Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የአማራ ብሄርተኝነት ፖለቲከኞች፤ የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሕወሓትን ልክ ለሻዕቢያ ውለታ ልትውሉ አትችሉም። የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሻዕቢያ በጠላትነት ከመፈረጅ ልትድኑ አትችሉም

Post by sarcasm » 03 Aug 2022, 18:45

ሕወሓትን የሚያክል ባለውለታ ለሻዕቢያ የለም። የአማራ ብሄርተኝነት ፖለቲከኞች፤ የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሕወሓትን ልክ ለሻዕቢያ ውለታ ልትውሉ አትችሉም። የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሻዕቢያ በጠላትነት ከመፈረጅ ልትድኑ አትችሉም።

Abere
Senior Member
Posts: 11057
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ብሄርተኝነት ፖለቲከኞች፤ የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሕወሓትን ልክ ለሻዕቢያ ውለታ ልትውሉ አትችሉም። የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሻዕቢያ በጠላትነት ከመፈረጅ ልትድኑ አ

Post by Abere » 03 Aug 2022, 19:04

በመጀመሪያ አማራ እና ሻዕብያ ወይም ኤርትራ በምን ይቀየየማሉ? አማራ ከሌሎች ኢትዮጵያን የተለየ ምክንያት የለውም። ኤርትራ እና አማራ የሚዋሰኑት በወልቃይት ሁመራ አካባቢ ነው። ኤርትራ ደግሞ ወልቃይት ሁመራ የጎንደር አማር ክፍለ-ሀገር መሆኑን ከልብ ታምንበታለች።
ወያኔ ቆዳዋን ከሻዕብያ ጋር ለማዋደድ ስትል ብቻ አማራን ከአፏ አታወጣም። አንድም አማራ የኤርትራን ህዝብ አላፈናቀለም፤ሃብት አልዘረፈም፤ ቤት ንበረት አልወረሰም። ለመሆኑ ወያኔ በእከክልኝ ልከክልህ የደርግ ዘመን ጦርነት የነበረውን ወዳጅነት ለኤርትራ እንደውለታ ይቆጥሩታል - ለእራሳቸው ሲሉ ያደረጉት። ግን ለመሆኑ ኤርትራዊያን ለ20 አመታት በችግር በማዕቀብ እንድሰቃዩ የሚድትራንያን ባህር እንድበላቸው የደረጉት ጨካኞች እንደት ነው ለሻዕብያ ወደር የሌለው ውለታ ያደረጉት። እኔ እኮ የወያኔዎች ድንቁርና እና መንታ ምላስ ይደንቀኛል። አማራ ከዚህ አይነት አበሳ ውስጥ የለበትም። Amhara as people ate principled, astute, wise and their fight is rational. Simply any irrational flipflop man said something does not mean anything.

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የአማራ ብሄርተኝነት ፖለቲከኞች፤ የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሕወሓትን ልክ ለሻዕቢያ ውለታ ልትውሉ አትችሉም። የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሻዕቢያ በጠላትነት ከመፈረጅ ልትድኑ አ

Post by sarcasm » 15 Aug 2022, 20:29

Please wait, video is loading...

Tiago
Member
Posts: 2046
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የአማራ ብሄርተኝነት ፖለቲከኞች፤ የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሕወሓትን ልክ ለሻዕቢያ ውለታ ልትውሉ አትችሉም። የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሻዕቢያ በጠላትነት ከመፈረጅ ልትድኑ አ

Post by Tiago » 15 Aug 2022, 20:53

"You hypocrite, first take the plank out of your own eye, and then you will see clearly to remove the speck from your brother’s eye. "mathew 7:5

Sarcasm,
How long aare you going to blame others instead of taking a hard look into yourselve?
You are extremely stupid and excruciatingly BORING.

Right
Member
Posts: 2801
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአማራ ብሄርተኝነት ፖለቲከኞች፤ የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሕወሓትን ልክ ለሻዕቢያ ውለታ ልትውሉ አትችሉም። የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሻዕቢያ በጠላትነት ከመፈረጅ ልትድኑ አ

Post by Right » 16 Aug 2022, 01:18

Sarc,

ሕወሓትን የሚያክል ባለውለታ ለሻዕቢያ የለም።

And you are proud of that. You are trying to do the same for Egypt.

And 3 million of your people are taken care of by Ethiopia. You know that you are free to leave Ethiopia. Those Tigrains (over a million) crowding Addis are free to walk out of Ethiopia. Please just do it.

What exactly you want to accomplish by doing this is your own little secret.
Human garbage.

