይ በወዳጅነትና ክብር የተሰጣት ኤርትራ በንጉሳችን ና በኢትዮያውያን ሌላው ኢትዮዽያዊ በዝቅታ ሲኖር፣ እስከዛሬ ድረስ ኢትዮያን ህዝብና ንጉሶቹን እየተሳደቡ ያ ምልክት ነው ኢትዮያንና ነኝ የሚለውን ህዝብ ካላተፉ። ለዚህም ነው ኦንግና ህዋሃት ኣሁን ደሞ ኢሃድግ ወደ ብልስግና የተቀየረው። የዓሰፋ ጫቦ መስሃፍ ኣፍረጥር.ጦ ይናገራል ሕይወቱንም ኣቷል።

ሕዋሃትም ሆነ ኦነግ ኣይሞቱም።
ባሁኑ ጊዜ እየሞተና እየተሸነፈ እየተዳከመ ያለው ኢትዮፕያ ነው። ብዙ ምልክት ኣለ መንግስት ወደህዋሃት ኣይነት ኣገዛዝ እየሄደ ያለው። ዖሮሞን የበላይ የሚያድርግ ጥክም እያገኘ፣ ኢትዮጵያን ለመጨረሻ የሚገድል ኣማራን በመግደልና ኢትዮዽያ ነን የሚሉትን በኦሮሞነት ውስጥ በማፈን ማንነታቸውን በመንጠቅ ኢትዮዽያን ለማጥፋት፣ ሙስሊም ንክኪ.ብቻ ያለው ደሞ ቁልፍ መሪነት ቦታ እንደያዘ፥ ደቡብ በስልጤዎች፣ ኦሮሚያም በኣሩሲ ሙስልሞች ከወለጋ ፕሮተስታንት ለመሪነት እየታገለ፣ ኣማራውም በባሌ ሙስልም ደመቀ
ሁሤን መኮንን ኣማራው ቢሞት ባይሞት ደንታ የሌለው፣ ኣብሮ የነበረውን የወሎን ገዱ ኣንዳርጋቸውን ኣባረው እሱ ብቻ መሪ ቁልፍ ቦታ መያዙ። ኣሁንም ህዝቡን ካስረሱ በሗላ ተመልሰው ወደ ግድያ እንደሚሄዱ ጥርጣሬ የለውም።

ዓማራውንም ከኢትዮዽያውነት ኣው ጥተው ብቻውን ተጋድሎ ለማፍርስ በተለይ ኣባይን በሚመለከት። ሌላው ደግሞ ለዮዲት ጉዲት ኣማራውን በባርነት ብቻ ለመያዝ። ይትግራይ ህዝብ ይህው የበላይነትን ኣገኛለሁ በማለት ወደ ስ ህተት በመጏዙ ምን ላይ በመድረሱ። ዓማራ ነኝ የሚለው ኣክቲቪስትም ኣጠራጣሪ በሆነ መንገድ በኣማራነት ብቻ ህዝቡን ለመለያየት የሚሰሩ እንጂ እንደ ኦነግና ህዋሃት ህዝቡን ወደ ዘረኝነት ወስዶ ለማባላት ነው።.

የሃሰት ዲሞክራሲና ነጻውጪዎች ለኩልነት ነው የታገልነው በሃሰት ዲሞክራሲንም ሆነ እኩልነትን ባፍጢሙ የደፉ ክህዋሃት ኣገዛዝ ጀምሮ ኣሁን ደግሞ ኦነግና ብልፅግና ይህን ተግባር እየሞካከሩ ነው።

የቸኮልኩት የታሉ ኣንዳርጋቸው ጽጌ ብርሃኑ ነጋና ኒያምን ዘለቀ? ዓገሪቷ ምን ላይ እንዳለች፣ ያማራው መገደል ኣስተያየት ኣልሰጡም። የህዋሃትና የኦነግን ኣለማስቆም ምን ይመስላቸዋል ለምን ሁለቱ ነጻውጪዎች ከኢትዮዽያ ውስጥ እንዲጠፉ ኣይፈለ
ግም? ምክኛቱም ኣገሪቱን በነሱ ስም በማላከክና ተቀጣሪ በመሆን መሪዎችን ተጠያቂ ላለማድረግ ኢትዮ ጵያን ለማዳከም ምናልባትም ማንም ሳያስበው ቀስ ብሎ ለማጥፋት ነው።
Last edited by ethiopianunity on 04 Aug 2022, 19:49, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጆሮ ያለው ይስማ

