Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11098
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Abere » 03 Aug 2022, 10:55

ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው። ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ግን ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ነው የሚል ግምት አለኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

የተለያዩ መላምቶች ይንሸራሸራሉ። አንዳንዶች በኦሮሙማዎች የእርስ በእርስ ግጭት ተጎድተዋል ሲሉ፥ ሌሎች ደግሞ በአገሪቱ በፈሰሰው የደም ማዕበል እና ዋይታ ምክንያት በተፈጠረው አገራዊ ምስቅልቅል ምክንያት የጠ/ሚሩ የአካል እና የአእምሮ ጤና በእጅጉ ተነክቷል የሚል ነው። ሁለቱም ጥርጣሬዎች ሊያስኬዱ የሚችሉ ናቸው። ለምን? 1ኛ) አክራሪ ኦሮሙማ አንጋሳ ቀደም ብሎ እንደተናገረው ጠ/ሚሩ ለእርምጃ ከዘገዬ እነ ሽመልስ አብዲሳዎች ሊቀረጥፉት እንደሚችሉ ነግሮን ነበር - ያ ሰአት ድርሶ ቢሆንስ። 2ኛ) በቅርቡ ለፓርላማው ባደረገው ንግግር ላይ ፍጹም የጤና ችግር ያጋጠመው መሆኑን አመላካች ነው።

ግራም ነፈሰ ቀኝ የአገሪቱ ሁኔታ እጅግ አደገኛ መንገድ ላይ ስለሆነ የምክትል ጠቅላይ ሚንስትሩ ማንነት የሚመሰከርበት ፈታኝ ሰአት ይመስላል። ለእረጅም ጊዜ አንድ የአገር መሪ በህክምና ዕረፍት ላይ ከሆነ የግደታ ምክትሉ ተክቶ መስራት ግደታ እና መብት አለው። በእውነት ደመቀ መኮነን ይህን መስራት ይችላል ወይ ወይስ ቀጭን ትዕዛዝ ከነ ሽመልስ አብዲሳ ወይም በእረፍት ላይ ካለው አብይ አህመድ ይጠብቃል? የአገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ማነው አሁን? ለእኔ ደመቀ መኮንን ነው - ምንም እንኳን ምክትል ቢሆንም በድርጊት እና በደንብ መሰረት።

መቸም መጽሀፍ ቅዱስ እና ወንጌላዊ ግደታ ስለሆነ በደዌ የአልጋ ቁራኛ የሆነን እግዜር ይማርህ ነው የሚባለው። ስለዚህ አብይ አህመድ ለህዝብ እና ለእግዜር ንስሃ ይገባ እና በህይወት ፍርዱን ይቀበል እላለሁ። የስጋ ሞት ሳይሆን የሞራል ሞት ትልቅ ውርደት ነው። የስጋ ሞት ሁሉም ይሞታል - ሁሉም ግን የሞራል ሞት አይሞትም።

Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Horus » 03 Aug 2022, 13:22

አቢይ አህመድ በማክሮ ኢኮኖሚ ስብሰባ ላይ ከስቶ ይታያል ። የድምጽ ሃይሉም ደካማ ነው፣ ጠንካራ ድምጽ የሚነሳው ከኮር ሲሆን ደካማ ድምጽ የሚነሳው ከደረት ነው። ስለዚህ የቀረው ቢቀር ሰውዬው ታሞ እንደ ሰነበተ መካድ አይቻልም ። የፊት ቆዳ በማዲያት መቃጠሉ ግን የክሮኒክ ህመም ለምሳሌ የጉበት ህመም ምልክት ስለሆነ የዚያ ትርጉም ግልጽ አይደለም ለኔ።

Abere
Senior Member
Posts: 11098
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Abere » 03 Aug 2022, 14:40

እንደሚታወቀው የ3ኛው ዓለም መሪዎች እንድሁ ጎርፍ ከወንዝ ዝቆ የሚያመጣቸው ስለሆኑ ስለ ሙሉ ስብዕናቸው እና የጤናቸው ደረጃ ለህዝብ በኦፊሴል በጤና ባለሙያዎች የተረጋገጠ የሙሉ ጤናማነት ሰርቲፊኬት ማቅረብ ባህላቸውም ልማዳቸውም አይደለም።

