Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Member+
Posts: 9121
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by ethiopianunity » 04 Aug 2022, 20:16

Ditto with Selam,

The foolishness and irrelevancy whether Dr Aby should disclose his health or not. Does that really matter? When was the death of Meles Zenawi disclosed? Bereket Simon made the entire Ethiopians dumb by lying and burial place of Meles Zelawi. How Ethiopian people were being fooled to find out the corpse of Zenawi was even found empty at St Trinity church!

How about such type of disclosure when prominent leaders pass away in the West, because you don't here about it! Because of security issue and it would affect the nation. So is illness in leadership and does not matter. The so called Dr Any opposers, who are not really Ethiopians are the one more curious because whether Dr Aby survives or not, things are not turning for better for Ethiopia either way,

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Meleket » 05 Aug 2022, 08:45

ወዳጃችን Naga Tuma ምልከታዎን በማካፈልዎ፡ ዳኝነትንም ለማገዝ በመነሳሳትዎ፡ ኬኛ የመነጨው ምስጋናችን ይድረስዎ! ኢኒላለን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር! :mrgreen:
Naga Tuma wrote:
04 Aug 2022, 17:20
Meleket wrote:
04 Aug 2022, 03:30
"መጤ ሃይማኖት" ያልሆነው የትኛው ነው? :mrgreen:

Meleket,

እስቲ የዳር ዳኝነቱን ለኣፍታ ላግዝህ።

ዳኛ ከመሆን በፊት መስመሩ ይታወቅ። ነባር እና መጤ ከማለት በፊት የሃይማኖት መስመር ከየት ተነስቶ ዬት ይደርሳል ወይም ደርሷል ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል። .. .. ..
Meleket wrote:
04 Aug 2022, 03:30
"መጤ ሃይማኖት" ያልሆነው የትኛው ነው? :mrgreen:
Meleket wrote:
26 Apr 2022, 10:34
. . .
የኛ ጠሓፊዎች ኣንድ መጥሃፍ ላይ ስለ መጤ ሃይማኖት ሲገልጡ እንዲህ ብለው ነበር
. . . ሓደ እዋን ደርጊ ብናይ ወጻኢ ሚድያ ስለ ዝተወቕሱ፣ ናይ ደርጊ ናይ ወጻኢ ጕዳያት ሚንስትር ዝነበሩ፡ዶክተር ፈለቀ ገድለጊዮርጊስ ንናይ ወጻኢ ሃገራት ዲፕሎማት ጸዊዖም መግለጺ እንኪህቡሉ፣ደጋጊሞም “...መጤ ሃይማኖቶች...”(=ዝመጽአ ሃይማኖታት) ኪብሉ ምስ ተዛረቡ፣ነዚ ግጉይ ኣበሃህላ ንምእራም ሓደ ካብ ወገን ወለጋ ዝኾኑ ኢትዮጵያዊ፡ ዕድመ ዝጸገቡ ትምህርቲ ዝደለቡ ዚመስሉ ፕሮተስታንት ተንሢኦም፣ “...መን ወይ ኣየናይ ደኣ እዩ “መጤ” ዝመጽአ ዘይኮነ...? ተዋህዶ ሃይማኖት “መጤ”፣ካቶሊክ“መጤ”፣ፕሮተስታንት “መጤ”፣ ሶሺያሊዝም /ኮሚዩኒዝም... “መጤ”” ኢሎም ኮፍ በሉ፣ ሽዑ ወዮም ሚንስትር “...ሓሳዊ! ሃይማኖት ተዋህዶ...ቅድሚ ልደት ክርስቶስ ዝነበረት እያ...” ከምዝበሉ’ሞ እቶም ብኣስተርጓሚ ዚከታተሉ ዝነበሩ ዲፕሎማት ብዙሕ ከምዝተገረሙ ይንገር። ምስ’ቲ ናይ ሠለስተ ሺሕ ዓመት ናጽነት ተባሂሉ ዚድረፍ ማዕረ ማዕረኡ ከኣ፣ ቅድሚ ክርስቶስሲ ክርስትና የኣዪ ከምዝነበረ ጸጸኒሑ ዚዕለል እዩ። እቲ ክርስትና ብ330 ዓ.ም.ፈ. ካብ እስክንድርያ ከምዝመጽአ ተረሲዑ ማለት እዩ።

