Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 2046
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by Tiago » 04 Aug 2022, 14:30

Those who have eyes to see, ears to hear must know where Ethiopia is heading under TPLF/OLF ethnic federalism and toxic constitution.
Village ethnocentric mobs along with TPLF baptised headstrong PM are slowly but surely leading Ethiopia to disintegration.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by Ethoash » 04 Aug 2022, 14:56

Sadacha Macca
Senior Member
Posts: 12335
Joined: 22 Feb 2014, 16:46

Re: Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by Sadacha Macca » 04 Aug 2022, 17:45

Instead of depending on the so called analysis of others, tell us why you feel this way and provide some facts/evidence?
Giving the states some sense of autonomy, is somehow bad, but why isn't any other ethnic groups members complaining?
Even more people are demanding states too, the gurage, the welayta, and others; soooo if it's so bad, why are they wanting that?

Tiago
Member
Posts: 2046
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by Tiago » 05 Aug 2022, 10:24

So Amharas are massacred (ethnic cleansing) because they have committed crime by residing in a place they always thought it is their country??
And what is the purpose and end result of dividing people along ethnic lines??
Only TPLF and OLF separatist politicians want ethnic federalism to benefit themselves. PP is another TPLF promoting people to seek their own homelands and be eventually be citizens of their respective homelands/kilils than citizens of Ethiopia.

Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by Abere » 05 Aug 2022, 10:35

I guess Ethiopia has to be fired from African Union (AU), because she herself has now more than 11 existing states + 25 other potential states (ክልል) which is almost 36 states /ክልል/ just in one of the medium size country of Africa :lol: . More new baby ክልል will be born, because the TPLF/OLF ill-constitution says so. Ethiopia is dying because of labor or delivery complications while giving birth mini(ሚጢጢ) good for nothing tribal ክልል.ወለደች ሳይሆን አስጨነገፈች። የፓለቲካ እንግዴ ልጅ የሆነው የጎሳ ውጥንቅጥ ላልሰማ ህዝብ ሲፋጅ ይኑር የበረት ከብት ይመስል። የከብቶች ህግ በከብቶች ደረጃ ያኖራል። ኢትዮጵያ ኣአሁን በከብቶች ህግ ነው ያለችው።
Tiago wrote:
05 Aug 2022, 10:24
So Amharas are massacred (ethnic cleansing) because they have committed crime by residing in a place they always thought it is their country??
And what is the purpose and end result of dividing people along ethnic lines??
Only TPLF and OLF separatist politicians want ethnic federalism to benefit themselves. PP is another TPLF promoting people to seek their own homelands and be eventually be citizens of their respective homelands/kilils than citizens of Ethiopia.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by Ethoash » 05 Aug 2022, 16:59

Abere wrote:
05 Aug 2022, 10:35
I guess Ethiopia has to be fired from African Union (AU), because she herself has now more than 11 existing states + 25 other potential states (ክልል) which is almost 36 states /ክልል/ just in one of the medium size country of Africa :lol: . More new baby ክልል will be born, because the TPLF/OLF ill-constitution says so. Ethiopia is dying because of labor or delivery complications while giving birth mini(ሚጢጢ) good for nothing tribal ክልል.ወለደች ሳይሆን አስጨነገፈች። የፓለቲካ እንግዴ ልጅ የሆነው የጎሳ ውጥንቅጥ ላልሰማ ህዝብ ሲፋጅ ይኑር የበረት ከብት ይመስል። የከብቶች ህግ በከብቶች ደረጃ ያኖራል። ኢትዮጵያ ኣአሁን በከብቶች ህግ ነው ያለችው።
my dearest Eritrean Abere

if u r pm Abiy what r u going to do , if ጉራጌ ክልል ልሁን ቢል , r u going to start war, had TPLF/OLF ill-constitution says so. what would be the ጉራጌ ክልል alternative waging war to be independent as of now no region asking for independent even the golden nation..didn't ask for independent even the Eritrean አፍረው ነው እንጂ want to join us as long as we have the golden Constitution

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by Ethoash » 05 Aug 2022, 17:51