Post by Abere » 04 Aug 2022, 19:45

ወንድም የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ወያኔ ነው። እንደት? ሲጀምር ማኒፌስቶ በመጻፍ አማራን ከምድረ ገጽ በማጥፋት ትግሬ የሚባል አገር መፍጠር። ይህ ማለት ደግሞ ኢትዮጵያን ማጥፋት ማለት ነው። በፓለቲካ ሽኩቻ ዘላቂ ጥቅም እንጅ ዘላቂ ወዳጅ የለም። ትክክል ጥንት ወያኔ ከሻዕብያ ጋር ወዳጅ ነበር ኦነግ ደግሞ ተከታይ ጀሌ። ለ27 አመታት ኢትዮጵያን የመራው ሻዕብያ አይደለም ግፍ መከራ ሲያደርስ የነበረው ወያኔ ነው። ጠላታችን ወያኔ አፍጫችን ስር ተቀምጦ ፍየል ወዲህ ቅምዝምዝ ወዲያ ሆነ እኮ። ኤርትራ ከወያኔ ጋር የምትጋጭበት ምክንያት ግልጽ ነው - that is TPLF's headache, not ours። አይደለም ከኤርትራ በአንድ ኣገር ከሚኖረው አማራ ጋር ታሪካዊ ጥላት ነኝ ይላሉ, the TPLF's።

My question to you, what should be the way forward for Ethiopia? Do you think Ethiopia can move forward with TPLF and PP-OLF, with their so much hate to Amhara and Ethiopia at large? Are not these two the road block to peace and national unity? Our enemies, in my opinion, are TPLF and OLF.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9121
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ጆሮ ያለው ይስማ

Post by ethiopianunity » 04 Aug 2022, 19:57

Sorry, no difference to me ALL liberation fronts as of now are working against Ethiopia, keep lying to yourself, you will find yourself naked soon. Isn't Isayas half Tigrayan? Who does Aby, the same leader you oppose answer to? Did you not see the well interaction between, Olf, Tplf and Shabia when Dr Aby took over? Shabia sent Olf with flowers through the border of Ethiopia into Tigray. Tplf welcomed Olf with feast and party. The three still work well together

Temt
Member+
Posts: 5279
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: ጆሮ ያለው ይስማ

Post by Temt » 04 Aug 2022, 20:11

ethiopianunity wrote:
04 Aug 2022, 19:57
Sorry, no difference to me ALL liberation fronts as of now are working against Ethiopia, keep lying to yourself, you will find yourself naked soon. Isn't Isayas half Tigrayan? Who does Aby, the same leader you oppose answer to? Did you not see the well interaction between, Olf, Tplf and Shabia when Dr Aby took over? Shabia sent Olf with flowers through the border of Ethiopia into Tigray. Tplf welcomed Olf with feast and party. The three still work well together
STFU you ቆንዳፍ ዓጋመ፡

Right
Member
Posts: 2796
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ጆሮ ያለው ይስማ

Post by Right » 05 Aug 2022, 00:02

EU,
100% correct.
But for some reason our people are not bright enough to see through it.
There is a reason why we are starving and landlocked.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20552
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ጆሮ ያለው ይስማ

Post by Fed_Up » 05 Aug 2022, 08:56

Right wrote:
05 Aug 2022, 00:02
EU,
100% correct.
But for some reason our people are not bright enough to see through it.
There is a reason why we are starving and landlocked.
እውነት ብለሃል. There is none, Zilch, null, nada bright in Chigray. Look where you idiots are. ምስ ኻርእኹም ተለዊስክን::

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20552
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ጆሮ ያለው ይስማ

Post by Fed_Up » 05 Aug 2022, 09:00

ይህን የሚያወራ 27 ኣመት ሙሉ ትግራይን ሲጠብቅ ሲሞትላት የነበረውን የኢትዮጵያን ወታደር በተኛበት የገደለ እና እጂ የሰጡትን ደግሞ በሲኖ ትራክ አስፋልት ላይ አስተኝቶ የደፈጠጠ የግብጽ ተላላኪ የሞተው አሸባሪ ህወሃት ናፋቂ አጋሜ ነው::

አታስቀን እስኪ:: :lol: :lol: :lol: ከምታለቃቅስ እንደ ጦር ሜዳው ካልቻልከን መሰስ ብለህ መውጣት ነው መፍትሄው::

ethiopianunity wrote:
04 Aug 2022, 19:24

Post Reply