ቍምነገሩ “ኦርቶዶክስም፣ ካቶሊክም፣ ፕሮቴስታንትም፣ እስልምናም ሶሺያሊዝምም/ኮሚዩኒዝም ወዘተም ሁሉም መጤዎች ናቸው። “ፍቅር በተግባር” የት ላይ ይገኛለች ማወቁ ላይ ነው ቁምነገሩ እንላለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
:mrgreen:
Abere wrote:
03 Aug 2022, 14:40
. . .
የኢትዮጵያ ጉዳይ ከዐብይ አህመድ አቅምም ይሁን ፍላጎት በላይ ነው። ጠንካራ ህሌና ያለው ውሽልሽል የጎሳ ስካር ሱስ የሌለበት ንጹህ ሰው ነው አገሪቱ የምትፈልገው። በመጤ ሃይማኖት ያልተጠቃ ቀጥተኛ ቆራጥ ሰብዐዊ ርህራሄ እና ከጀግንነት ጋር የተላበሰ መሪ። . . .

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Abere » 05 Aug 2022, 10:18

ይህ ጉዳይ ምንም አይነት ዳኝነት አያስፈልገውም << ሰው ከዬት መጣ ከጦጣ መሰል ጦጣ ያልሆነ እንሰሳ ወይስ ከፈለገ ግዮን ገነተ-ማይ ብሎ እሰጥ አገባ አተካራ >> ነው። መጤ እና ነባር በጊዜ የተገደበ ነው። ከ 3 ሺ አመታት በላይ ታሪክ ያላት አገር አብሯት የዘለቁት ሃይማኖቶቿ እንድሁ ነባር ውርስ ናቸው። ክርስትና ሲነሳ በአለም ላይ አገራችን ቀድማ የምትጠቀስ ናት። ከመጽሃፍ ቅዱስ ጋር ከ 40 በላይ አብራ የተጻፈች አገር መደነቅ ሲገባን ከ 10 አመታት ወዲ ከስንዴ እና ዘይት ጋር ከመጡ መጤ እምነቶች ጋር መደባለቅ ፍርድ ሳይሆን መዘባረቅ ይባላል። ሃይማኖት እና ልማድ ደግሞ መለያየት ያስፈልጋል። ለምሳሌ እሬቻ ሃይማኖት ሳይሆን ልማድ ነው የአንድ አካባቢ ኦሮሞዎች ብቻ ወንዝ ዳር የሚፈጽሙት በዓል። ኦሮሞዎች በ16ኛው ክፍለ ዘመን ባህር ገማ አቆርጠው ግጦሽ ሳር ፍለጋ ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ከወንዙ ጋር ያገናኙት ልማድ ይመስላል። ይህ ልማድ ነው እንጅ ሃይማኖት ኣአይደለም።። ዛሬም በርካታ ቻይናዎች ወደ ኢትዮጵያ ፈልሰው ገብተዋል ፡ የቻይና ዘመን መለወጫ ቢያከብሩ ሃይማኖት አንለውም። ለማንኛውም ግን ዝርዝሩን ለስነ-መለኮታዊ ምሁር በመተው ለምን መጤ እምነት ተከታይ መሪ መሆን የለበትም ለሚለው ምክንያት ማቅረብ ይሻላል። ምክንያቱ ደግሞ 1ኛ) መጤ ሃይማኖቶች የምእራባዊያን የረቀቁ የቅኝ ግዛት ስልት ወጥመዶች ናቸው። 2ኛ) ብዙ ጊዜ መጤ ሃይማኖት የሚገቡ ሰዎች ህሌናቸው የተዛባ፤የተለያዩ ሱሶች የመጠጥ ወይም የወሲብ ወይም የጫት ሲጋራ አደንዛዥ እጽ ሰለባዎች የነበሩ፤ የገንዘብ ሱስ ያለባቸው፤ የስብእና ችግር ያለባቸው ሰዎች ናቸው። የዚህ አይነት ግለሰብ ስልጣን ከያዘ አገሪቱ በጨረባ ተዝካር ውስጥ ትኖራለች ፡ ሁከት ነው ። የሚመራት ሰው በቅዤት አለም ውስጥ የሚኖር ስለሆነ። የሚፈጸመው ወንጀል፤እልቂት፤ዝርፊያ ወዘተ በህልም አለም የታየ ምናባዊ እንጅ ግሃዳዊ ኣአይመስልም።። ኢትዮጵያ 4 አመታት ያለፉት በዚያ መልኩ ነው።።
Abere wrote:
03 Aug 2022, 14:40
. . .
የኢትዮጵያ ጉዳይ ከዐብይ አህመድ አቅምም ይሁን ፍላጎት በላይ ነው። ጠንካራ ህሌና ያለው ውሽልሽል የጎሳ ስካር ሱስ የሌለበት ንጹህ ሰው ነው አገሪቱ የምትፈልገው። በመጤ ሃይማኖት ያልተጠቃ ቀጥተኛ ቆራጥ ሰብዐዊ ርህራሄ እና ከጀግንነት ጋር የተላበሰ መሪ። . . .