ዛሬ ጥሩ እሳቶች ዝቃጮች ደህና በለዋል ፣ ለምን አማራ ክልል ለምን ሕግ መንግስቱን አያፈርስውም ።

በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ አማሮች የዜግነት ፖለቲካ ካርድ መጫወት አይችሉም ። አማሮች በዜጋ ፖለቲካ የሚያምን ከሆነ ለምን ወልቃይት የኛ ነው በለው ጦርነት አስነስተው ሚሊዬን ሕዝብ የጨረሱት ለምን ትግሬዎችን ለወልቃይት አባረሩ። ለምን ትግሬዎችን ለአማራ አባረሩ፣ ለምን ሱር ኮንስትራክሽንን አባረሩት ፣ እሱም ኢትዬዽያዊ ነበር የትም ሄዶ መስራት ይችል ነበር በአማሮች አባባል። ደግሞም ትግሬዎች ጋምቤላ ውስጥ አምሳ በላይ ሜጋ መሬት እርሻ ይዘዋል ይላሉ ምን አገባቸው ። ትግሬዎችም እኮ በዜጋ ፖለቲካ የትም ሄደው የመሬት ባለቤት መሆን ይችላሉ። የምናወቀው ነበር ጋምቤላ በአማሮች ዘመን ምን አይነት ኑሮ እንደሚኖሩ። አምሳ የትግሬ ሐብታሞች ሊኖሩ ይችላሉ ግን መቶ ሺ ጋምቤላዎችን ቀጥረው ስራ ፈጥረው እያስተዳደሩ ነው ታድያ እነዚህ ሀብታሞችንን ማባረር መቶ ሺህ ጋምቤላዎችን መጉዳት እንደሆነ ማወቅ አለብን። ሁለተኛ ለምን ጋምቤላዎች ሀብታም አይሆኑም ከተባለ ማን ከለከላቸው ትግሬዎች አምሳ ካሉ ጋምቤላዎች ደግሞ መቶ አብታም ቢመጡ ማን ይከለክላቸዋል መሬቱ ሀብቱ ለሁላችንም ይበቃል አማራ በምቀኝነት ጋምቤላን ወደ ዋላ ለማስቀረት ካልሆነ።

Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by Abere » 05 Aug 2022, 18:05

A simple calculus already made the TPLF/OLF ill-constitution null and void. The demographic majority, Amhara, has been rejecting this illegal con constitution. That is a landslide margin of disapproval. It is impossible to impose the will of TPLF/OLF upon this group, let alone others. The OLF/TPLF running up and down f@rting their nonsense is just rubbish, it can't fly. However, they will be locked in conflict and see much suffering down the road. Everyone knows why the OLF/TPLF have been worrying about Amhara while Amhara has been unarmed. አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ። አይደልም በማጭበርበር እውነት ተናግሮም አገር ማስተዳደር ከባድ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by Ethoash » 05 Aug 2022, 18:20

Abere

ተነገረህ እኮ በጥሩ አማርኛ ፣ አንተ ሕገመንግስቱን ካልፈለግህ አፍረስው።።አማራ ሕገመንግስቱን አፍርሳ የራሱዋን ሕገመንግስት መፃፍ ፣ ማሻሻል ትችላለች። ግን ሌላውን ክልል የሱዋን ፈለግ ተከተሉ ማለት አትችልም። አሜሪካ ያለው አስራር ይሄው ነው። ሁሉም ክልል የራሱን ሕግ ያወጣል ለምሳሌ ሰው ለመግደል ከፈለግህ ቴክሳስ አት ሄ የስቅሉሀል። የድሜ ልክ እስራት የሚፈርዱበት ሀገር ሄደህ ሐጥያት ህን አርግ ወንደሜ አይተሀል በእሜሪካ ውስጥ አምሳ ሀገሮች አሉ ፣ እምሳ የተለያዩ ሕግ ያለባቸው አገሮች፣

አይ አሜሪካ ናቸው እኛን አይመጥኑም ካልክ ፣ ሱዳን አንድ በነበረችበት ግዜ፣ ሽርያ የሚስራው በስሜን ሱዳን ብቻ ሲሆን ደቡብ ሱዳን ያለሽርያ ነበር የሚኖሩት፣
ዱባይ ልክ እንደሱዳን ሽርያ አጥባቂ ክልሎች አሉ ፣ እንደዛውም መጠጥ የሚፈቅዱ ክልሎች አሉ ሁለቱም ተስማምተው ተከባብረው ይኖራሉ ስለዚህ አማሮች የወያኔን ሕገ መንግስት አፍረስው የራሳቸውን ሕገ መንግስት ፅፈው መስተዳደር ይችላሉ እና አትበጥብጠን ይህ ካልገባህ ወጣ ብለህ አንድ ነጭ ጠይቅ እንዴት አሜሪካ አምሳ ሀገር እንዳላትና ሕጉም በዛን መጠን እንደሚለያይ ያስረዳሀል

Sadacha Macca
Senior Member
Posts: 12335
Joined: 22 Feb 2014, 16:46

Re: Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by Sadacha Macca » 05 Aug 2022, 18:39

