Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by Horus » 08 Jul 2022, 23:00

አቢይና አባ ዱላ ታላቁን የጉራጌ ሕዝብ በትነው፣ ብሄሩን አፍርሰው፣ ዘሩን ለማጥፋት የሚያሴሩት ተንኮል ተግባራዊ የሚሆነው በጉራጌ ህዝብ እሪሳ ላይ ብቻ ነው!

ጉራጌ ክልል ነው!

የአቢይ አህመድ ብልጽግና ፓርቲና ክላስተር የተባለው ቆሻሻ ቃል ለጉራጌ አይሰራል! አይመጥንም!

የጉራጌ ብሄር በክላስተር የሚጠፋው በጉራጌ እሬሳ ላይ ብቻ ነው!!

መላ ጉራጌ ባለህበት እንደ አንድ ሰው ተነስተህ ይህን ቆሻሻ ሃሳብ በዕንጭጩ መደምሰስ አለባቸው ።

ኦሮሞ፣ ትግሬ፣ አማራ፣ አፋር፣ ሱማሌ፣ ሲዳማ ሌላው የራሱን ክልል አቁሞ ታላቁን የጉራጌ ብሄር ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ኦሮሞች የሚሸርቡት ደባ፣ ጉራጌንም እንደ ጋፋት ዘሩን ሊታጠፉ ያቀዱት ታሪካዊ ግፍ በቀላሉ እንደ ማይጫንብን ግልጽ መሆን አለበት !

ጉራጌ ባለህበት ይህፍ ታሪካዊ ግፍ ለማክሸፍ ተነሳ፣ ተደራጅ! ግዜ የለንም!!

Last edited by Horus on 08 Jul 2022, 23:26, edited 1 time in total.

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by tolcha » 08 Jul 2022, 23:11

Woshalam Gurage, Abiy, Abiy eyalki qixihin siti qolla alneberkim!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by Horus » 08 Jul 2022, 23:14

አቢይና አባ ዱላ ጉራጌን በክልስተር ቦምብ ከኢትዮጵያ ለማጥፋት መለስ የጀመረውን ፕላን ስራ ላይ ለማዋል ላይ ታች እያሉ ነው! ይህ ደሞ ሊሆን የሚችለው በጉራጌ መቃብር ላይ ብቻ ነው !

ጉራጌ ክልል ነው!

union
Member+
Posts: 6421
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by union » 08 Jul 2022, 23:37

You are in trouble. Birhanu is supporting him. What are going to do?

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by TGAA » 08 Jul 2022, 23:52

Horus wrote:
08 Jul 2022, 23:14
አቢይና አባ ዱላ ጉራጌን በክልስተር ቦምብ ከኢትዮጵያ ለማጥፋት መለስ የጀመረውን ፕላን ስራ ላይ ለማዋል ላይ ታች እያሉ ነው! ይህ ደሞ ሊሆን የሚችለው በጉራጌ መቃብር ላይ ብቻ ነው !

ጉራጌ ክልል ነው!

They don't want the pro-Ethiopia Killel to come to the center of power, so they createa cluster, what is the role of Ristu Yirdaw in this, instead of kowtowing he could have stood for Gorages right to have Killel of their own. The only thing he has to do is take a stand and let the world know about it. till this weyane leftover tribal relick crumbles on its own weight , Gurages should have their own Kelile. If less than 200 thousand aderes could have their own kille,milion and millions of Guragas should afford to have one.
,

Educator
Member
Posts: 2014
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by Educator » 08 Jul 2022, 23:57

Ditto. :mrgreen: :mrgreen:
tolcha wrote:
08 Jul 2022, 23:11
Woshalam Gurage, Abiy, Abiy eyalki qixihin siti qolla alneberkim!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by Horus » 09 Jul 2022, 00:18

TGAA
በትክክል የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ክልል ለመሆን ከወሰነ ዘመን አልፎታል ! አሁን የመለስ ፍርፋሪ ለቃሚ በጣት የሞቆጠሩ ለአቢይ የሚሽኮረመሙ ሊኖሩ ይችላሉ። ለዚያ ደሞ የጉራጌ አባቶች ስርዓት አላቸው ፣ ጉራጌን የከዳ ከጉራጌ ዘርነት ተወግዶ እድር እናይገባ ጉራጌ እንዳያገባ ተደርጎ ካገር የወጣል፣ ይካዳል! ይህ አሁን ውይይት ላይ ያለ ነገር ነው ። በነገራችል ላይ የመላ ጉራጌ ሽማግሎች ሸንጎ ተደራጅቶ አንደኛ ጉባኤውን አድርጓል!