Naga Tuma
Member+
Posts: 5519
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Naga Tuma » 05 Aug 2022, 16:59

ዳኛ መለከት፤

ኣመሰግናለሁ።

ስገምት በዕድሜ ባለጸጋ ጨዋነት እኔ ኣንተ፣ ኣንተ ደግሞ እርስዎ የምንባል ይመስለኛል። ኣንተ ማለት ለምዶብኛል። ታግሎ ነፃ ወጥቶ መንደላቀቅ ይችላል ያልነዉ ትግል ሱሴ ብሎ በረ ባሶ ኣድርጎ የሚሄደዉም ኣንተ ሲባል ቪድዮ ዉስጥ ማየቴን ኣስታውሳለሁ።
Last edited by Naga Tuma on 05 Aug 2022, 19:50, edited 1 time in total.

Naga Tuma
Member+
Posts: 5519
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Naga Tuma » 05 Aug 2022, 17:09

ስለሃይማኖት በጥልቀት ያጠናችሁ፣ ምድር ገነት ትሆናለች ማለት የህግ የበላይነት ኣለም ላይ ይሰፍናል ማለት ነዉ?

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Abere » 05 Aug 2022, 17:50

የስነ-መለኮት ትምህርት የለኝም ግን እንደ ምዕምን ጥያቄህን ልሞክር። ጥልቅ ዕውቀት ያላቸው ደግሞ ይበልጥ ቢያስረዱን መልካም ነው። ስለ ገነት ስናወራ ሰማያዊ የሆነውን ነው። ምድራዊ ገነት ደግሞ የሰማያዊውን ተምሳሌዊ ማለት ነው። መለኮታዊ እና ሰብዓዊ የሆነውን መለያየት ያስፈልጋል። የገነት መንግስት የእግዚአብሄር ናት - የምትመራው በእግዚአብሄር ህግ ነው። ምድራዊ ገነት ሲባል ሰዎች የተሻለ ህግ ሰላም፤ ረሃብ ቸነፈር የቀነሱበት፤የእርስ በእርስ ፍቅር የበዛበት ደግ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያለው መንግስት የሚመራው አገር ነው።
አገረ- ሰላም የሆነ ለማለት ነው። ልክ ምድራዊ እዬሩሳሌም እና ሰማያዊ እዬሩሳሌም እያልን እንደምናነጻጽረው። በምድር ላይ ብዙ ቅዱስ ነገር ለሰው ልጆች መልካም ስራ እግዚአብሄርን ሊያስደት የሚችሉ ቁም ነገሮች መስራት ይችላል - ደግ ህዝብ እና ቅን ፈሪሃ አምላክ መሪ ካለ። ጠማማ መሪ እና ጠማማ ህዝብ ደግሞ በምድራዊ ሲዖል ይኖራል ይህም ጦርነት፡ ርሃብ፤ስደት በሽታ ዋይታ ዕልቂት የትውልዱም የመሪያቸውም ዕድሜ አጭር ዘመናቸውም በሁከት የተሞላ ነው። ጨዋው የአገራችን ህዝብ እኮ ከልምድ ተነስቶ <ድሃ ተበደለ፤ፍትሕ ጎደለ የሚል ንጉሥ አምጣ > ብሎ ነው ወደ አምላኩ የሚጸልዬው።