You cannot divide an united nation. If Ethiopia were this united utopia in which we all held hands and all agreed all the time, and were all as united as you imply; a constitution wouldn't have been able to change that. The fact is, Ethiopia has been divided since its inception, as a client state of certain European superpowers who wanted to use it to achieve its interests in the Horn of Africa. Ethiopia was formed as a result of those European elitist interests, has been maintained by them, and continues to be maintained them. It has always been dependent, more or less, upon those who gave it firearms and financial aid; whether it was menelik getting arms and cash from the french, the russians, and yes, even the italians, or haile selassie getting that same aid from the british, the israelis later on, and America, to mengistu being a client of the USSR, to the eprdf getting that from the usa, the uk, etc, to abiy who is doing the same, he cannot change a 100+ year old situation over night or even in a few years. It is what it is.

So, if we want Ethiopia to be ''united,'' we have to accept that many, if not most, of the states want some form of autonomy and of course, states are nation/ethnic based, that's what people tend to relate to or with. It's why Amhara nationalism is blossoming and developing, albeit later than Oromo and Tigrayan nationalism, because if you do not mobilize your people along ethnic lines to defend and promote their interests, NOBODY is going to do it for them. Andy Tsige himself realized this long ago and said it himself. Amhara nationalism developed later for many reasons, part of it is, since the Amhara culture has been dominant in the country since its inception, Ethiopian nationalism was seen as Amhara nationalism, those whose culture and language an empire or country is formed in the image of, tend to relate more to the country as a whole since they see it as primarily their ancestors who formed it, be it through force or not. Also, like we Oromo's in the past, Amhara's tended to relate more to their province and identify with it, more than an overall Pan-Amhara nationalism, so in the past, we saw menelik's shoan amhara troops forming alliances with shoan oromo troops, to fight other provinces for power, be it gojjam, or tigray, or anyone else. Of course, then things changed..

It may take a loooong time before Ethiopia gets to a point where some sort of federalism isn't needed, I doubt it, but it it does indeed occur, it may take a century or two....

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by sarcasm » 05 Aug 2022, 18:55

Ethoash wrote:
05 Aug 2022, 18:20
Abere

ተነገረህ እኮ በጥሩ አማርኛ ፣ አንተ ሕገመንግስቱን ካልፈለግህ አፍረስው።።አማራ ሕገመንግስቱን አፍርሳ የራሱዋን ሕገመንግስት መፃፍ ፣ ማሻሻል ትችላለች። ግን ሌላውን ክልል የሱዋን ፈለግ ተከተሉ ማለት አትችልም። አሜሪካ ያለው አስራር ይሄው ነው። ሁሉም ክልል የራሱን ሕግ ያወጣል ለምሳሌ ሰው ለመግደል ከፈለግህ ቴክሳስ አት ሄ የስቅሉሀል። የድሜ ልክ እስራት የሚፈርዱበት ሀገር ሄደህ ሐጥያት ህን አርግ ወንደሜ አይተሀል በእሜሪካ ውስጥ አምሳ ሀገሮች አሉ ፣ እምሳ የተለያዩ ሕግ ያለባቸው አገሮች፣

አይ አሜሪካ ናቸው እኛን አይመጥኑም ካልክ ፣ ሱዳን አንድ በነበረችበት ግዜ፣ ሽርያ የሚስራው በስሜን ሱዳን ብቻ ሲሆን ደቡብ ሱዳን ያለሽርያ ነበር የሚኖሩት፣
ዱባይ ልክ እንደሱዳን ሽርያ አጥባቂ ክልሎች አሉ ፣ እንደዛውም መጠጥ የሚፈቅዱ ክልሎች አሉ ሁለቱም ተስማምተው ተከባብረው ይኖራሉ ስለዚህ አማሮች የወያኔን ሕገ መንግስት አፍረስው የራሳቸውን ሕገ መንግስት ፅፈው መስተዳደር ይችላሉ እና አትበጥብጠን ይህ ካልገባህ ወጣ ብለህ አንድ ነጭ ጠይቅ እንዴት አሜሪካ አምሳ ሀገር እንዳላትና ሕጉም በዛን መጠን እንደሚለያይ ያስረዳሀል

Cosign!!!! አማራ ክልል ላለፉት ፬ ዓመታት ከሕወሓት ነጻ ነበር። የራሱ ሕገመንግስት ግን ምንም ኣልነካውም።

Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by Abere » 06 Aug 2022, 12:06

