Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ውሃ ጠማኝ

Post by Ethoash » 27 Jul 2022, 16:35

እንዴት ተደርጎ ነው የውሃ ጉድጎድ የሚቆፈረው ፣ ውሃ ሁሉ ቦታ አለ በጥልቀት ከቆፈርክ፣ ስለዚህ ዋናው ነገር መሳሪያውን በርካሽ ማግኘት ብቻ ነው። እዚህ ቴክሳስ ውስጥ ለምትኖሩ ፋብሪካው ድረስ ሄዳቹሁ መጠየቅ ትችላላቹሁ፣ እነዚህ ስዎች አፍሪካና ኢትዬዽያ ውስጥ ብዙ ልምድ ያላቸው ናቸው ይረዱዋቹዋል ስለዚህ ውሃ ጠማኝን መስማት አልፈልግም ሶስት ፓርት አለው ቪድዬው በሙሉ ተመልክቱ




LS 100 Well Drilling

This video provides step-by-step instructions for mechanical, rotational, fluid well drilling.



Operation of the LST1+ Part 1: Selecting a Drill Team

Before you begin water well drilling, you'll want to establish a drill team with specific roles and tasks for each individual. Once your team is in place, you can prepare the jobsite using the tips from part two of Lone Star's Video Series




Operation of the LST1+ Part 2: Prepare to Drill a Water Well

Preparing the jobsite is essential before water well drilling; let Lone Star Drills show you how to do it efficiently. Move on to part three of Lone Star's Video Series when you are ready to begin drilling




Operation of the LST1+ Part 3: Drilling & Reaming a Water Well

Lone Star Drills shows you how to properly drill a water well with the LST1+. For simple maintenance tips on the LST1+, check out part four of Lone Star Drills Video Series:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ውሃ ጠማኝ

Post by Ethoash » 05 Aug 2022, 14:54

how Water for South Sudan transforms lives by drilling wells and providing safe, fresh water. Produced by POV-Rose Media, Rochester, NY for Water for South Sudan.

ይህንን ቪድዬ የለጠፍኩት ሱዳን ደረቃማ ስለሆነች ውሃ ለማግኘት ወደ 76.2 meter መቆፈር አለብን ፣ ግን ኢትዬዽያ ውስጥ ደጋው አካባቢ 20 meter ብቻ ነው መቆፈር ያለብን ይህ ማለት ፣ እንደሱዳኖች ትልቅ የውሃ ቆፋሪ መኪና ሳይሆን ትንሽዬ ማሽን ነው የሚያስፈልገን ፣ እንኩዋን በማሽን በእጅስ ተቆፍሮ ውሃ ይወጣል አይደለም ወይ ስለዚህ በሙሉ ኢትዬዽያ ውስጥ ውሃ ማዳረስ እንችላለን። ግን ይህንን የሱዳኖች ውሃ ቁፋሮ ተመልከቱ እና ትንሹም ማሽን የሚስራው በአንድ አይነት መንገድ ስለሆነ አቆፋፈሩን ተመልክቱ፣ የጉድጎድ ውሃው እንዳይደርቅ ብዙ ሳር እና የምግብ ዛፎች እና የአገር በቀል ዛፎችን መትከል አለብን ፣ ምድሩን በሳር ከሽፈንነው ዝናብ በሚመጣ ግዜ የዝናብ ውሃው ወድ መሬት ገብቶ የጉድጎድ ውሃችንን ይሞለዋል ማለት ነው ስለዚህ ለብዙ አመታት የውሃ ጉድጎዳችንን መጠቀም እንችላለን ማለት ነው።




why we need drinking water ,, this white guy explain to you much better then myself ... can u image how much social problem we could avoid if we built water well for the Afar region and other problematic region this is how Dr. Abiy could have win the mind and the heart of all those who feel neglected



Fiyameta
Senior Member
Posts: 12649
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ውሃ ጠማኝ

Post by Fiyameta » 05 Aug 2022, 15:15

:shock: :shock: :shock: :shock:


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ውሃ ጠማኝ

Post by Ethoash » 05 Aug 2022, 15:22

Fiyameta wrote:
05 Aug 2022, 15:15
:shock: :shock: :shock: :shock:
This one would have been funny if the Eritrean had drinking water ...

Abere
Senior Member
Posts: 11100
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ውሃ ጠማኝ

Post by Abere » 05 Aug 2022, 17:06

Ethoash,

በውሃ ጥም አትቃጠል። ዘለዓለም ውሃ የማያስጠማውን የህይወት ውሃ ለምን አትጠጣም። ከዚህ ዓለም የሆነው ሁሉ ያልፋል:: Drink the living water.

አንዲት ሳምራዊት ሴት ውሃ ለመቅዳት ስትመጣ ኢየሱስ፣ “እባክሽ የምጠጣው ስጪኝ”

ሳምራዊቷም፣ “አንተ አይሁዳዊ ሆነህ፣ እኔን ሳምራዊቷን እንዴት ውሃ አጠጪኝ ትላለህ?” አለችው

ኢየሱስም፣ “የእግዚአብሔርን ስጦታ ብታውቂና ውሃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑን ብትረጂ ኖሮ፣ አንቺው በጠየቅሽው፣ እርሱም የሕይወትን ውሃ በሰጠሽ ነበር” ሲል መለሰላት።

ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላት፦ “ከዚህ ውኃ የሚጠጣ ሁሉ እንደገና ይጠማል። እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ፈጽሞ አይጠማም፤ ከዚህ ይልቅ እኔ የምሰጠው ውኃ በውስጡ የሚፈልቅ የዘላለም ሕይወት የሚያስገኝ የውኃ ምንጭ ይሆናል።”

ሴትዮዋም፣ “ጌታዬ፤ እንዳልጠማና ውሃ ለመቅዳት እንዳልመላለስ፣ እባክህ ይህን ውሃ ስጠኝ” አለችው።

Source: የዮሐንስ ወንጌል

Cigar
Senior Member
Posts: 11636
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: ውሃ ጠማኝ

Post by Cigar » 05 Aug 2022, 17:39

Tell your grandpa Biden to FedEx you his clotted sperm and drink up.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ውሃ ጠማኝ

Post by Ethoash » 05 Aug 2022, 17:41

Cigar wrote:
05 Aug 2022, 17:39
Tell your grandpa Biden to FedEx you
Cigar, Ato Abere is an Eritrean just like u , why r u insulting him..

Post Reply