የአንድ አገር ህዝብ ስለ አገሩ መሪ ጤንነት ደረጃ የማወቅ ህጋዊ መብት አለው። ለምሳሌ በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ትራንፕ ኮቪድ-19 ሲይዘው በመገናኛ ብዙሃን ለአገሪቱ ዜጋ ተዳርሷል። በቅርቡ ፕሬዚዳንት ባይደን ኮቪድ ሲይዘው እንድሁ።

እኔ ዐብይ አህመድ በህመም ላይ እንደ ነበረ አልጠራጠርም ። ይህ ሁኔታው ከህዝብ ሳይሰወር ከፊቱ ላይ ይነበብ ነበር። የሚያስቀው ግን ከህዝብ መደበቅ እንደ አራዳ እና አሪፍነት ተደርጎ ይወሰዳል። :mrgreen:

"አቢቹ እኮ አራዳ ነው - ታመምኩ ብሎ ይኸው ተነሳ የሚል የቂላቂል ወሬ።" ታድያ መሪነቱ ከምኑ ላይ ነው? የዱርዬ ድብብቆሽ ጨዋታ። ለማንኛውም

ህመም ቢደብቁት ሞት ይመሰክራል ይባላል እና ሰውዬው ጤናውን ቢከታተል ይበልጥበታል ባይ ነኝ - ከስልጣን ይልቅ።

የኢትዮጵያ ጉዳይ ከዐብይ አህመድ አቅምም ይሁን ፍላጎት በላይ ነው። ጠንካራ ህሌና ያለው ውሽልሽል የጎሳ ስካር ሱስ የሌለበት ንጹህ ሰው ነው አገሪቱ የምትፈልገው። በመጤ ሃይማኖት ያልተጠቃ ቀጥተኛ ቆራጥ ሰብዐዊ ርህራሄ እና ከጀግንነት ጋር የተላበሰ መሪ።ከውሻ ወያኔ ጋር የሚሞዳሞድ አሳማ እርያ አይደለም ኢትዮጵያ የምትፈልገው። አድስ ወይን በአሮጌ አቅማዳ ቆጥሮ እያፈሰሰ የምትኖር አገር መሆን የለባትም ኢትዮጵያ።
Horus wrote:
03 Aug 2022, 13:22
አቢይ አህመድ በማክሮ ኢኮኖሚ ስብሰባ ላይ ከስቶ ይታያል ። የድምጽ ሃይሉም ደካማ ነው፣ ጠንካራ ድምጽ የሚነሳው ከኮር ሲሆን ደካማ ድምጽ የሚነሳው ከደረት ነው። ስለዚህ የቀረው ቢቀር ሰውዬው ታሞ እንደ ሰነበተ መካድ አይቻልም ። የፊት ቆዳ በማዲያት መቃጠሉ ግን የክሮኒክ ህመም ለምሳሌ የጉበት ህመም ምልክት ስለሆነ የዚያ ትርጉም ግልጽ አይደለም ለኔ።

Educator
Member
Posts: 2004
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Educator » 03 Aug 2022, 18:54

Doctor, is your analysis based on the difit strategy?
Horus wrote:
03 Aug 2022, 13:22
አቢይ አህመድ በማክሮ ኢኮኖሚ ስብሰባ ላይ ከስቶ ይታያል ። የድምጽ ሃይሉም ደካማ ነው፣ ጠንካራ ድምጽ የሚነሳው ከኮር ሲሆን ደካማ ድምጽ የሚነሳው ከደረት ነው። ስለዚህ የቀረው ቢቀር ሰውዬው ታሞ እንደ ሰነበተ መካድ አይቻልም ። የፊት ቆዳ በማዲያት መቃጠሉ ግን የክሮኒክ ህመም ለምሳሌ የጉበት ህመም ምልክት ስለሆነ የዚያ ትርጉም ግልጽ አይደለም ለኔ።

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Meleket » 04 Aug 2022, 03:30