ይህን ያረጀ አራዳነት ህን ወድያ ጣል። በመጀመሪያ አማራ ከወያኔ -ኦነግ ኢ-ህገመንግስት ጋር አብሮ እውቅና የማይሰጠው ነገር ቢኖር ከአማራ ተሰርቀው የተወሰዱትን መሬትች እና ህዝብ ነው። ይህን ጉዳይ በአንድ ወቅት ለአንድ አፍቃሪ ወያኔ ጋዜጠኛ የትግራይ እንገንጠል ጥያቄ ሲያስረዳ <ዐይናችን እያዬ እሳት ውስጥ እንገባለን ወይ? አማራ ይፈቅዳል ወይ ራያ፤ወልቃይት፥ሁመራ የእኔ ነው እያለ የት ይዘን ነው የምን ሄደው> ነው ያለው። መጀመሪያ ከአማራ የሰረቅሽውን በሙሉ ኪስሽ ተፈትሾ ነው። You do per the terms Amhara dictates you.
Ethoash wrote:
05 Aug 2022, 18:20
Abere

ተነገረህ እኮ በጥሩ አማርኛ ፣ አንተ ሕገመንግስቱን ካልፈለግህ አፍረስው።።አማራ ሕገመንግስቱን አፍርሳ የራሱዋን ሕገመንግስት መፃፍ ፣ ማሻሻል ትችላለች። ግን ሌላውን ክልል የሱዋን ፈለግ ተከተሉ ማለት አትችልም። አሜሪካ ያለው አስራር ይሄው ነው። ሁሉም ክልል የራሱን ሕግ ያወጣል ለምሳሌ ሰው ለመግደል ከፈለግህ ቴክሳስ አት ሄ የስቅሉሀል። የድሜ ልክ እስራት የሚፈርዱበት ሀገር ሄደህ ሐጥያት ህን አርግ ወንደሜ አይተሀል በእሜሪካ ውስጥ አምሳ ሀገሮች አሉ ፣ እምሳ የተለያዩ ሕግ ያለባቸው አገሮች፣

አይ አሜሪካ ናቸው እኛን አይመጥኑም ካልክ ፣ ሱዳን አንድ በነበረችበት ግዜ፣ ሽርያ የሚስራው በስሜን ሱዳን ብቻ ሲሆን ደቡብ ሱዳን ያለሽርያ ነበር የሚኖሩት፣
ዱባይ ልክ እንደሱዳን ሽርያ አጥባቂ ክልሎች አሉ ፣ እንደዛውም መጠጥ የሚፈቅዱ ክልሎች አሉ ሁለቱም ተስማምተው ተከባብረው ይኖራሉ ስለዚህ አማሮች የወያኔን ሕገ መንግስት አፍረስው የራሳቸውን ሕገ መንግስት ፅፈው መስተዳደር ይችላሉ እና አትበጥብጠን ይህ ካልገባህ ወጣ ብለህ አንድ ነጭ ጠይቅ እንዴት አሜሪካ አምሳ ሀገር እንዳላትና ሕጉም በዛን መጠን እንደሚለያይ ያስረዳሀል

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by Ethoash » 06 Aug 2022, 12:46