እርስቱ ጨው ለራስህ ብለህ እንደ ተባለው ነው። አቢይ ሌላ ስልጣን አስቦለት ከሆነ እዚያው ይሂድ እንጂ ሁለተኛ በጉራጌ ላይ ግፍ እሰራለሁ ማለት የተበላ እቁብ ነው ።
Last edited by Horus on 09 Jul 2022, 00:39, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by Horus » 09 Jul 2022, 00:37

TGAA

ይህ ጉድ ተመልከት ቀዳማዊት እመቤት ይህ ት/ቤት የከፈተችው ቆይቷል ! እርስቱ ግ ን ይንህ ቪዲዮ የለቀቀው ዛሬ ነው ። ነገ በኦፊሴል ደቡን መፍረሱና የከልስተር ቦምብ የሚወረወርበት ቀን ነው !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by Horus » 09 Jul 2022, 01:28

አረፋ እና መስቀል !! ጉራጌ ከክክልም በላይ ክልል ነው! ጉራጌን በክለስተር ማርጂናሊዝ ማድረግ የማይታሰብ ነው !

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by Horus » 09 Jul 2022, 01:49

ባለ ምሁር እየሱስ ባለ ምድረ ከብድ ጉራጌ ክልል አይደለም የሚል በትክክል የጉራጌ ጠላት ብቻ ነው !

Right
Member
Posts: 2832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by Right » 09 Jul 2022, 06:24

ጉራጌ ባለህበት ይህፍ ታሪካዊ ግፍ ለማክሸፍ ተነሳ፣ ተደራጅ! ግዜ የለንም!!

Too late. You have been busy here defending the indefensible and calling us Weyannie to protect “Abiye the Ataturk”. The Tadiwos Tantu Welayeta has more dignity and respect in fighting for Ethiopia. You have been ridiculing Tadiwos Tantu for standing up for the Amaharas and Ethiopia. While Tadiwos was in prison Berhanu was relaxing in a tax payers funded limousine. And you have been chasing opportunity.
Welayeta is a better candidate to be Killil, at least they have a more defined and accepted territories.
For those who have listened Eristu Yirdaw has already said it. The Guraghies has accepted the Oromuma and move on in their supporting role as an alliance. Means integration with the Oromos. We have been warning you. Reading the history of the area from 1450 will help you understand the situation you are in.

Selam/
Senior Member
Posts: 11850
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by Selam/ » 09 Jul 2022, 08:35

Horus - What are you doing to make that happen? Screaming on this forum alone is useless. Obviously, all woyane leeches here will praise & applaud you although they are the mastermind behind the toxic “killil” & all the miseries in Ethiopia. That word makes me feel throw up.
Horus wrote:
08 Jul 2022, 23:00
አቢይና አባ ዱላ ታላቁን የጉራጌ ሕዝብ በትነው፣ ብሄሩን አፍርሰው፣ ዘሩን ለማጥፋት የሚያሴሩት ተንኮል ተግባራዊ የሚሆነው በጉራጌ ህዝብ እሪሳ ላይ ብቻ ነው!

ጉራጌ ክልል ነው!

የአቢይ አህመድ ብልጽግና ፓርቲና ክላስተር የተባለው ቆሻሻ ቃል ለጉራጌ አይሰራል! አይመጥንም!

የጉራጌ ብሄር በክላስተር የሚጠፋው በጉራጌ እሬሳ ላይ ብቻ ነው!!