"መጤ ሃይማኖት" ያልሆነው የትኛው ነው? :mrgreen:
Meleket wrote:
26 Apr 2022, 10:34
. . .
የኛ ጠሓፊዎች ኣንድ መጥሃፍ ላይ ስለ መጤ ሃይማኖት ሲገልጡ እንዲህ ብለው ነበር
. . . ሓደ እዋን ደርጊ ብናይ ወጻኢ ሚድያ ስለ ዝተወቕሱ፣ ናይ ደርጊ ናይ ወጻኢ ጕዳያት ሚንስትር ዝነበሩ፡ዶክተር ፈለቀ ገድለጊዮርጊስ ንናይ ወጻኢ ሃገራት ዲፕሎማት ጸዊዖም መግለጺ እንኪህቡሉ፣ደጋጊሞም “...መጤ ሃይማኖቶች...”(=ዝመጽአ ሃይማኖታት) ኪብሉ ምስ ተዛረቡ፣ነዚ ግጉይ ኣበሃህላ ንምእራም ሓደ ካብ ወገን ወለጋ ዝኾኑ ኢትዮጵያዊ፡ ዕድመ ዝጸገቡ ትምህርቲ ዝደለቡ ዚመስሉ ፕሮተስታንት ተንሢኦም፣ “...መን ወይ ኣየናይ ደኣ እዩ “መጤ” ዝመጽአ ዘይኮነ...? ተዋህዶ ሃይማኖት “መጤ”፣ካቶሊክ“መጤ”፣ፕሮተስታንት “መጤ”፣ ሶሺያሊዝም /ኮሚዩኒዝም... “መጤ”” ኢሎም ኮፍ በሉ፣ ሽዑ ወዮም ሚንስትር “...ሓሳዊ! ሃይማኖት ተዋህዶ...ቅድሚ ልደት ክርስቶስ ዝነበረት እያ...” ከምዝበሉ’ሞ እቶም ብኣስተርጓሚ ዚከታተሉ ዝነበሩ ዲፕሎማት ብዙሕ ከምዝተገረሙ ይንገር። ምስ’ቲ ናይ ሠለስተ ሺሕ ዓመት ናጽነት ተባሂሉ ዚድረፍ ማዕረ ማዕረኡ ከኣ፣ ቅድሚ ክርስቶስሲ ክርስትና የኣዪ ከምዝነበረ ጸጸኒሑ ዚዕለል እዩ። እቲ ክርስትና ብ330 ዓ.ም.ፈ. ካብ እስክንድርያ ከምዝመጽአ ተረሲዑ ማለት እዩ።

ቍምነገሩ “ኦርቶዶክስም፣ ካቶሊክም፣ ፕሮቴስታንትም፣ እስልምናም ሶሺያሊዝምም/ኮሚዩኒዝም ወዘተም ሁሉም መጤዎች ናቸው። “ፍቅር በተግባር” የት ላይ ይገኛለች ማወቁ ላይ ነው ቁምነገሩ እንላለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
:mrgreen:
Abere wrote:
03 Aug 2022, 14:40
. . .
የኢትዮጵያ ጉዳይ ከዐብይ አህመድ አቅምም ይሁን ፍላጎት በላይ ነው። ጠንካራ ህሌና ያለው ውሽልሽል የጎሳ ስካር ሱስ የሌለበት ንጹህ ሰው ነው አገሪቱ የምትፈልገው። በመጤ ሃይማኖት ያልተጠቃ ቀጥተኛ ቆራጥ ሰብዐዊ ርህራሄ እና ከጀግንነት ጋር የተላበሰ መሪ። . . .

Selam/
Senior Member
Posts: 11825
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Selam/ » 04 Aug 2022, 07:19

የኢትዮዽያን ህዝብ እናውቅልሀለን የሚለው ብዛት።

ዛሬ ደግሞ የአብይ ጤንነት አሳሳበህ፣ ለማወቅ አጓጓህ? ካንሰር አለብኝ ቢል፣ መቼ በሞተ ለማለት ነው። እስኪ የኢትዮዽያ ህዝብ መጀመሪያ የመኖር መብት ይኑረው።
Abere wrote:
03 Aug 2022, 14:40

የአንድ አገር ህዝብ ስለ አገሩ መሪ ጤንነት ደረጃ የማወቅ ህጋዊ መብት አለው። ለምሳሌ በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ትራንፕ ኮቪድ-19 ሲይዘው በመገናኛ ብዙሃን ለአገሪቱ ዜጋ ተዳርሷል። በቅርቡ ፕሬዚዳንት ባይደን ኮቪድ ሲይዘው እንድሁ።

እኔ ዐብይ አህመድ በህመም ላይ እንደ ነበረ አልጠራጠርም ። ይህ ሁኔታው ከህዝብ ሳይሰወር ከፊቱ ላይ ይነበብ ነበር። የሚያስቀው ግን ከህዝብ መደበቅ እንደ አራዳ እና አሪፍነት ተደርጎ ይወሰዳል። :mrgreen:

Right
Member
Posts: 2819
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Right » 04 Aug 2022, 08:19

[quote ዛሬ ደግሞ የአብይ ጤንነት አሳሳበህ፣][/quote]

Absolutely. He is the PM of Ethiopia paid by tax payers. His entire government is run by tax payers money and they all should be accountable to the Ethiopian people.