my dear Abere

ስለማይገባህ ሁለት ምሳሌ እስጥሀለሁ ካልገባህ ገደል ግባ፣

አንደኛ ዘጠኝ ክልሎች በሬ ለመስቀል ይገዛሉ ፣ የበሬው ታርዶ ቅርጫው ዘጠኝ ቦታ ተደርጎ ሊከፋፈል ሲል ፣ አንዱ ስካራም መጥቶ እኔ ነኝ ቅርጫውን ማከፋፈል ያለብኝ ይላል። ለካስ መጠጥ ቤት አንዱን ጋብዘኝ ቢለው እንቢ ብሎታልና ቂም ይዞዋል፣ ታድያማ ቅርጫቱን ዘጠኝ ቦታ መሆኑን ስርዞ ስምንት ቦታ አርጎ ፣ በሉ አንድ ላይ መሆን ስለሚበጀን ፣ መክፋፈል መጥፎ ስለሆነ ሁሉን ቅርጫ እኔ ጋ ይቀመጥና ስጋ በሚያስፈልጋቹሁ ግዜ እየመጣቹሁ እስጣቹዋለሁ እንጂ መከፋፈል ፣ መነጣጠል ጥሩ አይደለም ስል። አንዱ ስሙን ወርቁ እንበለው እኔ ይህቺ ነገር አላማረችኝም ቅርጫዬን ስጡኝና ሁለተኛ ከናንተ ጋራ በሬ አልገዛም ይላል። ያ ስካራም ስወዬ ስሙን አበራ እንበለው ቅርጫቱ ስምንት ቦታ ተከፋፍሎዋል ያንተ ስመ የለበትምና መክፋፈል አትችልም ይለዋል ከፈለግህ ግን ከቅርጫቱ መውጣት ትችላለህ ማንም አይለምንህም ይለዋል ። አቶ ወርቁ ግን መውጣቱን እወጣለሁ ግን ቅርጫ ድርሻዬ ከሎለ እንግዲያውስ የከፈልኩትን መልሱልኝና ልወጣ ሲል ያ ስኳራም ብልጥ መሆኑ ነው ገንዘቡማ በሬ ገዝተንበታል ይላል። አቶ ወርቁን ያናደደው ደግሞ ስባቱቹ እድርተኞች እንደሞኝ ፀጥ ብለው በዚህ ስካራም ብልጣብልጥነት ሲታለሉ ነው። ስለዚህ አቶ ወርቁ ምንም መላ ሲያጣ አቶ አበራን ደህና አርጎ ዶቅሶት በሙሉ ቅርጫውን ወስደ፣ በሬውን በሙሉ የዚህን ግዜ ሌሎቹ እድርተኞች አረ የኛስ ፋንታ ቢሉት ፣ ከአቶ አበራ ጠይቁት እኔ አይደለም የወስድኩባቹሁ ቢል ፣ ፍርድህ ምን ይሆናል።

ሁለተኛ ምሳሌ። ሚስት በአንተ እድሜ ፣ ልክ እንደቤት ስራተኛ ከአርባ አመት ትዳር በኋላ እኔ በቃኝ መፋታት እፈልጋለሁ ትልሀለች፣ በደቅድቅ ጨለማ። አንተም በሩን በጨለማ ከፍተህ ማን ይለምንሻል ወልቅ ብለሽ ሂጂ በለህ በማታ ታባርራታለህ እሱዋም አማራጭ የላትም ፖሊስ ትጠራለች ። ፖሊስ ይመጣል ፖሊሱም እኔ በትዳር ውስጥ አልገባም ብሎ ይሄዳል አባወራ ሚስቱን እንዳለቀ ቁና አውጥቶ ወረወራት ይባላል፣ ይህ በአንተ ግዜ በ፸ ግዜ ነው። አሁን ሁሉ ነገር ተቀይሮዋል

ሚስት እኔ በቃኝ ትላለች ውጭ ማን ያዘሽ ትላለህ ። ፖሊስ ትጠራለች ፈደራል መጥቶ ያንቆራጥጥሀል፣ ስማ ይልሀል ጠዋት ፍርድ ቤት ት ሄዳላቹሁ ንብረት ቆጥራቹሁ እኩል ትካፈላላች ሁ እስከዛው አንድ ቢብ ካልክ መጥተን አንቆራጠን ነው እስር ቤት የምንከት ህ፣ ይሉሀል አንተ ደግሞ እንዴት ነው ግማሽ ንብረቴን የምትካፈለው አርባ አመት ውስጥ አንድም ግዜ ስርታ አታውቅም እኔ ነኝ ስርቼ ንብረቴን አፈራሁት ትላለህ ፣ ፈደራሉም ጮሌ ነገር ነው። ልጅ ወልዳልሀለች፣ አንተ አዎ፣ ምግብ ስርታልሀለች፣ አዎ ፣ ልብስ ህን አጥባ፣ ቤት ህን ጠራርጋ ጠብቃሀለች፣ ወዘተ ታድያ ይህ ሁሉ ስታደርግልህ ከፍለሀታል አልከፈልኩም ታድያሳ ንብረት እኩል ትካፈላለህ አልካፈልም ካልክ ደግሞ እናሳይሀለን ከምን እንደተስራን ብለው ጥለውህ ይሄዳለሁ፣ እንደገና ከመጣን ደግሞ ከቤት ውስጥ አባረን ነው የምናስወጣህና አንድ ጫፉዋን እንዳትነካህ ብለው ጥለውህ ይሄዳሉ።

ከዚህ ሁለት ምሳሌዎች እንደምትረዳው ትግሬዎችን ሂዲ ስትል የኢትዬዽያን ንብረት ሁለት ቦታ ተካፍሎ ለነሱ መስጠት አለበት ለምን ስላሳ አመት በሙሉ የገነቡት እነሱ ናቸው አብይ ምንም አልገነባምና ስለዚህ ዝም ብሎ መፋታት የለም ብሎሀል አቶ ዶክተር መደመር የሱን ቪድዬ ተመልከት በደንብ ይገባልሀል።