መላ ጉራጌ ባለህበት እንደ አንድ ሰው ተነስተህ ይህን ቆሻሻ ሃሳብ በዕንጭጩ መደምሰስ አለባቸው ።

ኦሮሞ፣ ትግሬ፣ አማራ፣ አፋር፣ ሱማሌ፣ ሲዳማ ሌላው የራሱን ክልል አቁሞ ታላቁን የጉራጌ ብሄር ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ኦሮሞች የሚሸርቡት ደባ፣ ጉራጌንም እንደ ጋፋት ዘሩን ሊታጠፉ ያቀዱት ታሪካዊ ግፍ በቀላሉ እንደ ማይጫንብን ግልጽ መሆን አለበት !

ጉራጌ ባለህበት ይህፍ ታሪካዊ ግፍ ለማክሸፍ ተነሳ፣ ተደራጅ! ግዜ የለንም!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by Horus » 09 Jul 2022, 11:47

Selam/
Let me ask you this: Given the current ethnic killil structure, do you think that Gurage has the right and deserves to have its own killil? And, what exactly your criticism of my political position?

ethiopianunity
Member+
Posts: 9128
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by ethiopianunity » 09 Jul 2022, 12:00

I am doubting you are Gurage...you also promoted for foreign peace keepers, is this the Horus we know of or sleeping cell like union, Right, Abaymado with opposition? On the other hand, it is easy for anti Ethiopians in the Oromo regions to slowly destroy Gurage to get rid of alliance with Amara. The first enemy for anti Ethiopians are Amara then Gurage. Oromos who are to their bone Orthodox and whose father fought against colonization are also a target by anti Ethiopians but they have succeeded in brainwashing many Oromos making them think they are not part of Ethiopia, Amara, historically Orthodox etc. The Oromo connected to Kenya for via British are also anti Ethiopians because they are being told they can expand their power through out that region. That was how the Tigrayans withing the Tplf, not the Tplf whose blood are Eritreans, were used as cannon foddors believing they can dominate that region too instead they are going extinct by Tplf. Not sure why Horus is bringing this, also not sure why Argobans were targeted this time because anyone from past history of Ethiopia is a target, and not just Amara

Don't forget Horus, Gurages are being brainwashed by Shabia as blood descendant to fight Oromos, that is foolish. What needs to be done as it should be everyone to stop this ethnicization, region, make regions based on what should be not even 14 regions, add more so that people and communities can all be represented and bring peace and harmony. It is ok if Gurage and others all discuss to bring truly Ethiopoia that represent all. Don't Forget Ase Minilik like Europeans would have ethnic and language cleanse Ethiopia so that war and division would not have expanded today but he truly brought democracy into Ethiopia by leaving every ethnc and language to exercise. Prior to that Oromos destroyed the land of Gafat, Kembata, etc getting rid of their culture and language and Oromizing them. Be that it may, we all managed to protect Ethiopia under colonization and Oromos are the main ones who protected Ethiopia from colonization. Today, they are so brainwashed, they want weak Ethiopia.
Last edited by ethiopianunity on 09 Jul 2022, 12:16, edited 3 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by Abere » 09 Jul 2022, 12:06

ዐብይ አህመድ እያስፈጸመ ያለው የጎሳ ክልል እና የኦሮሙማ የበላይነት እስከ ሰፈነ ድረስ አይደለም ጉራጌ ኦሮምያ እምብርት ጥግ ያለው ሌሎች የደቡብ ጎሳዎች በደንብ ይሰለቀጣሉ። ክላስተር ዞን ወዘተ ዘደዎች ለኦሮሙማ ጉርሻ ማስተካከያ መንገድ ናቸው። ጥያቄው መሆን ያለበት፤ ዞን ወይም ክልል እንሁን ሳይሆን የጎሳ አስተዳደር እና ጎሳ ፓርቲ ከነ አካቴው ይደምሰስ ነው። መንታ መንገድ ላይ መቆም ሞኝነት ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by Horus » 09 Jul 2022, 12:40

