Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

an honest question does Eritrea have farmers ? Ethio have 80 mill ገበሬ

Post by Ethoash » 04 Aug 2022, 13:09

i am just wondering if their is any farming activity in Eritrea . or if they have farmers

ይህ የገበሬ አለቃ፣ ገበሬዎች ተጨቁነዋል ፣ ተንቀዋል ፣ ስለዚህ ገበሬ መሬት ላራሹ ብለን ነበር ። አሁን ደግሞ ስልጣን ላራሹ ብለን መነሳት አለብን ይለናል።

ስልጣን ለገበሬው ሲል፣ መጀመሪያ ገበሬውን አብታም ማረግ አለብን፣ ግብርናውን ማዘመን አለብን ከዚያም ገበሬውን ማስተማር አለብን ይለናል

መንግስት ለእንዱስትሪ ልማት የእንዱስትሪ ፓርክ ስርቶ ለእንቨስተሮች ከስጠ ፣ ለምን ለገበሬዎች መስኖ ውሃ ስርቶ፣ የሶላር የውሃ ፓንፕ ስርቶ እና ገበሬዎችን በቴክኖለጂ አስድጎ ለምን ውጤት አይጠብቅም ብትንሽ ወጪ ብቻ ገበሬውን አስር ግዜ ማሳደግ ይቻል ነበር ይለናል። የስራ አጥነትንም ይቀንሳል ፣ መድረ ወጣት ወደ ከተማ መምጣቱን ያቆርጣል፣ የባስውን ተገንጣይ ቡድኖችን እንደፋኖ ያሉትን አይቀላቀልም ። በወራቃማዎቹ ግዜ ግንቦት ስባት ሶስት የስባት አመት ዘበኞች ወይ ወታደሮች የማቱሎቸው ነበሩዋቸው ተደብቀው ነበር አዲስ አበባ የገቡት ስራዊታቸውን አላሳዩንም፣ ወለጋ ነፃ አወጪ ኦነግ ስላሳ ሶስት ወታደሮች ነበሩዋቸው ገንዘብ አጥተው በእግር ነበር ወድ መቀሌ መጥተው በአቶቢስ አዲስ አበባ የገቡት ፣ አሁን ግን ፋኖ መቶ ሺህ ወታደሮች ያሉዋቸው ግብርናው ስለተዳከመና ብዙም ገንዘብ ስለማያመጣ ነው ። ግብርናው አስር እጥፍ ካደገ ግን ምድረ ነፃ አውጪ ፋኖዋቻቸውን ያጣሉ
Last edited by Ethoash on 05 Aug 2022, 15:52, edited 2 times in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: an honest question does Eritrea have farmer ? Ethio have 80 mill ገበሬ

Post by Ethoash » 05 Aug 2022, 15:16

ግብርና ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ገበሬ ምንም አላደረገም!" ልዑል ዳዊት ⭕️ክፍል አንድ
የገበሬ ልብስ ለብሰህ የግብርና ሚኒስተር እንደማትገባ ታወቃላቹ



"ገበሬው ን የገደለው ..." ልዑል ዳዊት ⭕️ ክፍል ሁለት
ገበሬው በታክሲ ሲሄድ ፣ ትንሽ ዘመናዊ ልብስ የለበስ ተሳፋሪ ከመጣ ፣ የከተማውን ሰው መቀመጫ ላይ አስቀምጠው ፣ ገበሬውን መሬት ተቀመጥ ይሉታል በታክሲ ላይ ጎንደር ላይ ፣ እና እነዚህ ናቸው ዘረኞች አይደለንም የሚሉት




ከጠበቆች ይልቅ ሴተኛ አዳሪዎች ... ልዑል ዳዊት ⭕️ ክፍል ሶስት

ሴተኛ አዳሪዎችን በጣም ነው የማከብራቸው ፣ እነሱ የደስታ ነጋዴዎች ናቸው። ጠበቃ ግን የሀዘን ነጋዴዎች ናቸው።



Post Reply