ይህ ምሳሌ ካልገባህ አትጨናነቅ ፣ ትግሬዎች ሲያስገቡልህ ደህና ይገባሀል። ወልቃይትን አልስጥም ብለህ ድርቅ በል በጦር እንዳገኘህው በጦር ፈልቅቀው ይወስዱብሀል ስለዚህ ምንም አትቾክል ። ማንም የፈደራል ጦር አይደርስልህም ይህንን አምነህ ግባበት ፣ ወልቅይትን አይደለም ግማሽ ጎንደርን ታጣለህ ዋ ብያለሁኝ በጣም ነው የስልችኝ እናንተ እስከምትበስሉ እኛ እኮ አረርን

Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by Abere » 06 Aug 2022, 13:13

የእኔ ስጋት ትግሬዎች ወልቃይት ሁመራን ያገኛሉ ወይ ሳይሆን እራሱ ትግራይ የሚባል ክልል ይኖራል ወይ ነው። ሁለት ምክንያት ብቻ በቂ ናቸው።

፩ኛ) ትግሬ ያልሆኑ ትግራይን ለሁለት መክፈል እንፈልጋለን። የአድዋ፤ሽሬ አክሱም ወዘተ እንጅ ትግሬ ከዚያውጭ የለም መቀሌ የእኛ ነው የሚሉ ሃይሎች አሉ።

፪ኛው) ትግሬዎች በመከላከያ ሚንስትር አንጻር መሳርያ ከታጠቁ አማራም የመታጠቅ ግደታ ና መብት ያገኛል። ይህ ማለት የወያኔዎች ትግራይ በ1ቀን ትጭበጣለች ማለት ነው። ዓብይ አህመድ ድረስልኝ ማለት ወያኔዎች አትችሉም። ይህ ደግሞ አይቀርም። ትልቁ ሃቅ ይህ ነው። አሁን አማራ መሳርያ ከእጁ እንድርቅ የተደረገበትን ሸፍጥ ተጠቅማችሁ ወንድ ወድን ለመሽተት ትፈልጋላችሁ በ3 ቀን ነው ፋኖ ቀበቶ እያስፈታ ትግራይን ጣጥሶ የገባው። በዶ እጁን የፈራች ሁትን አማራ ሲታጠቅ የት ልትገቡ ይሆን?! አማራ ፋኖ እኮ ወያኔ እና ውሻ አንድ ናቸው -ተከታትለህ ማባረር ነው። ምልሳ እና ጩኸትም እንድሁ እንደ ውሻ ናችሁ።

Ethoash wrote:
06 Aug 2022, 12:46
my dear Abere

ስለማይገባህ ሁለት ምሳሌ እስጥሀለሁ ካልገባህ ገደል ግባ፣

አንደኛ ዘጠኝ ክልሎች በሬ ለመስቀል ይገዛሉ ፣ የበሬው ታርዶ ቅርጫው ዘጠኝ ቦታ ተደርጎ ሊከፋፈል ሲል ፣ አንዱ ስካራም መጥቶ እኔ ነኝ ቅርጫውን ማከፋፈል ያለብኝ ይላል። ለካስ መጠጥ ቤት አንዱን ጋብዘኝ ቢለው እንቢ ብሎታልና ቂም ይዞዋል፣ ታድያማ ቅርጫቱን ዘጠኝ ቦታ መሆኑን ስርዞ ስምንት ቦታ አርጎ ፣ በሉ አንድ ላይ መሆን ስለሚበጀን ፣ መክፋፈል መጥፎ ስለሆነ ሁሉን ቅርጫ እኔ ጋ ይቀመጥና ስጋ በሚያስፈልጋቹሁ ግዜ እየመጣቹሁ እስጣቹዋለሁ እንጂ መከፋፈል ፣ መነጣጠል ጥሩ አይደለም ስል። አንዱ ስሙን ወርቁ እንበለው እኔ ይህቺ ነገር አላማረችኝም ቅርጫዬን ስጡኝና ሁለተኛ ከናንተ ጋራ በሬ አልገዛም ይላል። ያ ስካራም ስወዬ ስሙን አበራ እንበለው ቅርጫቱ ስምንት ቦታ ተከፋፍሎዋል ያንተ ስመ የለበትምና መክፋፈል አትችልም ይለዋል ከፈለግህ ግን ከቅርጫቱ መውጣት ትችላለህ ማንም አይለምንህም ይለዋል ። አቶ ወርቁ ግን መውጣቱን እወጣለሁ ግን ቅርጫ ድርሻዬ ከሎለ እንግዲያውስ የከፈልኩትን መልሱልኝና ልወጣ ሲል ያ ስኳራም ብልጥ መሆኑ ነው ገንዘቡማ በሬ ገዝተንበታል ይላል። አቶ ወርቁን ያናደደው ደግሞ ስባቱቹ እድርተኞች እንደሞኝ ፀጥ ብለው በዚህ ስካራም ብልጣብልጥነት ሲታለሉ ነው። ስለዚህ አቶ ወርቁ ምንም መላ ሲያጣ አቶ አበራን ደህና አርጎ ዶቅሶት በሙሉ ቅርጫውን ወስደ፣ በሬውን በሙሉ የዚህን ግዜ ሌሎቹ እድርተኞች አረ የኛስ ፋንታ ቢሉት ፣ ከአቶ አበራ ጠይቁት እኔ አይደለም የወስድኩባቹሁ ቢል ፣ ፍርድህ ምን ይሆናል።