Naga Tuma wrote:
05 Aug 2022, 17:09
ስለሃይማኖት በጥልቀት ያጠናችሁ፣ ምድር ገነት ትሆናለች ማለት የህግ የበላይነት ኣለም ላይ ይሰፍናል ማለት ነዉ?

Naga Tuma
Member+
Posts: 5519
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Naga Tuma » 05 Aug 2022, 18:08

Abere,

ኣመሰግናለሁ።

ጥልቅ ዕዉቀቱ ያለኝም። ኣንድ ግዜ የኣንዱ ዲኖሚኔሸን ሲናገር የሰማሁኝ ገነት ይህቺዉ ናት የሚል ነበር። ምናልባት ጆቫ ዉትነስ ዲኖምኔሸን ይሆናል። ጥቅስም ሰጥቶኝ ነበር። ኣሁን ኣላስታዉስም።

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Abere » 05 Aug 2022, 18:31

አዎን ትክክል ነህ ጆቫዎች ናቸው ይህን የሚሉት። ኢትዮጵያ እያለሁኝ አንድ የሰፈሬ ባለ ክራቫት ጆቫ ነበር ይህን እያለ ሲያወራ ሰምቸ አውቃለሁ። ሳይንስ እና ሃይማኖት የተሳከረበት ነገር ነው። ምድር ብቻ ናት ህይወት ያለው ፍጡር መኖር የሚችልባት ፕላኔት የሚል የሰው አስተሳሰብ ነው። ስለ ሰማዬ ሰማዬት ስለ አርያም ምንም የሚያውቁት ነገር የለም። ሁሉን የፈጠረ ሁሉን በእጆቹ መዳፍ ስር ያደረገ አልፋ እና ኦሜጋ ከሰው ኅሌና ዕውቀት በላይ ነው። ትልቁ ጉዳይ መሆን ያለበት በመልካም ሥራ መሆን ይመስለኛል። ከጊዜ ወደ ጊዜ ለጆሮ የሚሰቀጥጡ ግፍ እና ሃጥያት እየበዛ መምጣቱ ነው ሊያሳስበን የሚገባው። በህይወታችን እናየዋለን ያላልነውን የወንጀል አይነት ነው በኃጥያት ባሮች በሆኑት ወያኔዎች እና ኦነጎች ያየነው። አሁንም ይህ ኃጥያት ሰልጥኖ ይኖራል ወይ ህዝብስ በሃጥያት ተባባሪ እየሆነ እንደ ዓሳማ ሆድ አደር ሁኖ ይኖራል ወይ ነው።
Naga Tuma wrote:
05 Aug 2022, 18:08
Abere,

ኣመሰግናለሁ።

ጥልቅ ዕዉቀቱ ያለኝም። ኣንድ ግዜ የኣንዱ ዲኖሚኔሸን ሲናገር የሰማሁኝ ገነት ይህቺዉ ናት የሚል ነበር። ምናልባት ጆቫ ዉትነስ ዲኖምኔሸን ይሆናል። ጥቅስም ሰጥቶኝ ነበር። ኣሁን ኣላስታዉስም።

Post Reply