His health status must be disclosed.

You people are out of your mind.
Horror and disbelief.
It is embarrassing.

Selam/
Senior Member
Posts: 11825
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Selam/ » 04 Aug 2022, 08:41

I think, you’re the one creating horror. People back home don’t give a sh!t. They just want to live in harmony & peace. Have you seen any Ethiopian back home demanding a disclosure of his health condition other than diaspora wannabes & woyane stooges?
Right wrote:
04 Aug 2022, 08:19
[quote ዛሬ ደግሞ የአብይ ጤንነት አሳሳበህ፣]
Absolutely. He is the PM of Ethiopia paid by tax payers. His entire government is run by tax payers money and they all should be accountable to the Ethiopian people.

His health status must be disclosed.

You people are out of your mind.
Horror and disbelief.
It is embarrassing.

Abere
Senior Member
Posts: 11098
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Abere » 04 Aug 2022, 11:31

የአንድ አገር ህዝብ ስለ መሪው ሙሉ ጤናማነት የማወቅ ህጋዊ መብት አለው። የአገሪቱ መሪ ደግሞ የሙሉ ጤናማነት ማረጋገጫ ማቅረብ ህጋዊ ግደታ ኣአለበት።

ይህን እንዳይሆን የሚከራከር መሪነኝ ባይ ወይም ተከታዮች የሚከራከሩበት ምክንያት ልክ የአንድ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ሹፌር ጠጭ ወይም አልኮል ጠጥቶ ይንዳ ማለት ነው።

ባልተማረ ወይም ማሃይም ህዝብ ዘንድ የመኪና ይሁን የነጅው ጤና በፍጹም አያታሰብም - ዝም ብሎ መሳፈር ነው። ያልተማረ ወይም ማሃይም ህዝብ ደግሞ ስለ እራሱ ጤና ደረጃ ምርመራ አያደርግም ለማድረግም የኢኮኖሚ አቅም አይኖረውም። ዝም ብሎ እየኖረ እግዜር ኣንደ ፈቀደ ይኖራል። ታዲያ እንደት ጎርፍ ዝቆ ያመጣውን መሪ ጤና ደረጃ ማረጋገጫ ይጠይቃል። ህዝብ አልጠየቀም ማለት ትክክል ነው ማለት አይደለም።። መሪ ነኝ ባይ እና ተከታዩቹ በማጭበርበር ስራ ላይ ናቸው።ዕብድ መሪ ቢመጣ አገሪቱ ታብዳለች ማለት ነው። 4 ሺ ሰው በመንግስት ታጣቂዎች ተጨፍጭፈዉ ዛፍ ላያቸው ላይ ተክልባቸዋለሁ ይባላል? ሞራል ስ-ነምግባር ይፈቅዳል?በመጀመሪያ ለምን ገደላቸው ወይም አስገደላቸው? የዕብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል ሆኑብን እኮ የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃዮች። :mrgreen:

Why does Abiy Ahmed and his wutaf Neqays scared of to produce a clean bill of health certificate? 1) He is young 2) He is not a private citizen, he is the leader of 110 million people and this certificate is a vital requirement.

Does the the TPLF illegal constitution allow mentally incapacitated or feeble person to be on the ballot for election?! :mrgreen: I guess so, mentally deranged, drunkards', thugs, etc. are allowed to be on the ballot. And of course the most crazed ones assumes the highest position. :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 11825
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Selam/ » 04 Aug 2022, 11:50

That’s like Americans saying Arab women should have the same right as western women or that they should wear sexy short skirts or religion and state should be separated. Dude, I told you Ethiopians don’t have the same demand that you have or you want them to have like the rest of the world. They want to have food on the table. Did you see anyone in the parliament asking about the whereabouts of Abiy? Let Ethiopians decide what they want or don’t want. Most of the diaspora online chanting has been nothing but toxic & destructive.
Abere wrote:
04 Aug 2022, 11:31