ሁለተኛ ምሳሌ። ሚስት በአንተ እድሜ ፣ ልክ እንደቤት ስራተኛ ከአርባ አመት ትዳር በኋላ እኔ በቃኝ መፋታት እፈልጋለሁ ትልሀለች፣ በደቅድቅ ጨለማ። አንተም በሩን በጨለማ ከፍተህ ማን ይለምንሻል ወልቅ ብለሽ ሂጂ በለህ በማታ ታባርራታለህ እሱዋም አማራጭ የላትም ፖሊስ ትጠራለች ። ፖሊስ ይመጣል ፖሊሱም እኔ በትዳር ውስጥ አልገባም ብሎ ይሄዳል አባወራ ሚስቱን እንዳለቀ ቁና አውጥቶ ወረወራት ይባላል፣ ይህ በአንተ ግዜ በ፸ ግዜ ነው። አሁን ሁሉ ነገር ተቀይሮዋል

ሚስት እኔ በቃኝ ትላለች ውጭ ማን ያዘሽ ትላለህ ። ፖሊስ ትጠራለች ፈደራል መጥቶ ያንቆራጥጥሀል፣ ስማ ይልሀል ጠዋት ፍርድ ቤት ት ሄዳላቹሁ ንብረት ቆጥራቹሁ እኩል ትካፈላላች ሁ እስከዛው አንድ ቢብ ካልክ መጥተን አንቆራጠን ነው እስር ቤት የምንከት ህ፣ ይሉሀል አንተ ደግሞ እንዴት ነው ግማሽ ንብረቴን የምትካፈለው አርባ አመት ውስጥ አንድም ግዜ ስርታ አታውቅም እኔ ነኝ ስርቼ ንብረቴን አፈራሁት ትላለህ ፣ ፈደራሉም ጮሌ ነገር ነው። ልጅ ወልዳልሀለች፣ አንተ አዎ፣ ምግብ ስርታልሀለች፣ አዎ ፣ ልብስ ህን አጥባ፣ ቤት ህን ጠራርጋ ጠብቃሀለች፣ ወዘተ ታድያ ይህ ሁሉ ስታደርግልህ ከፍለሀታል አልከፈልኩም ታድያሳ ንብረት እኩል ትካፈላለህ አልካፈልም ካልክ ደግሞ እናሳይሀለን ከምን እንደተስራን ብለው ጥለውህ ይሄዳለሁ፣ እንደገና ከመጣን ደግሞ ከቤት ውስጥ አባረን ነው የምናስወጣህና አንድ ጫፉዋን እንዳትነካህ ብለው ጥለውህ ይሄዳሉ።

ከዚህ ሁለት ምሳሌዎች እንደምትረዳው ትግሬዎችን ሂዲ ስትል የኢትዬዽያን ንብረት ሁለት ቦታ ተካፍሎ ለነሱ መስጠት አለበት ለምን ስላሳ አመት በሙሉ የገነቡት እነሱ ናቸው አብይ ምንም አልገነባምና ስለዚህ ዝም ብሎ መፋታት የለም ብሎሀል አቶ ዶክተር መደመር የሱን ቪድዬ ተመልከት በደንብ ይገባልሀል።

ይህ ምሳሌ ካልገባህ አትጨናነቅ ፣ ትግሬዎች ሲያስገቡልህ ደህና ይገባሀል። ወልቃይትን አልስጥም ብለህ ድርቅ በል በጦር እንዳገኘህው በጦር ፈልቅቀው ይወስዱብሀል ስለዚህ ምንም አትቾክል ። ማንም የፈደራል ጦር አይደርስልህም ይህንን አምነህ ግባበት ፣ ወልቅይትን አይደለም ግማሽ ጎንደርን ታጣለህ ዋ ብያለሁኝ በጣም ነው የስልችኝ እናንተ እስከምትበስሉ እኛ እኮ አረርን