Right
Member
Posts: 2801
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአማራ ብሄርተኝነት ፖለቲከኞች፤ የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሕወሓትን ልክ ለሻዕቢያ ውለታ ልትውሉ አትችሉም። የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሻዕቢያ በጠላትነት ከመፈረጅ ልትድኑ አ

Post by Right » 16 Aug 2022, 11:13

What is your end goal?
Burning the house (Ethiopia) that sheltered you and your family is a means. I get that. But what is the end goal? What is the reward from Egypt or any of Ethiopian enemies?
What a human garbage? Rapping you with that blood socked red Tigrains flag and putting you on fire will be a blessing.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የአማራ ብሄርተኝነት ፖለቲከኞች፤ የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሕወሓትን ልክ ለሻዕቢያ ውለታ ልትውሉ አትችሉም። የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሻዕቢያ በጠላትነት ከመፈረጅ ልትድኑ አ

Post by Za-Ilmaknun » 16 Aug 2022, 12:28

sarcasm wrote:
03 Aug 2022, 18:45
ሕወሓትን የሚያክል ባለውለታ ለሻዕቢያ የለም። የአማራ ብሄርተኝነት ፖለቲከኞች፤ የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሕወሓትን ልክ ለሻዕቢያ ውለታ ልትውሉ አትችሉም። የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሻዕቢያ በጠላትነት ከመፈረጅ ልትድኑ አትችሉም።

It was Shaebiya which sadly, helped TPLF to control Arat killo and plunder the country mercilessly. :mrgreen: That tanks that drove through Piassa and parked at Menilik Palace are always stellar reminder who did what for who.

The Amhara people are accused of standing to protect the unity of the country which OLF/TPLF still desperately are trying to fragment. TPLF/OLF forced everyone to see the country through the prism of ethnicity and, now they are complaining about the fast rising Amhara nationalism. We begged you not to dig the crater so deep without knowing who could possibly be jumping in first. Now we only will have to make sure that you won't be pulled out from your choice of residence. :lol: :mrgreen:

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የአማራ ብሄርተኝነት ፖለቲከኞች፤ የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሕወሓትን ልክ ለሻዕቢያ ውለታ ልትውሉ አትችሉም። የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሻዕቢያ በጠላትነት ከመፈረጅ ልትድኑ አ

Post by Wedi » 16 Aug 2022, 13:53

sarcasm wrote:
03 Aug 2022, 18:45
የአማራ ብሄርተኝነት ፖለቲከኞች፤ የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሕወሓትን ልክ ለሻዕቢያ ውለታ ልትውሉ አትችሉም። የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሻዕቢያ በጠላትነት ከመፈረጅ ልትድኑ አትችሉም

ሕወሓትን የሚያክል ባለውለታ ለሻዕቢያ የለም። የአማራ ብሄርተኝነት ፖለቲከኞች፤ የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሕወሓትን ልክ ለሻዕቢያ ውለታ ልትውሉ አትችሉም። የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሻዕቢያ በጠላትነት ከመፈረጅ ልትድኑ አትችሉም።

https://www.youtube.com/watch?v=b66C45rO9tg&t=1515s
ተባለ እንዴ? እስኪ ይህን አዳምጠው!!

የአይናችሁ ቀለም አላማረኝም ካልነ .....

:P

:oops:

:oops: :oops:

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የአማራ ብሄርተኝነት ፖለቲከኞች፤ የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሕወሓትን ልክ ለሻዕቢያ ውለታ ልትውሉ አትችሉም። የፈለጋችሁትን ያህል ብትለፉ፤ በሻዕቢያ በጠላትነት ከመፈረጅ ልትድኑ አ

Post by Wedi » 16 Aug 2022, 14:00

:oops:
'በኤርምያስ ለገሰ ከተጻፈው የመለስ "ትሩፋቶች" መጽሃፍ ከገጽ 4-5 የተወሰደ'

በኤርምያስ ለገሰ ከተጻፈው የመለስ "ትሩፋቶች" መጽሃፍ ከገጽ 4-5 የተወሰደ
:oops:
"በአዲስ አባባ ከአስር ሽህ በላይ ዲሞብላይዝድ የሆኑ የህወሃት ታጋዮችና ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በኋላ የተቀነሱ ወታደሮች ይኖራሉ። እነዚህ አካላት በተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት ውስጥ በሲቪል ሰራተኝነት እንዲሰገሰጉ ተደርጓል። በተለይም በወረዳና ቀበሌ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት፣ የሚሊሽያ ጽ/ቤት፣ የፌድራልና አዲስ አበባ ፖሊስ፣ አየር መነገድ፣ ጉምሩክ፣ ውጭ ጉዳይና ደህንነት መስሪያ ቤቶች የሚጠቀሱ ናቸው። ከዚህ በተጨማሪም የኤርትራውያን ንብረት የሆኑ መኖርያ ቤቶች፣ የንግድ ተቋማት፣ የመኪና መለዋወጫ ሱቆችና ጋራዦችን እንዲወርሱ ተደርጓል። ከቄራ እስክ ጎፋ ገብር ኤል የተዘረጉትን ጋራዦችና መለዋወጫ ሱቆች "ከኤርትራውያን ወደ ትግራውያን የተደረገ ሽግሽግ" በሚል ስያሜ እንደተሰጥቸው የአደባባአይ ሚስጥር ነው። ዛሬ ጸረ ሙስና የደህንነት ባለስልጣን የነበረውን ወልደስላሴን ሲከሰ "ምንጩ ያለታወቀ ንብረት" ብሎ የሚለው የሚለው የኤርትራውያን ንብረት ላለማለት ተፈልጎ ነው።

በኤርምያስ ለገሰ ከተጻፈው የመለስ "ትሩፋቶች" መጽሃፍ ከገጽ 4-5 የተወሰደ

Post Reply