Post by Abere » 04 Aug 2022, 12:27

Well, there are universal as well relative standards. Some are obligatory irrespective of time, place, and culture and some are not. In this point of discussion, the health and wellbeing of the leader of any sovereign nation is the top most essential, it is not optional. As I tried to draw analogy with a driver of a passenger bus or may be airplane pilot, the health status , physical competency, mental sanity are essential, regardless of where they operate the vehicle or airplane. An Ethiopian airplane pilot is hold the same standard as an American, France, etc. so should the health situation of the leader of Ethiopia. It is insane to install mentally fragile or deranged person as PM for that person can plunge the country into trouble. Every time the mental mood of that person changes the lives of 110 million is at peril. Why is this a problem to let citizens know they are led by a fully healthy PM? Unless trying to hide something for disclosure this should not be an issue for the leader, but is a top priority for the citizens more important than their daily bread because their life is in an immediate danger. እብድ እና ዘመናይ የልቡን ይናገራል ካልሆነ በስተቀር አንድ መሪ የመንግስት አነጋገር ከተራ ዜጋ አነጋገር መለየት መቻል አለበት።
Selam/ wrote:
04 Aug 2022, 11:50
That’s like Americans saying Arab women should have the same right as western women or that they should wear sexy short skirts or religion and state should be separated. Dude, I told you Ethiopians don’t have the same demand that you have or you want them to have like the rest of the world. They want to have food on the table. Did you see anyone in the parliament asking about the whereabouts of Abiy? Let Ethiopians decide what they want or don’t want. Most of the diaspora online chanting has been nothing but toxic & destructive.
Abere wrote:
04 Aug 2022, 11:31
የአንድ አገር ህዝብ ስለ መሪው ሙሉ ጤናማነት የማወቅ ህጋዊ መብት አለው። የአገሪቱ መሪ ደግሞ የሙሉ ጤናማነት ማረጋገጫ ማቅረብ ህጋዊ ግደታ ኣአለበት።

ይህን እንዳይሆን የሚከራከር መሪነኝ ባይ ወይም ተከታዮች የሚከራከሩበት ምክንያት ልክ የአንድ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ሹፌር ጠጭ ወይም አልኮል ጠጥቶ ይንዳ ማለት ነው።

ባልተማረ ወይም ማሃይም ህዝብ ዘንድ የመኪና ይሁን የነጅው ጤና በፍጹም አያታሰብም - ዝም ብሎ መሳፈር ነው። ያልተማረ ወይም ማሃይም ህዝብ ደግሞ ስለ እራሱ ጤና ደረጃ ምርመራ አያደርግም ለማድረግም የኢኮኖሚ አቅም አይኖረውም። ዝም ብሎ እየኖረ እግዜር ኣንደ ፈቀደ ይኖራል። ታዲያ እንደት ጎርፍ ዝቆ ያመጣውን መሪ ጤና ደረጃ ማረጋገጫ ይጠይቃል። ህዝብ አልጠየቀም ማለት ትክክል ነው ማለት አይደለም።። መሪ ነኝ ባይ እና ተከታዩቹ በማጭበርበር ስራ ላይ ናቸው።ዕብድ መሪ ቢመጣ አገሪቱ ታብዳለች ማለት ነው። 4 ሺ ሰው በመንግስት ታጣቂዎች ተጨፍጭፈዉ ዛፍ ላያቸው ላይ ተክልባቸዋለሁ ይባላል? ሞራል ስ-ነምግባር ይፈቅዳል?በመጀመሪያ ለምን ገደላቸው ወይም አስገደላቸው? የዕብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል ሆኑብን እኮ የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃዮች። :mrgreen:

Why does Abiy Ahmed and his wutaf Neqays scared of to produce a clean bill of health certificate? 1) He is young 2) He is not a private citizen, he is the leader of 110 million people and this certificate is a vital requirement.

Does the the TPLF illegal constitution allow mentally incapacitated or feeble person to be on the ballot for election?! :mrgreen: I guess so, mentally deranged, drunkards', thugs, etc. are allowed to be on the ballot. And of course the most crazed ones assumes the highest position. :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 11825
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Selam/ » 04 Aug 2022, 13:06

You made that up, right? Then run down the list of what that means:
- How often should they exercise to stay healthy and in shape?
- How often should they see their doctor?
- What food should they avoid?
- How many days of vacation do they need to have?
- How many sick leaves do they deserve?

And the public should approve all that.

Abere wrote:
04 Aug 2022, 12:27
In this point of discussion, the health and wellbeing of the leader of any sovereign nation is the top most essential, it is not optional.