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Abiy promoting formal disintegration of Ethiopia

Post by Ethoash » 06 Aug 2022, 13:50

Zinedine Zidane የፈረንሳይ ተጫዋች ነው ለዓለም ዋንጫ ሲጫወቱ የማይቻል ግጥሚያ አርገው መጨረሻ ላይ ደረሱ ፣ ታድያ ጣሊያኖች የአረቦችን ሰስ ብልት ያውቃሉና Marco Materazzi የተባለ አንድ ተጫዋች ዚድያንን በቀይ ለማባረር ፣ እናት ህን ፣ ልገናኛት ብሎ ይስደበዋል። ዘድያን ታድያ ብልጭ ይለበታል ከዚያ ጣልያኑ እህትንም ልጨምርልህ ይለዋል ዘዲያን ምንም ራሱን መቆጣጠር አልቻለም ጣሊያኑን በቴስታ ድረቱን ይለዋል ፣ ጣልያኑም ይህንን ነበር የፈለገው ወድያው ተዘረረ ማቃስት ጀመረ ፣ ዳኛው መጣ ዘድያንን በቀይ አባረሩት ፈረንሳይም የአለምን ዋንጫ አጣች ማለት ነው። እንግዲህ ዘድያን ብልጥ ቢሆን ስራውን በእግሩ ነበር ማሳየት የነበረበት ፣ እሱ ግን ተሳሰተ። ማን ይስማዋል እናቴን ስደበብኝ ቢል ፣ ጣልያኑ አልስደብኩም ይላል የልቡን አድርሶ ።

ይህንን ምሳሌ ያመጣሁት ፣ እኔ በጣም ደስ ይለኛል አማሮች ወልቃይትን አለቅም ብለው ቢይዙ፣ ለምን ብትለኝ ትግሬዎች ውልቃይት ማለት ጉሮሮዋቸው ነው ፣ ወልቃይትን ካጡ ታፈኑ ማለት ነው ። ስለዚህ ምርጫ የላቸውም ጦር ይገጥሙና አማሮችን ልክ ልካቸው ያሳያቸዋል ፣ ከዚያም አማራን ከፋፍለው እንደሽንኩርት ነው የሚተዋት ፣ በሙሉ ጎሳዎች ነፃ ይወጣሉ፣ እንግዲህ እኔ እንዳንተ ሞኝ አይደለሁም ትግሬዎች ሊሽነፉ ይችላሉ ያንን ለአንተ ትቼዋለሁ ምን እንደምታረግ ፣ ግን ትግሬዎች ካሽነፉ ኢትዬዽያ በሙሉ አሽነፈች ማለት ነው። ለምን ብትል የሚረብሽ ስለማይኖር ከዚህ በዋላ የፈጣን እድገታችን ጉዞ ነው የሚሆነው። ስለዚህ ከሞሞቴ በፊት ይህንን ጦርነት ባይ ፣ የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል ባይ ነኝ ፣ ኤርትራም በነካ እጃቸው ገንጥለዋት ወደብ አልባ አርገው እፋሮችንን ገንጠለው አገር ካረጉዋቸው ትልቅ አርፍት ነበር ። ኢትዬዽያ ብቻ አይደለም አፍሪካ በሙሉ ስላም ያገኝ ነበር። ስለዚህ እባካቹሁ አማሮች አሁን በሚደረገው ስምምነት እንቢ በሉ አልገላገልም በሉ የዛን ግዜ ዋጋቹሁን ታገኛላቹሁ የፈደራል መንግስት ጦር ይረደኛል ብላቹሁ አታስቡ እርሱት። ብቻቹሁን አንድ ለአንድ ነው የምትጋጠሙት።
ብዙ አገሮች ከጦርነት በኋላ ነው በኢኮኖሚ ያደግት፣ ሩዋንዳ፣ ኮንጎ፣ ቬትናም ወዘተ ኮርያም ጃፓንም ስለዚህ የመጀመሪያው መጨረሻ አርጉት አብይን እንቢ በሉት ፣ ይህ የወያኔ ድርድር ላይ በጥብጡ አንታረቅም በሉ ልክ ልካቹሁን ታገኛላች ሁ ። እስከዛው ምን አነጋገርን ዝም ብለን መጨረሻውን ማየት ብቻ ነው።

Post Reply