-
- Senior Member+
- Posts: 33732
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: "አብይ ካድሬዎቹን ራሱን ሊወጋ ወለጋ ዘምቷል ብላችሁ አደናግሩልኝ ብሎ ለህክምና ወደ ውጭ ሾልኳል"
የሆነ ቤተእምነት ተከርችሞ እይተፀየለት አይደለም ማለት ነው። Good to know.
-
- Senior Member+
- Posts: 33732
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Member+
- Posts: 5543
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Re: "አብይ ካድሬዎቹን ራሱን ሊወጋ ወለጋ ዘምቷል ብላችሁ አደናግሩልኝ ብሎ ለህክምና ወደ ውጭ ሾልኳል"
ይህን ቪድዮ በኣጋጣሚ ነዉ ያየሁት። ቶለሳን ብዙ ጊዜ ለማዳመጥ ኣጋጣሚ ኣላገኘሁም። ስለዚህ ኣስተሳሰቡን ኣዉቃለሁ ማለት ኣልችልም።
ይህን ቪድዮ ገና ማዳመጥ ስጀምር እንግዳ የሆነብኝን ኣስተሳሰብ ሰማሁ። ሙሉ ቪድዮዉን ኣላዳመጥኩም።
ሰዉ ሆነ ብሎ ይጠላል ማለት የሚመስል። የህዝባችን ኣስተሳሰብ ዉስጥ እልህ የተለመደ ይመስለኛል። ሆነ ብሎ ክፋት የተለመደ ኣይመስለኝም።
ለምሳሌ ኣንድ ጊዜ የሰማሁኝ ኣፈ ታሪክ ትክክል ከሆነ የበዾ ደቻሳ እና ባሮ ቱምሳ ኣሳዛኝ ታሪክ እልህ እንጂ ክፋት ኣይዴለም። እኛ ነፃነት ስንል ኣንተ ኢጭህኣት ስትል ከርመህ ኣሁን መጥተህ ነፃነትን ልምራ ትለናለህ የሚል እልህ ነዉ።
እልህ ጤናማ ነዉ። ደንብ ከተበጀለት ዉጤታማ ይሆናል ብዬ ኣስባለሁ። ክፋት ጤናማ ኣይዴለም።
ስለዚህ ሃገራዊ ዉይይት ከፍ ይበል ሲባል ለምን እንዲህ ይዘቅጣል?