Abere wrote:
09 Jul 2022, 12:06
ዐብይ አህመድ እያስፈጸመ ያለው የጎሳ ክልል እና የኦሮሙማ የበላይነት እስከ ሰፈነ ድረስ አይደለም ጉራጌ ኦሮምያ እምብርት ጥግ ያለው ሌሎች የደቡብ ጎሳዎች በደንብ ይሰለቀጣሉ። ክላስተር ዞን ወዘተ ዘደዎች ለኦሮሙማ ጉርሻ ማስተካከያ መንገድ ናቸው። ጥያቄው መሆን ያለበት፤ ዞን ወይም ክልል እንሁን ሳይሆን የጎሳ አስተዳደር እና ጎሳ ፓርቲ ከነ አካቴው ይደምሰስ ነው። መንታ መንገድ ላይ መቆም ሞኝነት ነው።
አበረ፣

አንድም ቀን የአማራ ክልል መፍረስ አለበት ብለህ ስትሟገት አንብቤ አላቅም! ታዲያ አንተ ክልልክን ይዘህ ጉራጌ ክልል አይገባውም ማለት ምን አይነት ፍትህ ነው ።

አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ? አሁን ባለው የክልል ሲስተም ጉራጌ የራሱ ክልል እንዲኖረው መብቱ ነው ብለህ ታምናለህ ወይ?

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by Abere » 09 Jul 2022, 12:57

እኔ ስለ አማራ ክልል ምስረታ አንድም ቀን ዐርዕስት ተከፍቶ የመወያያ አጀንዳ ሁኖ አይቸም ሰምቸም አላውቅም። እመ ዐልቦ ተነስቸ አስተያየት መስጠት አልችልም። በመሰረቱ እኔ ፀረ-ጎሳ ክልል ነኝ - ከመነሻው እስከ መድረሻው። እንድሁ በአገራችን ትኩሳት ሆኖ ጎልቶ የሚታየው ቅራኔ በኦነግ/ወያኔ እና በጅምላ አማራ ህዝብ ላይ ስለሆነ ማንኛውም ፍትሃዊ የሆነ ሰብዐዊ ፍጡር ኢፍትሃዊ ጉዳይ ሊሞግት ይገባዋል። ታዲያ ትልቁ ችግር ይህን የሚሞግት ሁሉ አማራ ተብሎ የነገሮች ተኩስ ልውውጥ ኢላማ ይሆናል። እኔ አሁን በአማራ ህዝብ ዘንድ ያለው ግፍ እንድሁ በጉራጌ፤ ኦሮሞ ወዘተ ህዝብ ላይ ቢፈጸም አቋሜ አንድ ነው። ለመሆኑ ለሌሎች የጠቀመን ጉዳይ ነው እንጅ ለሰው በጎ ምክር ነው ብለህ የምትመክረው ሊሎችን ያጣፋ ምን ይሰራል። ትግሬን ክልል ምን ጠቀመው? አማራን ክልል ምን ጠቀመው? ኦሮሞን ምንጠቀመው? ጉራጌን ምን ሊጠቅመው ይችላል? ዐብይ አህመድ 2 ሚጢጢ ክልሎች በቅርቡ ወልዶ አገላግሏል ምን ገና ብዙ ጨቅላ ክልል መንታ መንታውን ይወልዳል - ያስጨነግፋል ማለቴ ነው። ብዙም ለዚህ ጥያቄ መድከም አያስፈልግም - አላማው ነው። ከዚያ በኋላ ነው ተራ በተራ ትርምስ እና ስልቀጣ የሚመጣው። እኔ የጸና እምነቴ ከነ አካቴው የጎሳ ክልል መደምሰስ አለበት ነው - ሁሉንም ክልል በሙሉ። አንተ እራስህ እኮ ክልል የጎሳ ንዑስ የመሬት ከበርቴዎችን የሚፈልፈል መርዐ-ገንዳ ነው የሚል ቲዎሪ (ንድፈ ሀሰብ) አቅርበሃል። አይደለም የጎሳ ክልል ይኑርልን ከሆነ ዐብይ አህመድ ሺ ዓመት ንገስልን እያሉ መጸለይ ብቻ ነው - የዐብይ ግን ይህ ስለሆነ።