Abere
Senior Member
Posts: 11098
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Abere » 04 Aug 2022, 15:27

No, I just pointed out the fact. Being a fully health PM or president is a number priority. Unhealthy PM is unfit to be a leader a country - he/she is a threat to the stability and security of the country. Any PM or President should not only have security guard against assassins bullet but also for being unhealthy leading to sudden collapse of health and death. Morbidity is not only physical illness but also mental incompetency and impairment of judgments. Thus, clean bill of health certificate is crucial to be a leader of 110 million.
Selam/ wrote:
04 Aug 2022, 13:06

Naga Tuma
Member+
Posts: 5536
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Naga Tuma » 04 Aug 2022, 17:20

Meleket wrote:
04 Aug 2022, 03:30
"መጤ ሃይማኖት" ያልሆነው የትኛው ነው? :mrgreen:

Meleket,

እስቲ የዳር ዳኝነቱን ለኣፍታ ላግዝህ።

ዳኛ ከመሆን በፊት መስመሩ ይታወቅ። ነባር እና መጤ ከማለት በፊት የሃይማኖት መስመር ከየት ተነስቶ ዬት ይደርሳል ወይም ደርሷል ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል።

እየሱስ ሳይወለድ በፊት ሃይማኖት ነበር? ኣዎ! ባይኖር ነዉ እያሱስ እንደ ኢትዮጵያዊያን ኣትሆኑም ወይ ያለዉ?

ነብዩ መሃመድ ሳይወለድ በፊት ሃይማኖት ነበር? ኣዎ! ባይኖር ነዉ ነብዩ መሃመድ ራሱ ስለኢትዮጵያዊያን ፍትሃዊነት ኣስተዉሎ የመሰከረዉ?

ሙሴ ሳይወለድ በፊት ሃይማኖት ነበረ? ኣዎ! ሙሴ የሆነዉ ኣክናተን የኖረዉ ሃይማኖትን ኣስተምሮ ነዉ። ፖሊቴይዝምን ወደ ሞኖቴይዝም ለመጀመርያ ጊዜ የሰበከ የሃይማኖት መሪ ነበረ። እንኳን እሱ እናቱ ትዬ ሳትወለድ በፊት ሃይማኖት ነበረ። ባይኖር ሙሴ በልጅነቱ ስለሃይማኖት ከእሷ ተምሮ ከጎለመሰ በሁዋላ ስለሞኖቴይዝም መስበክ ባልጀመረ ማለት ይቻላል፣ የጥንት ታሪክ ኣጥኚዉ ኣህመድ ኦስማን እንደጻገፈዉ።

ኣህመድ ኦስማን ጨምሮ የጻፈዉ ክርስትና እራሱ ጥንታዊ የግብፅ ሃይማኖት መሆኑን ነዉ።

Christianity: An Ancient Egyptian Religion

የነበረ ማለት ይሄ ነዉ! ጥንት ግብጣዊያን ማን እንደነበሩ የምትስት ኣይመስለኝም።

ታድያ ኣሁን ኣሜን ማለት ኣይቻልም? ኣሜን ወይም አመን ከኦሪት ዘፍጥረት ጀምሮ እስከ ኣዲስ ኪዳን ያልጠፋ ቃል ነዉ ማለት የሚቻል ይመስለኛል።

በተለምዶ የኣርባ ቀን እድል የሚባለዉን የቦረና ሃይማኖት ኣባቶች በተለምዶ የምያስተምሩት ነዉ። የኣርባ ቀን ተዝካርም ያልተረሳ ነዉ። ተመሳሳይነት ያላቸዉ እሬቻ እና ጥምቀት የነበሩ ኣይዴሉም? የኢትዮጵያ ኣዲስ ኣመት ወቅት መጤ ነዉ? ኣይዴለም።

ብሉይ ኪዳን ስለነባር ሃይማኖታዊ የኢትዮጵያ ባህል ብዙ ኣላስቀመጠም?

ስላዚህ ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ ኣዲስ ኪዳን ነባር የሃይማኖት ፍሬዎች ያሉት ሃይማኖት ኢትዮጵያ ዉስጥ ዬለም ነዉ የምትለዉ? የሃይማኖት ዶክትሪን ተቀያያረ ማለት የሃይማኖት መነሻ መሰረት ዬለም ማለት ኣይዴለም። ካልተሳሳትኩ ጀርመን ዉስጥ የሃይማኖት ዶክትሪን በመቀየር የሚታወቀዉ ማርቲን ሉተር እራሱ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪዎች ዕዉቀት ከቀሰመ በሁዋላ ነዉ የሚል ታሪክ ኣንብቤኣለሁ።

ሰሞኑን ስለ ዝንታለም ሀሳብ ኣንብቤ የዝንታለሙ ምስክርነት ወይም ቴስታመንት ምን ይባል ይሆን ብዬ ከኣሁን በፊት ያሰብኩትን ኣስታወሰኝ። የሁሉም ብሄሮች መላእክቶች ምስክርነት የሚካተትበት ኤተርናል ቴስታመንት ወይም ቴስታመንት ፎር ኤተርኒቲ ወይም ኪዳነ ዝንታለም ሊባል ይችል ይሆን ብዬ እራሴን ስጥይቅ ሰነበትኩ። ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ ኪዳነ ዝንታለም የዕድሜ ባለጸጋነት ነዉ። የእድሜ ባለጸጋነት ያስከብራል።

ዳኝነቱን መልሼልሃለሁ። ተቀበል።
Last edited by Naga Tuma on 05 Aug 2022, 16:47, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 11825
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Selam/ » 04 Aug 2022, 18:10

So, what does “unhealthy” constitute to you or based on your fact findings? If a two week absence warrants job dismissal, you would be #1 welfare recipient.

Abere wrote:
04 Aug 2022, 15:27
No, I just pointed out the fact. Being a fully health PM or president is a number priority. Unhealthy PM is unfit to be a leader a country - he/she is a threat to the stability and security of the country. Any PM or President should not only have security guard against assassins bullet but also for being unhealthy leading to sudden collapse of health and death. Morbidity is not only physical illness but also mental incompetency and impairment of judgments. Thus, clean bill of health certificate is crucial to be a leader of 110 million.
Selam/ wrote:
04 Aug 2022, 13:06
You made that up, right? Then run down the list of what that means:
- How often should they exercise to stay healthy and in shape?
- How often should they see their doctor?
- What food should they avoid?
- How many days of vacation do they need to have?
- How many sick leaves do they deserve?

And the public should approve all that.

Abere wrote:
04 Aug 2022, 12:27
In this point of discussion, the health and wellbeing of the leader of any sovereign nation is the top most essential, it is not optional.

Abere
Senior Member
Posts: 11098
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጠ/ሚኒስትሩ ለምን ጠፋ? ተገቢ ጥያቄ ነው።ዘለዓለማዊ ይሁን ጊዜያዊ ዕረፍት አሳሳቢ ነው። እኔ ጊዜያዊ ዕረፍት ላይ ባይነኝ። ምክ/ል ሚኒስትሩ ተክቶ የመስራት ግደታ አለበት።

Post by Abere » 04 Aug 2022, 19:06

Well, it is not about why Abiy Ahmed was absent from work for two or three consecutive weeks. He is human a being he can fall sick. However, when a leader of a nation is on an extended leave citizens have the right to know the health status of their leader. He is not a private citizen. Even an ordinary employee if he/she wants to keep her job should notify and be granted paid leave/unpaid leave of absence otherwise that employee shall be dismissed for he/she affects the normal operation of the business of the company. Regrading, the definition of health it is a broad concept. Health is not just physical ailment - the person could be emotionally sick, mentally sick, physically sick, or has sickness in his/her overall wellbeing. If you ask me, do I suspect of Abiy Ahmed for being with fragile health situation that can preclude him carrying out his duty, yes, I believe so. Since the time he assumed power, I always find weird statements that signal he has some chronic psychological or mental problem. Leaving aside his weird or bizarre statements in many of his speech, he is a pathological lair. This is how WebMd says about this : Pathological lying is a symptom of various personality disorders, including antisocial, narcissistic, and histrionic personality disorders. The question is no even whether this is a disease rather is there a treatment or a cure for it.

Selam/ wrote:
04 Aug 2022, 18:10

Post by Selam/ » 04 Aug 2022, 19:48

Again, you are trying to speak for others. I told you, Ethiopians don’t give a sh!t. If it helps with your obsession, send him a ‘gute Besserung’ card and a signed & sealed letter, outlining your grievances rather than crowing here in a vacuum.

Abere wrote:
04 Aug 2022, 19:06

Post Reply