Horus wrote:
09 Jul 2022, 12:40
Abere wrote:
09 Jul 2022, 12:06
ዐብይ አህመድ እያስፈጸመ ያለው የጎሳ ክልል እና የኦሮሙማ የበላይነት እስከ ሰፈነ ድረስ አይደለም ጉራጌ ኦሮምያ እምብርት ጥግ ያለው ሌሎች የደቡብ ጎሳዎች በደንብ ይሰለቀጣሉ። ክላስተር ዞን ወዘተ ዘደዎች ለኦሮሙማ ጉርሻ ማስተካከያ መንገድ ናቸው። ጥያቄው መሆን ያለበት፤ ዞን ወይም ክልል እንሁን ሳይሆን የጎሳ አስተዳደር እና ጎሳ ፓርቲ ከነ አካቴው ይደምሰስ ነው። መንታ መንገድ ላይ መቆም ሞኝነት ነው።
አበረ፣

አንድም ቀን የአማራ ክልል መፍረስ አለበት ብለህ ስትሟገት አንብቤ አላቅም! ታዲያ አንተ ክልልክን ይዘህ ጉራጌ ክልል አይገባውም ማለት ምን አይነት ፍትህ ነው ።

አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ? አሁን ባለው የክልል ሲስተም ጉራጌ የራሱ ክልል እንዲኖረው መብቱ ነው ብለህ ታምናለህ ወይ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ደቡብ ክልል ፈረሰ! ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በክለስተር ቦምብ ዘሩ አይጠፋም!!!

Post by Horus » 09 Jul 2022, 14:02

አበረ፣
ጉራጌ አይደለም ክልል ወያኔ ከፈጠረው ቡድን ሌላ አንድም ቀን በጎሳ ተደራጅቶ አያውቅም። ስለዚህ እኔ በጎሳ መደራጀት ላይ ያለኝ አቋም ታውቃለህ ። ያንተው ወገኖች ወልዬዎችኮ በጅምላ የተፈጁት ከክልል ውጡ ተብሎ ነው አማራ በራሱ ክልል ወስጥኮ አንድም ጭፍጨፋ ደርሶበት አያቅም። ከትግሬ ወረራ በተቀር። ጉራጌ ማለቃቀስ አይወድም እንጂ አይደለም ሻሸመኔ፣ አይደለም ወለጋ፣ አይደለም ዝዋይ ቡራዩ ከጋሞች ጋር ተገድሏል ። ልክ እንደ አማራ የኔ ነው የሚለው ቤት ይፈልጋል ።

የጎሳ ክልሎች እስከ ሚፈርሱ ድረስ! ጉራጌ ብቻውን ክልሎች ማፍረስ አይችልም፣ ቢፈልግም ማለት ነው። እንኳንስ ጉራጌ የኢትዮጵያ ግማሽ አማራ ብቻውን ይህን ክልል የተባለ የትግሬ ፍጡር ሊያፈርስ አይችልም። ትግሬው፣ አፋሩ፣ ኦሮሞው፣ ሲዳማው ሱማሌው ሁሉ መስማማት አለበት ። ታዲያ እስከዚያ ጉራጌ ቋንቋ ጠፍቶ፣ እድገቱ ተቀጭቶ፣ ባህሉ ወድሞ ከኢትዮጵያ ይጥፋ ነው የምትለው? ያ ነው ግዙፉ የሞራል ጥያቄ! እኛ ታሪክ ይቅር የማይለው ሃላፊነት አለብን! አትርሳ።

አንድ የሰው ልጅ ባህሪ ሳይንስ ልንገርህ፣ ይህ ስብከት አየደለም፣ ፕሮፓጋንዳ አይደልም። ማንኛውም የሰው ፍጡር ማድረግ የሚፈልገውን ነገር ማድረግ ካልቻለ ማድረግ የሚቸለውን ነገር ያደርጋል። ይህን አለማድረግ በታሪክ ያስጠይቃል ። ማድረግ የሚፈልገውን ነገርና ማድረግ የሚችለውን ነገር መለየት የማይችል ሰው ደሞ አዋቂ አይደለም፣ ጂል ነው ። ያ ሰው ታሪክ ይጠይቀዋል!

Post Reply